الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Ir al canal en Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 149
Suscriptores
+424 horas
+1877 días
+39830 días
Archivo de publicaciones
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
እኳን ደስ አለን አብሮ
ሰሞኑን በነበረው የላይክ ውድድር አሸናፊ ለመሆን በቅቻለሁኝ ለአሏህ ምስጋና የተገባው ነው በመቀጠል የእናተ እገዛ አለበት አሏህ ያስደስታቹህ ከልብ የመነጨ ምስጋናየ ይድረሳቹህ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ በቻናላቹህ በግሩፓቹህ ፖስት ስታደርጉ እና ለጓደኞቻቹሁም ስታስደርጉ የነበራቹህ ልበ ቀና ጓደኞቸ ሀቂቃ ቃል የለኝም ባረከሏሁ ፊኩም👑👑🌸🌸
ወድንማቺን አቡ ማሂ እና ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ በቻናላቹህና በግሩፓቹህ በተደጋጋሚ ለቃቹህልኛል👍👍
ውድድሩ ተከናወነ አለቀ አሉ ሰማን 🙌🙌 አሸናፊወች መብሩክ መብሩክ ብያለሁ
ጓደቼ ደግሞ የኡሙ ዓፊፋን ውጤት በመጠባበቅ ቀኑመቸነው ሰአቱ ስት ሰአት ነው በማለት ስጨቀጭቁ ነበር ይሄው ተቆረጠ ዛሬ ..... ደረጃ ከገባሁ አለሁላቹህ እሺ🌸🌸
እራቱን ጉረሱ
فالبيت ليس سجنا، بل هو مملكة المرأة المؤمنة، منه تنطلق رسالتها العظيمة، ومن خلاله تسهم في بناء المجتمع وصلاح الأمة. قرارها في بيتها .. عِزَّة، أمانة، وعِبادة
ቤት ማለት መታሰር አይደለም ይልቅስ የምእመናን ሴት መንግሥት ነው። ታላቁ መልእክቷ የሚነሳው ከእርሱ ውስጥ ነው በእርሱም በኩል ማህበረሰብን በመገንባትና ህዝብን በማስተካከል ረገድ አስተዋጽኦ ታበረክታለች። በቤቷ መጸናትዋ ክብር አደራ እና አምልኮ ነው። ግልፅ ነው አይደል! ላስተዋለው ሰው ጡሩ መልዕክትናት።
https://t.me/al_qewlu_as_sedida
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
የመርከዝ ቢላል የተማሪወች የሒፍዝ ውድድር
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=f80408670b29d7d333
الحمد لله على نعمة الستر 🖤
🌹🍃الحمد لله دائماً وأبداً
الستر نعمة كبيرة فعلاً، الواحد ما يحس بقيمتها إلا لما يتأملها
الله يديم عليك ستره وعافيته
አልሀምዱሊላህ በሠተር (በመሸፈን) ጸጋ ላይ መሆናችን ምስጋና ይገባው
🌹🍃 አልሀምዱሊላህ ሁልጊዜም እና ለዘላለም።
የመሸፈን ጸጋ በእርግጥም ታላቅ ጸጋ ነው ሰው ዋጋውን የሚረዳው በደንብ ሲያጤነው ነው ።
አላህ የሱን መሸፈን እና ጤና ሁልጊዜ በሰጠሽ ላይ ያኑርሽ።
⚠️ታላቅ የደእዋ እና የኒያ ፕሮግራም
የቤተሰቦቿን ህይወት ለመቀየር ብላ ስደት የወጣችው እህታችን ሀናን አህመድ በደረሰባት ከባድ የሆነ ህመም ከዚህ በፊት በመካ ሆስፒታል ሶስት ጊዜ ቀዶ ጥገና ያደረገች ሲሆን ከ25,000 ሪያል በላይ አውጥታለች አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ እየባሰባት ስለሄዴ ምንም መነካካት እንዴለለበት ዶክተሮቹ ስለነገሯት ህገወጥ ስለሆነች ወደ ሀገሯ ለመግባት የአየር ትኬት መቁረጫና 9,000 ሪያል የሰው እዳ ስላለባት የእኛን የእህትና ወንድሞቿን እርዳታ ትፈልጋለች ሁላችንም ከእህታችን ጎን በመቆም ለቤተሰቧቿ እናብቃት።
ተጋባዥ እንግዶቻችን
🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ ኸሚሴ
🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ዐብዱሽኩር
🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ አልአሰሪ
🎙ኡስታዝ አቡ ሀሳን አሊይ ዩሱፍ
📖 ቲላዋ የሚጋብዘን :-
🎙ወንድም አቡ ሐይደር ዓልይ
ፕርግራሙን በድምቀት የሚመሩልን ወንድሞች
📣አቡ ሚሂ
📣አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ
📣አቡ ሹራ አህመድ ካሳዬ
ቀን እና ሰአት ጁሙዐ ከምሽቱ ----
በኢትፕያ .🇪🇹ከ3.00 ጀምሮ
በሳውዲ. 🇸🇦.ከ9.00ጀምሮ
በዱባይ. 🇦🇪ከ.4.00ጀምሮ
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል:-👇👇
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ለጥቆማ ያክል ነው።
በተለይ በውጭ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ ጥንቃቄ አድርጉ።
ቤት ክራይ ፈልጉልን ሰታራ የሆነ ገለልተኛ እያሉ ብዙ ሰወች በግሩፕ በቻናል ይፖስታሉ !! ይሄ ስህተት ነው ። ዛሬ ህዝቡ በዘረኝነት ተከፋፍሏል ዘረኝነት ውስጣቸውን የመረዛቸው ሰወች ነይ ከኔጋ ብላ እያገቱ እየደበደቡ ክሎረክስ ጠጪ እያሉ ሴቶቹ ከወዳ ከወድህ ቆመው እየሰወሩ እየደበደቡ ያስጠጧታል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን።
ቤት ለመከራየት ከፈለግሽ ያገርሽን ያቅራቢያሽን ወይም የምታውቂው ሰው ቤት ሂጂ ከዛ የቀረ እህቶቸ ይቅርብን እኛ በምናየው ነገር መማር አለብን ሀቂቃ ወንዷቹ ብቻ አይደሉም በጫካው መታገት የያዙት። ሴት ለሴት እቤት ያገኙትን እያነቁ እደ እባብ ይቀጠቅጣሉ ያአሏህ ልባቸው የቱን ያክል ቢደርቅ ነው በዚህ ልክ ግን ።
አሏህ ይጠብቀን ከሴረኞች ከደዚህ አይነት መርዛማ አስተሳሰብ ካላቸው ሰወች አሏህ ያርቀን።
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ
~
ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ቀጥታ ስርጭት!
◇ ሰይድ ቁጥብ ማን ነው?
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=abaae191d35c62b5f9
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር
ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ።
ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ።
ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎችንም ይሸለሙ ።
1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ
2ኛ iphone 13 promax
3ኛ ላፕቶፕ
ከ4ኛ–10ኛ ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
1) በአካል ቢሮ በመምጣት
2) ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በኦንላይን
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
1⃣በቴሌግራም ⚡️
2⃣በዋትሳብ
3⃣በኢሞ
4⃣በሚሴጅ 📩📩
📚📖📚🌹📚📖📚📖
ለበለጠ መረጃና ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ለመመዝገብ
0946248626 @Muhadil18
0942189967 @Su_lle2
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🔣ያለኢሜልመመዝገብይቻላል🔣
በቃ ስጦታውን ወዳቹሁታል መሰል ሳህ🍃🍫ኢንሻአሏህ እሰራለሁኝ አፍዋን እሺ ። ሊንኳን ሸር ሸር የምታደርጉ ውድ እህቶች ባረከሏሁ ፊኩም ለአሏህ ብየ ነው የምወዳቹህ ። 🍃🌸👑
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
እኛ ግን… እነዚያ ደጋግ ቀደምቶቻችን የተመኟትን፣ ለሷ ሌት ከቀን የለፉላትን፣ ብዙ የደከሙላትን ያቺን ውብ ጀነት ነው እኛም የምንመኘው?
ያለ ምንም ትክክለኛ ስራ… ወላሂ ራሴን ስመረምረው እጅግ ይገርመኛል።
እነሱኮ ሀላል የተባለውን ነገር ራሱ እስከ ጥግ ድረስ ጨርሰው የማይሰሩ፣ ተጠንቅቀው የሚኖሩ ድንቅ ሰዎች ነበሩ።
እኛ በተቃራኒው… ሀላሉ አልበቃን ብሎ ከሀራሙ ጋር ስናግበሰብስ እንኖራለን።
ታዲያ ከእነሱ ጋር እኩል አንድ አይነት ነገር እንለምናለን?
በምንስ ድፍረታችን ነው እነሱ የለፉለትንና የሚለምኑትን ጀነት እኛም ያለ አንድ ስራ የምንመኘው?
ወላሂ አጃዒብ ነው…
ግን ይህ ሁሉ ራሳችንን ለመውቀስ ብቻ አይደለም። ራሳችንን እንድንመረምር፣ የተዘነጋውን እንድንመልስ፣ ከሀራም እንድንርቅ እና ወደ አላህ በእውነት እንድንመለስ ማስታወሻ ነው።
ጀነትን መመኘት ብቻ አይበቃም፤ ወደሷ የሚያደርሰንን መንገድም መምረጥ አለብን።
አላህ ይዘንልን፣ ልባችንን ያንጻልን፣ ከሀራም ያርቀን፣ በመልካም ሥራ ያግዘን፣ እነዚያን ደጋግ ቀደምቶቻችንንም በጀነቱል ፊርደውስ ያገናኘን።
https://t.me/+TdYgY4YKnSFlMDBk
https://t.me/+TdYgY4YKnSFlMDBk
