ch
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

前往频道在 Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

显示更多
未指定国家未指定类别
2 149
订阅者
+424 小时
+1877 天
+39830 天
帖子存档
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደስ አለን አብሮ ሰሞኑን በነበረው የላይክ ውድድር አሸናፊ ለመሆን በቅቻለሁኝ ለአሏህ ምስጋና የተገባው ነው በመቀጠል የእናተ እገዛ አለበት አሏህ ያስደስታቹህ ከልብ የመነጨ ምስጋናየ ይድረሳቹህ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ በቻናላቹህ በግሩፓቹህ ፖስት ስታደርጉ እና ለጓደኞቻቹሁም ስታስደርጉ የነበራቹህ ልበ ቀና ጓደኞቸ ሀቂቃ ቃል የለኝም ባረከሏሁ ፊኩም👑👑🌸🌸 ወድንማቺን አቡ ማሂ እና ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ በቻናላቹህና በግሩፓቹህ በተደጋጋሚ ለቃቹህልኛል👍👍

ውድድሩ ተከናወነ አለቀ አሉ ሰማን 🙌🙌 አሸናፊወች መብሩክ መብሩክ ብያለሁ ጓደቼ ደግሞ የኡሙ ዓፊፋን ውጤት በመጠባበቅ ቀኑመቸነው ሰአቱ ስት ሰአት ነው በማለት ስጨቀጭቁ ነበር ይሄው ተቆረጠ ዛሬ ..... ደረጃ ከገባሁ አለሁላቹህ እሺ🌸🌸 እራቱን ጉረሱ

ግቡማ ቤተሰብ 50 ሰውኳን 👍👍👍አድርጓት 9 ደቂቃ ቀረው ሰአቱ አለቀ ፍጠኑኑኑ

​فالبيت ليس سجنا، بل هو مملكة المرأة المؤمنة، منه تنطلق رسالتها العظيمة، ومن خلاله تسهم في بناء المجتمع وصلاح الأمة. قرارها ف
​فالبيت ليس سجنا، بل هو مملكة المرأة المؤمنة، منه تنطلق رسالتها العظيمة، ومن خلاله تسهم في بناء المجتمع وصلاح الأمة. قرارها في بيتها .. عِزَّة، أمانة، وعِبادة ​​ቤት ማለት መታሰር አይደለም ይልቅስ የምእመናን ሴት መንግሥት ነው። ታላቁ መልእክቷ የሚነሳው ከእርሱ ውስጥ ነው በእርሱም በኩል ማህበረሰብን በመገንባትና ህዝብን በማስተካከል ረገድ አስተዋጽኦ ታበረክታለች። በቤቷ መጸናትዋ ክብር  አደራ እና አምልኮ ነው።     ግልፅ ነው አይደል! ላስተዋለው ሰው ጡሩ መልዕክትናት። ​ https://t.me/al_qewlu_as_sedida

በዚህ ግቡና ላይክ አድርጉ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

الحمد لله على نعمة الستر 🖤 🌹🍃الحمد لله دائماً وأبداً الستر نعمة كبيرة فعلاً، الواحد ما يحس بقيمتها إلا لما يتأملها الله يد
الحمد لله على نعمة الستر 🖤 🌹🍃الحمد لله دائماً وأبداً الستر نعمة كبيرة فعلاً، الواحد ما يحس بقيمتها إلا لما يتأملها الله يديم عليك ستره وعافيته አልሀምዱሊላህ በሠተር (በመሸፈን) ጸጋ ላይ መሆናችን ምስጋና ይገባው ​🌹🍃 አልሀምዱሊላህ ሁልጊዜም እና ለዘላለም። ​የመሸፈን ጸጋ በእርግጥም ታላቅ ጸጋ ነው ሰው ዋጋውን የሚረዳው በደንብ ሲያጤነው ነው ። ​አላህ የሱን መሸፈን እና ጤና ሁልጊዜ በሰጠሽ ላይ ያኑርሽ።

⚠️ታላቅ የደእዋ እና የኒያ ፕሮግራም የቤተሰቦቿን ህይወት ለመቀየር ብላ ስደት የወጣችው እህታችን ሀናን አህመድ  በደረሰባት ከባድ የሆነ ህመም ከዚህ በፊት በመካ ሆስፒታል ሶስት ጊዜ ቀዶ ጥገና ያደረገች ሲሆን  ከ25,000 ሪያል በላይ አውጥታለች አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ እየባሰባት ስለሄዴ ምንም መነካካት እንዴለለበት ዶክተሮቹ ስለነገሯት ህገወጥ ስለሆነች ወደ ሀገሯ ለመግባት የአየር ትኬት መቁረጫና 9,000 ሪያል የሰው እዳ ስላለባት የእኛን የእህትና ወንድሞቿን እርዳታ ትፈልጋለች ሁላችንም ከእህታችን ጎን በመቆም ለቤተሰቧቿ እናብቃት። ተጋባዥ እንግዶቻችን 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ ኸሚሴ 🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ዐብዱሽኩር 🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ አልአሰሪ 🎙ኡስታዝ አቡ ሀሳን አሊይ ዩሱፍ 📖 ቲላዋ የሚጋብዘን :- 🎙ወንድም አቡ ሐይደር ዓልይ ፕርግራሙን በድምቀት የሚመሩልን ወንድሞች 📣አቡ ሚሂ 📣አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ 📣አቡ ሹራ አህመድ ካሳዬ ቀን እና ሰአት ጁሙዐ ከምሽቱ ---- በኢትፕያ .🇪🇹ከ3.00 ጀምሮ በሳውዲ. 🇸🇦.ከ9.00ጀምሮ በዱባይ. 🇦🇪ከ.4.00ጀምሮ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል:-👇👇 t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ለጥቆማ ያክል ነው። በተለይ በውጭ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ ጥንቃቄ አድርጉ። ቤት ክራይ ፈልጉልን ሰታራ የሆነ ገለልተኛ እያሉ ብዙ ሰወች በግሩፕ በቻናል ይፖስታሉ !! ይሄ ስህተት ነው ። ዛሬ ህዝቡ በዘረኝነት ተከፋፍሏል ዘረኝነት ውስጣቸውን የመረዛቸው ሰወች ነይ ከኔጋ ብላ እያገቱ እየደበደቡ ክሎረክስ ጠጪ እያሉ ሴቶቹ ከወዳ ከወድህ ቆመው እየሰወሩ እየደበደቡ ያስጠጧታል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን። ቤት ለመከራየት ከፈለግሽ ያገርሽን ያቅራቢያሽን ወይም የምታውቂው ሰው ቤት ሂጂ ከዛ የቀረ እህቶቸ ይቅርብን እኛ በምናየው ነገር መማር አለብን ሀቂቃ ወንዷቹ ብቻ አይደሉም በጫካው መታገት የያዙት። ሴት ለሴት እቤት ያገኙትን እያነቁ እደ እባብ ይቀጠቅጣሉ ያአሏህ ልባቸው የቱን ያክል ቢደርቅ ነው በዚህ ልክ ግን ። አሏህ ይጠብቀን ከሴረኞች ከደዚህ አይነት መርዛማ አስተሳሰብ ካላቸው ሰወች አሏህ ያርቀን።

ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ግቡ አይለፋቹህ ኡስታዛችን ገብቷልኮ ሀፊዘሁሏህ
ግቡ አይለፋቹህ ኡስታዛችን ገብቷልኮ ሀፊዘሁሏህ

ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ። ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ። ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎችንም ይሸለሙ ። 1ኛ
ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ። ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ። ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ  ስጦታዎችንም ይሸለሙ ። 1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ 2ኛ iphone 13 promax 3ኛ ላፕቶፕ ከ4ኛ–10ኛ  ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ 1) በአካል ቢሮ በመምጣት 2) ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ  በኦንላይን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 1⃣በቴሌግራም ⚡️ 2⃣በዋትሳብ 3⃣በኢሞ 4⃣በሚሴጅ 📩📩 📚📖📚🌹📚📖📚📖 ለበለጠ መረጃና ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ለመመዝገብ 0946248626 @Muhadil18 0942189967  @Su_lle2 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 🔣ያለኢሜልመመዝገብይቻላል🔣

በቃ ስጦታውን ወዳቹሁታል መሰል ሳህ🍃🍫ኢንሻአሏህ እሰራለሁኝ አፍዋን እሺ ። ሊንኳን ሸር ሸር የምታደርጉ ውድ እህቶች ባረከሏሁ ፊኩም ለአሏህ ብየ ነው የምወዳቹህ ። 🍃🌸👑

ውሰዱ👑🌸 ለናተ ይሄ ሲያስባቹህ ነው።🍃🍫🍫
+9
ውሰዱ👑🌸 ለናተ ይሄ ሲያስባቹህ ነው።🍃🍫🍫

እኛ ግን… እነዚያ ደጋግ ቀደምቶቻችን የተመኟትን፣ ለሷ ሌት ከቀን የለፉላትን፣ ብዙ የደከሙላትን ያቺን ውብ ጀነት ነው እኛም የምንመኘው? ያለ ምንም ትክክለኛ ስራ… ወላሂ ራሴን ስመረምረው እጅግ ይገ
እኛ ግን… እነዚያ ደጋግ ቀደምቶቻችን የተመኟትን፣ ለሷ ሌት ከቀን የለፉላትን፣ ብዙ የደከሙላትን ያቺን ውብ ጀነት ነው እኛም የምንመኘው? ያለ ምንም ትክክለኛ ስራ… ወላሂ ራሴን ስመረምረው እጅግ ይገርመኛል። እነሱኮ ሀላል የተባለውን ነገር ራሱ እስከ ጥግ ድረስ ጨርሰው የማይሰሩ፣ ተጠንቅቀው የሚኖሩ ድንቅ ሰዎች ነበሩ። እኛ በተቃራኒው… ሀላሉ አልበቃን ብሎ ከሀራሙ ጋር ስናግበሰብስ እንኖራለን። ታዲያ ከእነሱ ጋር እኩል አንድ አይነት ነገር እንለምናለን? በምንስ ድፍረታችን ነው እነሱ የለፉለትንና የሚለምኑትን ጀነት እኛም ያለ አንድ ስራ የምንመኘው? ወላሂ አጃዒብ ነው… ግን ይህ ሁሉ ራሳችንን ለመውቀስ ብቻ አይደለም። ራሳችንን እንድንመረምር፣ የተዘነጋውን እንድንመልስ፣ ከሀራም እንድንርቅ እና ወደ አላህ በእውነት እንድንመለስ ማስታወሻ ነው። ጀነትን መመኘት ብቻ አይበቃም፤ ወደሷ የሚያደርሰንን መንገድም መምረጥ አለብን። አላህ ይዘንልን፣ ልባችንን ያንጻልን፣ ከሀራም ያርቀን፣ በመልካም ሥራ ያግዘን፣ እነዚያን ደጋግ ቀደምቶቻችንንም በጀነቱል ፊርደውስ ያገናኘን። https://t.me/+TdYgY4YKnSFlMDBk https://t.me/+TdYgY4YKnSFlMDBk

⚠️ አስተውሉ❗️ በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?