ምክር ለወጣቶች
Ir al canal en Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 265
Suscriptores
+124 horas
+1937 días
+81630 días
Archivo de publicaciones
7 266
🌴ውድ እህቴ
~ጊዜሽን በጅንጀና አትፍጂ፤
~እህቴ ቁም ነገር ይኑርሽ አግቢ፤
~የሚመሥልሽን ካላገኘሽ ደግሞ ተሰተሪ፤
👉አትዝረክረኪ የማንም መጫወቻ አትሁኚ ምን ነካሽ።
7 266
መኖርሽን ትተሽ መታየትን ስትመርጪ
ትልቁ ስህተትሽ እዛጋ ጀምሯል።
በህይወትሽ ወጣ ወጣን እዩኝ እዩኝን አትፈልጊ! ህይወትሽን ሰተር ደበቅ ብለሽ እያጣጣምሽ ኑሪ እንስቷዬ አይን ሲበዛ የሚያምረዉ ለእንጀራ ነዉ ለህይወት አይደለም
👉ኡኽታ ላንቺ ነው 🙌
7 266
❌ተክፊሪዩ ሙስጠፋ ስቀያየር ❌
ክፍል ❴1❵
✍️አሁንም እሱን ተከትላችሁ ገደል የምትገቡ ቆም ብላችሁ አስቡ።💦
☝️አሏህ በሱና ላይ ያፅናን
ይደመጥ
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
7 266
በ ህይወትህ ማወቅ ያለብህ
8 ነገሮች:
1- ደስታ?
"ሰላትን በጊዜዋ ስገድ"
2 የፊት ብርሃን?
''ለይል ስገድ፤ ፈጅርንም አታስመልጥ"
3 ጤና?
"ፁም "
4 - እርጋታ እና ሰላም?
"ቁርዓን ቅራ"
5 - ፈረጃ?
"እስቲግፋር አብዛ"
6 - የጭንቀት መወገድ?
"ዱዓ ማድረግ አዘውትር - አብዛ"
7 - በረካ?
"ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት አውርድ።'
8 - የመከራ መወገድ?
"(ላ ሃውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ) ማለት አብዛ።''
7 266
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 266
የመልስ ሰዐት ደርሷል
1.C🏆
2.B🏆
3.B🏆
4.C🏆
5.C🏆
6.B🏆
7.C🏆
8.B🏆
9.B🏆
10.C🏆
11.ተኩላ በላው አሉት🏆
12.አሲያ🫶🏻🏆
13.ውሀ በመቅዳት🏆
14.ጡር🏆
15.ሁድሁድ🏆
ለመለሳችሁ በሙሉ ራዚቅ የሆነው ጌታችን አላህ በኢልም ላይ ኢልምን ጨምሮ ይስጣችሁ🤲
ረቡና እኛ በጠየቅነው እናንተ በመለሳችሁት ተጠቃሚዎች ያድርገን 🤲
አንዳንዶቻችሁ ለመመለስ ስትሮጡ ኪቦርዳችሁ አሸራቷችሁ እንደነበር መረጃ ደርሶኛል👀
🍃መልካም ለይል🍂
