fa
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 265
مشترکین
+124 ساعت
+1937 روز
+81630 روز
آرشیو پست ها
ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህባብ ደህና እደሩልኝ እእ አዝካሩ ነውም እንዳይረሳ 👀 🫰🏽መልካም ለይል🫶🏻

ኢማሙ አህመድ እንዲህ ይላሉ ከኡሙ ሷሊህ ባለቤቴ  ጋር 30  አመት አብራኝ ኖራለች አንድ ቀን ተጣልተን አናውቅም ሞተች  ረሂመሁሙሏህ فاظفر بذات الدين تربت يداك አኺ መልእክቴ ገብቶሃላ? https://t.me/Abu_Umer1

ለማንኛውም ከምንም እና ከምንም በላይ የዲን እውቀት ወሳኝነት አለው።ዲናዊ እውቀት ሲኖረን በአላህ ፍቃድ ሌላው የተስተካከለ ይሆናል።ሌላው ከዚህ ቡሀላ አይደል እንዴ👍🤝

የወንዶችስ ከባዱ መስፈርት 👀

ለማግባት የሴቶች ከባዱ መስፈርት ምን ይሆን?

🌴ውድ እህቴ ~ጊዜሽን  በጅንጀና  አትፍጂ፤ ~እህቴ ቁም ነገር ይኑርሽ አግቢ፤ ~የሚመሥልሽን  ካላገኘሽ ደግሞ ተሰተሪ፤ 👉አትዝረክረኪ የማንም መጫወቻ አትሁኚ ምን ነካሽ።

በሀራም የጠገበሽ ሰው   በሕጋዊ መንገድ ( በሀላል )  መቸም ቢሆን አይፈልግሽም  እንዲገባሽ አንድ ሺህ ጊዜ አንብቢው !!

Copy
Copy

🚫የሱፉያዎች የአህባሾች ጉድ ክፍል 2👈 ➺ሼር ...ሼር.... ኢያደረጋችሁ ይድረስ ለአህባሾች☝️ ✔️ይቀጥላል ጉዳቸው ...

🚫የሱፉያዎች እና የአህባሾች ጉድ ክፍል 1👈 ➺ሼር ...ሼር.... ኢያደረጋችሁ ይድረስ ለአህባሾች☝️ ✔️ይቀጥላል ጉዳቸው ...

መኖርሽን ትተሽ መታየትን ስትመርጪ ትልቁ ስህተትሽ እዛጋ ጀምሯል። በህይወትሽ ወጣ ወጣን እዩኝ እዩኝን አትፈልጊ! ህይወትሽን ሰተር ደበቅ ብለሽ እያጣጣምሽ ኑሪ እንስቷዬ አይን ሲበዛ የሚያምረዉ ለእን
መኖርሽን ትተሽ መታየትን ስትመርጪ ትልቁ ስህተትሽ እዛጋ ጀምሯል። በህይወትሽ ወጣ ወጣን እዩኝ እዩኝን አትፈልጊ! ህይወትሽን ሰተር ደበቅ ብለሽ እያጣጣምሽ ኑሪ  እንስቷዬ አይን ሲበዛ የሚያምረዉ ለእንጀራ ነዉ ለህይወት አይደለም 👉ኡኽታ ላንቺ ነው 🙌

الله یعلم ما نشکوا من الالم❤️‍🩹

❌ተክፊሪዩ ሙስጠፋ ስቀያየር ❌ ክፍል ❴1❵ ✍️አሁንም እሱን ተከትላችሁ ገደል የምትገቡ ቆም ብላችሁ አስቡ።💦 ☝️አሏህ በሱና ላይ ያፅናን ይደመጥ •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy

POv:- መድረሳ ላይ ከእናቱ ጋር የመጣው ህፃን ልጅ ከአንቺ ጋር ተግባብቶ ማዘሩን ሲረሳት👀

ከፍቶኛል ስትሉት የሚረዳችሁ ሰው ካለ እድለኞች ናችሁ👐

የሚገለፀው ሳህ👍
የሚገለፀው ሳህ👍

በ ህይወትህ ማወቅ ያለብህ 8 ነገሮች: 1- ደስታ? "ሰላትን በጊዜዋ ስገድ" 2 የፊት ብርሃን? ''ለይል ስገድ፤ ፈጅርንም አታስመልጥ" 3 ጤና? "ፁም " 4 - እርጋታ እና ሰላም? "ቁርዓን ቅራ" 5 - ፈረጃ? "እስቲግፋር አብዛ" 6 - የጭንቀት መወገድ? "ዱዓ ማድረግ አዘውትር - አብዛ" 7 - በረካ? "ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት አውርድ።' 8 - የመከራ መወገድ? "(ላ ሃውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ) ማለት አብዛ።''

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

POv:- መድረሳ ላይ ከእናቱ ጋር የመጣው ህፃን ልጅ ከአንቺ ጋር ተግባብቶ ማዘሩን ሲረሳት👀

የመልስ ሰዐት ደርሷል 1.C🏆 2.B🏆 3.B🏆 4.C🏆 5.C🏆 6.B🏆 7.C🏆 8.B🏆 9.B🏆 10.C🏆 11.ተኩላ በላው አሉት🏆 12.አሲያ🫶🏻🏆 13.ውሀ በመቅዳት🏆 14.ጡር🏆 15.ሁድሁድ🏆 ለመለሳችሁ በሙሉ ራዚቅ የሆነው ጌታችን አላህ በኢልም ላይ ኢልምን ጨምሮ ይስጣችሁ🤲 ረቡና እኛ በጠየቅነው እናንተ በመለሳችሁት ተጠቃሚዎች ያድርገን 🤲 አንዳንዶቻችሁ ለመመለስ ስትሮጡ ኪቦርዳችሁ አሸራቷችሁ እንደነበር መረጃ ደርሶኛል👀 🍃መልካም ለይል🍂