es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Ir al canal en Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
330
Suscriptores
+124 horas
+57 días
+4630 días
Archivo de publicaciones
🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆     🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆      🏆🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆 🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆     🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆          🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆            🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው 🥰🥰

20. ሱለይማን (ዐ.ሰ) ለአላህ ያደረጉት ታዋቂው ዱዓ (ጸሎት) ምን ነበር?
Anonymous voting

19. ሱለይማን (ዐ.ሰ) የታደሱትና ያነፁት ታላቁ መስጊድ የትኛው ነው?
Anonymous voting

18. የሱለይማን (ዐ.ሰ) ታሪክ የሚያስረዳው ጂኖች የትኛውን ነገር እንደማያውቁ ነው?
Anonymous voting

. የሱለይማንን (ዐ.ሰ) ሞት ለጂኖች ያሳወቀው እና በትራቸውን የበላው ፍጡር ምንድን ነው?
Anonymous voting

16. ጂኖች የሱለይማንን (ዐ.ሰ) ሞት ሳይረዱ ረጅም ጊዜ ስራቸውን ሲሰሩ የቆዩት ለምንድን ነው?
Anonymous voting

15. ሱለይማን (ዐ.ሰ) በተለይ ይወዱትና ይንከባከቡት የነበረው እንስሳ የትኛው ነበር?
Anonymous voting

13. አላህ ለሱለይማን (ዐ.ሰ) ያ ቀለጠለትና እንደ ውሃ ይፈስለት የነበረው ማዕድን ምንድን ነው?
Anonymous voting

12. የሰበእ ንግስት የሱለይማንን ተአምራትና ጥበብ ባየች ጊዜ ምን አደረገች?
Anonymous voting

የቤተመንግስቱ ወለል የተሰራው ከምን ነበር?
Anonymous voting

10. የሰበእ ንግስት ወደ ሱለይማን ቤተመንግስት በገባች ጊዜ ወለሉን ምን መስሏት ነበር ቀሚሷን ያበሰበሰችው?
Anonymous voting

9. የሰበእ ንግስት ዙፋን (መንበር) ቅጽበታዊ በሆነ ፍጥነት ከመንገሱ በፊት ያመጣው ማን ነበር?
Anonymous voting

​8. የሰበእ ንግስት ለሱለይማን ለመጀመሪያ ጊዜ የላከችለት እጅ መንሻ (ገጸ-በረከት) ምን ነበር?
Anonymous voting

7. ሱለይማን (ዐ.ሰ) ለሰበእ ንግስት የላኩላት ደብዳቤ በምን ይጀምር ነበር?
Anonymous voting

​6. በመድየን አገር ሙሳ ለስንት ዓመታት ያህል በረኛ/እረኛ ሆኖ አገለገለ?
Anonymous voting

ሙሳን በወንዝ ዳር አግኝታ በፍቅር አሳድገዋለሁ ያለችው የፊርዐውን ሚስት ማን ትባላለች?
Anonymous voting

2. የሙሳ እናት አላህ በሰጣት ወሂይ (መሪህ) መሰረት ህጻኑን ሙሳን የት ውስጥ አድርጋ ወደ ወንዝ ጣለችው?
Anonymous voting

ነብዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) የማን ልጅ ነበሩ?
Anonymous voting