cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የአሳር መስጂድ ደርሶች

📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 🔗 https://telegram.me/asarders ሐሳብ አስተያየት @imamushamil

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 431
Suscriptores
Sin datos24 horas
+97 días
+5030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

قال #الشّيخ_ابن_عثيمين - رحمه اللّه -:  📚 "الصّدقة في عشر ذي الحجّة؛ أحبّ إلى اللّه، من الصّدقة في عشر رمضان".  [اللّقاء الشّهري، (١٠/٢)]. 🩸ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦ በአስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች የሚደረግ ሰደቃ በረመዷን አሸረል አዋኺር ላይ ከሚሰጥ ሰደቃ ይበልጥ አላህ ዘንድ የተወደደ ነው። 👉https://t.me/AbuEkrima
Mostrar todo...
📩 መልእክት ለእህቶች ⤵️ 🌹 የረመዷን ፆም ቀዳ እናውጣ ወይስ ሱና ፆም እንፁም? 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16585
Mostrar todo...
የረመዷን ፆም ቀዳ ወይስ ሱና ፆም.mp31.32 MB
👍 1
💐 ተክቢራ ማራኪ በሆነ ድምፅ። 🎙️ በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ አብደላህ ቢን ኸድር አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16582
Mostrar todo...
تكبيرة العيد 2 لعام 1444هـ.mp36.94 MB
🔊አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ ማራኪ የሆነ ተክቢራ ነው‼️‼️‼️ በድምፃችሁ ባትሉ እንኳ 🔊በቤታችሁ፣ 🔊በሱቃችሁ፣ 🔊በመኪናችሁ ስትሆኑ በእስፒከር በትልቁ ክፈቱና ቢያንስ ድባቡን አድምቁት‼️‼️ ይሄን ውብ ተክቢራ ተጋበዙልኝ 📲🌍 https://t.me/asarders
Mostrar todo...
تكبيراة العيد رائعة جدا .mp319.38 MB
👍 3
💐 الله أكبر الله أكبر؛ لا إله إلاّ الله؛ الله أكبر الله أكبر؛ ولله الحمد. 🤲 كبروا ليبلغ تكبيركم عنان السماء 🤲 كبروا فإن الله عظيم يستحق الثناء ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13873
Mostrar todo...
4_5837144255033770214.mp31.34 MB
👍 2
00:21
Video unavailableShow in Telegram
🔊     አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር     የረሳ የተዘናጋ ሁሉ አስታውሱ!! ከዚህ ሰዓት ጀምሮ………    ከምድር እስከ ሰማይ ያለው እስኪናወጥ ድረስ ድምፅ ከፍፍፍፍ አድርጎ ተክቢራ ማድረግ እጅግ በጣም እጅግ በጣም የተወደደ፤       ግን ደግሞ  የተረሳ  ሱና ነው!!   ተክቢራችሁ የሰማይ ከፍታ እስከ ሚደርስ ድረስ ተክቢራ አድርጉ። 🔊አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለሏህ አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ!!https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Mostrar todo...
2.89 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለት ዓይነት ተክቢራዎች አሉ። 1ኛው, ልቅ የኾነ ተክቢራ ሲሆን; 2ኛው, የተገደበ ተክቢራ ነው።     ልቅ የኾነው ተክቢራ፦   የዙል_ሂጃ ጨረቃ ከታየችበት ሰዓት ይጀመርና እስከ አያመ አል_ተሽሪቅ መጨረሻው ሰዓት በየትኛውም ሰዓት የሚባለው የተክቢራ ዓይነት ነው።     የተገደበው ተክቢራ፦   የዓረፋ ቀን ከፈጅር ሰላት ይጀመርና እስከ መጨረሻው የአያመ አል_ተሽሪቅ ቀን የዓስር ሰላት ድረስ ከአምስት አውቃት ሰላቶች በኋላ የሚደረገው ተክቢራ ነው።     /ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዑሰይሚን/ NB "አያመ አል_ተሽሪቅ" ማለት        ከዒድ ቀን በኋላ ያሉ 3ቱ ተከታታይ ቀናቶች ናቸው። "የዓረፋ ቀን" ማለት      ከዒድ ቀን አስቀድሞ ያለው (የዒድ ዋዜማ) ቀን ነው። በዚህም መሰረት; አሁን ላይ በየትኛውም ቦታ ሆነን በየትኛውም ሰዓት ተክቢራ ማለት እንችላለን ማለት ነው። الله أكبر ..الله اكبر ..الله اكبر لا اله الا الله والله اكبر الله اكبر ولله الحمد    📎https://t.me/Adamaselefy
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
💥ሰበር 💥ሰበር 💥ሰበር 📮 ነገ የዙልሂጃ 1ኛው ቀን ነው። 🤌 ሱዑዲ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ 1ኛው የዙልሂጃ ቀን ይሆናል። ✅ ይህ ማለት እሁድ በቀን 09/10/2016EC የ1445ኛው ዒድ አል-ዓድሀ በዓል ይሆናል ማለት ነው!! 💻"አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"            የሰለፍዮች ድምፅ!! ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16567
Mostrar todo...
👍 3