es
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Ir al canal en Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 276
Suscriptores
+124 horas
+1937 días
+81630 días
Archivo de publicaciones
12.የነብዩ ኑሕ ዐለይሂ ሰላም ልጅ ከጥፋት ውሃ ያልዳነው ለምን ነበር? A) ሀብታም ስለነበር C) ከካፊሮች ስለነበር D) መልስ የለም

ኧረ ፍጥነት👀 ቆይ ቆይ🤚

11.ነብዩ ኢብራሂም ዐለይሂ ሰላም ለምን “ኸሊሉላህ” ተባሉ? A) ብዙ ሀብት ስለነበራቸው B) አላህ ወዳጅ አድርጎ ስለመረጣቸው C) ንጉሥ ስለነበሩ D) ብዙ ልጆች ስለነበሯቸው

10.ነብዩ ሙሳ ዐለይሂ ሰላም በባሕር ላይ የተደረገላቸው ተአምር ምን ነበር? A) ባሕሩ ተከፈለ B) ውሃው ወደ ሰማይ ወጣ C) ባሕሩ ደረቀ ብቻ D) ዓሣ ተናገረ

9.ለነብዩ ዳዉድ ዐለይሂ ሰላም የተሰጣቸው መጽሐፍ ስሙ ምን ነበር? A) ተውራት B) ዘቡር C) ኢንጂል D) ቁርአን

8.የነብዩ ሱለይማን ዐለይሂ ሰላም ከሚገርሙ ችሎታዎች አንዱ ምን ነበር? A) የእንስሳትን ቋንቋ መረዳት B) ባሕር መስራት C) ሰውን ከሞት ማስነሳት D) ሰማይን መያዝ

7.ነብዩ ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም በሕልማቸው ያዩት ምን ነበር? A) 7 ኮከቦች B) 11 ኮከቦች፣ ፀሐይና ጨረቃ C) 12 ኮከቦች D) 10 ኮከቦች

6.ነብዩ ሳሊሕ ዐለይሂ ሰላም ለሰሙድ ሕዝብ የተሰጠው ታላቅ ምልክት ምን ነበር? A) የአላህ ግመል B) የአላህ ፈረስ C) የአላህ ወፍ D) የአላህ በግ

5.ነብዩ አዩብ ዐለይሂ ሰላም በታሪካቸው በተለይ በምን ይታወቃሉ? A) በትዕግሥት B) በንግድ C) በጦርነት D) በግንባታ

4.ነብዩ ዩኑስ ዐለይሂ ሰላም በጨለማ ውስጥ የጸለዩት ዱዓ ምን ነበር? A) رب اغفر لي B) لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين C) حسبي الله ونعم الوكيل D) رب زدني علما

3.ነብዩ ኢሳ (ዐ.ሰ) ከተደረገላቸው ተአምራት አንዱ ምን ነበር? A) ሙታንን በአላህ ፈቃድ ማስነሳት B) ባሕር መክፈል C) ጨረቃ መክፈል D) ተራራ ማንቀሳቀስ

2.ነብዩ ሁድ ዐለይሂ ሰላም የተላኩት ወደ የትኛው ሕዝብ ነበር? A) ሰሙድ B) ዐድ C) መድየን D) በኒ እስራኤል

1.ከነብያቶች ውስጥ “ኡሉል-ዐዝም” የሚባሉት ስንት ናቸው? A) 3 B) 4 C) 5 D) 7

ይጀመር የታላችሁ አትታዩም👀

አሰላሙ አለይኩም ጀሚዐን 🤚 የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን ይጀምር? ካላችሁ👍

እህቶች ዝናብ🌧 ሲዘንብ እንሸኛችሁ ብለው የሚመጡ ባጃጆችም ሆነ ማንኛውንም ነገር እንዳታምኑ❤️‍🩹 በተለይ በማታ ❗️

"ከሰይድ ቁጥብ አንድሰው አይከላከልም በሰይድ ቁጥብ ዓቂዳ እና መንሀጅ ላይ ቢሆን እንጂ" #አሽይኽ_ዶክተር_ሁሴን_አስልጢይ(ሀፊዘሁላህ) https://t.me/Abu_Umer1
"ከሰይድ ቁጥብ አንድሰው አይከላከልም በሰይድ ቁጥብ ዓቂዳ እና መንሀጅ ላይ ቢሆን እንጂ" #አሽይኽ_ዶክተር_ሁሴን_አስልጢይ(ሀፊዘሁላህ) https://t.me/Abu_Umer1

ዱቄቱን(cream) እንጂ ፊቷን አላየህም!! የታጠበችው ጊዜ እንዳደነግጥ!! ኒቃቡን እንጂ ፊቷን አላየህም!! ስትከፍተው ብርሃኑ አይንህን እንዳያጠፈው ተጠንቀቅ!!

👉በእርግጥም አጥብቀህ የፈለግከውን ነገር የምትፈልግ ከሆነ፤ ይህንን ዱዓ አድርግ🤍 «رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ» "ጌታዬ ሆይ! እኔ
👉በእርግጥም አጥብቀህ የፈለግከውን ነገር የምትፈልግ ከሆነ፤ ይህንን ዱዓ  አድርግ🤍 «رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ» "ጌታዬ ሆይ! እኔ ከአንተ ወደ እኔ ለምታወርደው ከማንኛውም ኸይር ነገር ፈላጊ ነኝ።" ወላሂ! አላህ የማይቻለው ነገር የለም ለኛ የከበደን ለኛ ያቃተን ለኛ ማይቻል ሚመስለን ነገር ለአላህ ግን በኩን ቃል ብቻ ሁሉም ነገር ፈየኩን 🤌 ይሆናል እናንተ ብቻ....  رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ "ጌታዬ ሆይ! እኔ ከአንተ ወደ እኔ ለምታወርደው ከማንኛውም በጎ ነገር ፈላጊ ነኝ!"          በሉት ወላሂ ሚጠቅመን ከሆነ አላህ ለመስጠት አይሰስትም በዱአችሁ ተበራቱ🙌 https://t.me/nejashi_nejashi

ᴍy ᴅᴇᴀʀ ꜱɪꜱᴛᴇʀ እስልምና ላንቺ የዋለውን ውለታ በማይሆን ነገር ስትመልሺ አይከብድም! እስልምና ከመምጣቱ በፊት ሴት ልጅ ከነ ህይወቷ ትቀበር ነበር።አባት ሴት ልጅ ከተወለደለት ያፍር ነበር ታውቂያለሽ አሁን አንቺ ስለተወለድሽ አባትሽ ሲያፍርብሽ ያለው ስሜት it's difficult ሀቂቃ🙌 እና ምን ልልሽ ነው እስልምናሽ ነው ላንቺ ነፃነት ላንቺ መብት ላንቺ ማንነት ላንቺ ውበት ትልቅ ውለታን የዋለልሽ ውዴ እንጅ አንቺ የምትጠሪያቸው ፌሚኒዝሞች ወፍ ምንም ያደረጉት ነገር የለም የሚያደርጉት ነገርም የለም🙌 እና የኛ እስልምና ብዙ ነገራቶችን ለሴቶች አመቻችቶልናልና እንጠቀምበት በማንነትሽ፣ በሴትነትሽ እንዳታፍሪ ያደረገሽ እስልምናሽ እስልምና ከመምጣቱ በፊት ወንዶች ሴት ልጅ ሲወለድላቸው ግራ ይጋባሉ አይደሰቱም ነበር አሁን ግን ሀታ የመጀመሪያ ልጃቸው ሴት ብትሆን የሚደሰቱ አሉ ይህን ያደረገልሽ እስልምናሽ ብቻ ብዙ ብዙ ነገራቶችን እስልምናችን አድርጓል