ምክር ለወጣቶች
Ir al canal en Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 424
Suscriptores
+4524 horas
+1107 días
+77230 días
Archivo de publicaciones
7 426
አኡዙቢላህ አቡ ግንብራስ ሚባለው ተክፊርይ በሱና አሊሞች ላይ እንዴት አፋን እንደሚከፍት ስሙት💔
ለጭፍን ተከታዮቹ አድርሱለት🙌
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 426
💫ዶክተሩ እንድትወስድ ያዘዘልህን መድሃኒት በወቅቱ ካልወሰድክ ጤናህ እንደሚጎዳ ሁሉ
✨አሏህም ያዘዘህን ሰላት በወቅቱ ካልሰገድክ አኼራህን ይጎዳል
ሰላትን በወቅቷ ስገዱ🙌
7 426
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ
እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።
የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : –
① የተከበሩት ሸይኽ ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ)
②ተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ)
3 ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ)
በአሏህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ
ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ።
https://t.me/hijra_masjid
7 426
አንድ ጅልባቢስት ነበረች ኒቃብ ትለብሳለች ብለን ስንጠብቅ(ደካማ ባል)አግብታ ጅልባቡንም አወጣችው።
አላሁል ሙስተዓን💦
https://t.me/Abu_Umer1
7 426
የሆነን ሰው ስለ ችግሬ ትንሽ ለሱ መንገር ስጀምርለት ሰለቸው መሰለኝ ይሄን የምታዪትን የአረቢኛ መልእክት ላከለኝ
የዐረብኛ ጽሑፍ ትርጉም፡
"ትካዜውን (ጭንቀቱን) ለሰው ያሰማ — ጭንቀቱ ይበዛበታል፤ ትካዜውን ለአላህ ያሰማ ግን — ጭንቀቱ ይወገድለታል።"ብቻ አብሽሩ ህመማችንን ሚሰማልን ሰው ብናጣ ህመማችንን ሚሰማልን አዛኝ የሆነ ጌታ አለን👌 https://t.me/Abu_Umer1
7 426
"አላህ የሰማያትና የምድር ብርሃን ነው... (ብርሃኑም) በብርሃን ላይ የተደራረበ ብርሃን ነው፤ አላህ ለብርሃኑ የሚሻውን ሰው ይመራል..." ˢᵘʳᵉᵗ-ᵃⁿᵘʳ
የአላህ መመሪያ እና #ቁርዓን ወደ ልብ ሲገባ ሕይወት በብርሃን ትሞላለች። ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከጭንቀት ወደ እፎይታ የሚመራን የእርሱ ኑር (ብርሃን) ብቻ ነው!
🤲🏽 አላህ በልባችን፣ በዓይናችን እና በሕይወታችን ውስጥ ብርሃንን ያድርግልን።
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
7 426
بسم الله الرحمن الرحيم
ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤
በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ!
🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ።
#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ
7 426
🌸✨ ━━━━━━━ 🪷 ━━━━━━━ ✨🌸
ምን ዋጋ አለው?
🌺 ምን ዋጋ አለው መልክ፣ ቢያብረቀርቅ እንደ ፀሐይ፣
ዲንና ስነ-ምግባር፣ ተቅዋሽ ሳይታይ?
ውበት ያበራል፣ ነገ ግን ይረግፋል፣
ዲን የሌለው ህይወት፣ በከንቱ ይጠፋል። 🌿
🌼 ምን ዋጋ አለው ገንዘብ፣ ቢቆለል እንደ ጋራ፣
ዲን ከሌለህ ወንድም፣ ለነገው ሳትሰራ?
ሀብት እዚህ ይቀራል፣ አፈር ይበላዋል፣
እምነት የሌለው ልብ፣ መጨረሻው ባዶነት ይከበዋል። 🌿
🪷 ምን ዋጋ አለው?
ውጫዊው አምሮ፣ ውስጡ ከጠቆረ፣
የዚች ዓለም አላፊ ጌጥ፣ በከንቱ ከተቆጠረ? ✨
🌹 እውነተኛ ውበት፣ የልብ ብርሃንና እምነት ነው፣
እውነተኛ ሀብት፣ ዲን፣ ተቅዋና ጽናት ነው! 🍃
🌸✨ ━━━━━━━ 🪷 ━━━━━━━ ✨🌸
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
