በኛ ሙድ begna mudd😎
الذهاب إلى القناة على Telegram
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °
إظهار المزيد4 651
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
4 651
በአለማችን ላይ 7469.26000000000 ሰዎች አሉ ልክ ቁጥሩን ዝም ብለህ ዘለህ
እንዳለፍከው የማይሆኑህን
ሰዎች ዘለህ እለፋቸው
ያኔ ደስተኛ ትሆናለህ😁🤣
4 651
ድሮ የምትወዳት ልጅ ስሟ እስካሁን ትዝ ካለህ አልወጣችልህም ማለት ነው
እኔ እንኳን ይመስገን ሜሪን ስሟን ሁላ ረስቼዋለው😁🤣
4 651
በሽጉጥ ራሱን ሊያጠፍ ሲል ፖሊሶች ደርሰው በያዙት በሽጉጥ አስፈራርተውት ሽጉጡን ሲቀበሉት ምታዪት አማርኛ ፊልም ላይ ብቻ ነው😂😂
4 651
ብዙ ሴቶች🙋♀ ገንዘብ ፈለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ ብዙ ወንዶች🙋♂ ደግሞ ውበትን ፈልጎ የተሳሳተ ትዳር ላይ ይኖራል !!!
4 651
ማታ ሌባ ቤቴ ገብቶ የሚሰርቀው ነገር ሲያጣ ከእንቅልፌ ቀስቅሶኝ ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን እና ቤትህን ለውጥ ብሎ መክሮኝ ሄደ🤔😂
4 651
የ Like እጥረት ስላጋጠመን መፖሰት ልናቆም ነው😏 እኔ ወገቤ ማለቴ ጣቴ እስኪንቀጠቀጥ እየፃፍኩ ቀልድ ስለቅ እናንተ እየሳቃቹ ብቻ ላሽ😏
#አይቆጥርም_እኮ_ንኩት 👍
