es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Ir al canal en Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
330
Suscriptores
Sin datos24 horas
+37 días
+4530 días
Archivo de publicaciones
ሙሳን በወንዝ ዳር አግኝታ በፍቅር አሳድገዋለሁ ያለችው የፊርዐውን ሚስት ማን ትባላለች?
Anonymous voting

2. የሙሳ እናት አላህ በሰጣት ወሂይ (መሪህ) መሰረት ህጻኑን ሙሳን የት ውስጥ አድርጋ ወደ ወንዝ ጣለችው?
Anonymous voting

ነብዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) የማን ልጅ ነበሩ?
Anonymous voting

ጥያቄናመልስ በምን ይሑን?

አብሮ ሚያመሽ ሳይሆን አብሮ ሚያረጅ ፍቅር ይስጠን ❤‍🩹 ✍🏽هــشـام

~ንቆ መተው ግን ደስ ሲል~
~ንቆ መተው ግን ደስ ሲል~

"ፈጅር ላይ የሚፈሰዉ እምባ ቀኑን ሙሉ የሚያፅናና ራህማ ይሆናል" اصلات خير من النوم
"ፈጅር ላይ የሚፈሰዉ እምባ ቀኑን ሙሉ የሚያፅናና ራህማ ይሆናል" اصلات خير من النوم

ሕይወታችሁን በጣም ደስተኛ የሚያደርግ ነገር ቢኖር "ሪዳ" (የአላህን ውሳኔ በደስታ መቀበል እና መውደድ) ነው። ጥሩም ይሁን መጥፎ፤ አላህ ለኛ የመረጠልንን ነገር ሙሉ በሙሉ ስንወድ እና ስንቀበል ሕይወታችንን ሙሉ በደስታ እንኖራለን!... ምክንቱም🫴🏼 وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ "አንድን ነገር እሱ ለእናንተ መልካም ሲሆን የምትጠሉት ልትሆኑ ትችላላችሁ፤ አንድንም ነገር እሱ ለእናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት ልትሆኑ ትችላላችሁ። አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም።"

some times.... ....u just need a friend ሁሉንም ነገርህን judge ሣያረግ or ሣይታዘብ የሚያዳምጥህ...🖤 ... ሁሉንም ነገር...!🙁 ያአላሕ... በሉደናደሩ መልካም ለይ
some times....          ....u just need a friend ሁሉንም ነገርህን   judge ሣያረግ or                          ሣይታዘብ  የሚያዳምጥህ...🖤                ... ሁሉንም ነገር...!🙁 ያአላሕ... በሉደናደሩ መልካም ለይል😍

~ ...ስማችንን ብቻ ማወቅ የነበረባቸው ሠዎች ነበሩ... ... ነበሩ....💔
~ ...ስማችንን ብቻ ማወቅ የነበረባቸው ሠዎች ነበሩ...                      ...   ነበሩ....💔

ኢሳ (ዐ.ሰ) ከሰዎች ቤት ጋር በተያያዘ የተሰጣቸው ተአምር ምን ነበር? ሀ) የሰዎችን ቤት ማፍረስ ሐ) ሰዎች በቤታቸው የሚያስቀምጡትን እና የሚበሉትን ነገር ተናግሮ ማወቅ ሐ) የሰዎችን ቤት ወደ ወርቅ መቀየር መ) ሰዎችን ከቤታቸው ማባረር

ኢሳ (ዐ.ሰ) ከጭቃ የወፍ ምስል ሰርተው ሲነፉበት እውነተኛ ወፍ የሚሆነው በማን ፈቃድ ነበር? ሀ) በራሳቸው ሀይል ለ) በመላእክት ሀይል ሐ) በአላህ ፈቃድ መ) በሰዎች እርዳታ

ከሚከተሉት ውስጥ የኢሳ (ዐ.ሰ) ተአምር ያልሆነው የትኛው ነው? ሀ) የዓይነ-ስውራንን ማዳን ለ) ባህርን በበትር መሰነቅ ሐ) በሞቱ ሰዎች ላይ በአላህ ፈቃድ ህይወት መዝራት መ) ከጭቃ የወፍ ምስል ሰርተው ሲነፉበት እውነተኛ ወፍ መሆኑ

ኢሳ (ዐ.ሰ) ህዝቦቻቸውን ወደ ምን እንዲመለሱ ነው ጥሪ ያቀረቡት? ሀ) ወደ አላህ አንድነት (ተውሂድ) ለ) ወደ ጣኦት አምልኮ ሐ) ወደ ንግድና ሀብት ማከማቸት መ) ወደ ፍልስፍና

ለነብዩላህ ኢሳ (ዐ.ሰ) የተሰጣቸው መለኮታዊ መጽሐፍ ስም ማን ይባላል? ሀ) ተውራት ለ) ዘቡር ሐ) ኢንጂል መ) ቁርዓን

ኢሳ (ዐ.ሰ) ለየትኛው ህዝብ ነው የተላኩት? ሀ) ለቁረይሾች ለ) ለበኒ እስራኤል (ለእስራኤል ልጆች) ሐ) ለፋርስ ህዝቦች መ) ለግብፅ ህዝቦች

✨✨✨✨✨ማሻአላሕ መልሳቹታል                     ለ እኔ የአላሕ ባርያነኝ እያነበባቹ መልሱ አሕባብ

. ህፃኑ ኢሳ (ዐ.ሰ) በሕፃንነቱ ከተናገራቸው ንግግሮች መካከል አንዱ የትኛው ነው? ሀ) እኔ ንጉስ ነኝ ለ) እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነብይም አድርጎኛል ሐ) እኔ የአላህ ልጅ ነኝ መ) እኔ መላእክት ነኝ

✨✨✨✨✨ማሻአላሕ መልሳቹታል                     ለ ሕፃኑ ኢሳ አላሕ እንዲናገር አደረገ እያነበባቹ መልሱ አሕባብ

መርየም ህፃኑን ይዛ ወደ ህዝቦቿ በሔደች ጊዜ የነበረውን ጥርጣሬ ለማስወገድ አላህ ምን አደረገ? ሀ) ከሰማይ ምግብ አወረደ ለ) ህፃኑ ኢሳ በጨርቅ እንደተጠቀለለ እንዲናገር አደረገ ሐ) መሬት ተሰነጠቀች መ) ህዝቦቹ ድግምት እንዲሉ አደረገ