es
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Ir al canal en Telegram

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
380
Suscriptores
+124 horas
+37 días
+1630 días
Archivo de publicaciones
''የብዙ ሟች ቤተሰቦችን ማግኘት አልተቻለም'' 🚨 ⚠️ አስቸኳይ መልዕክት፡ #ሸር ይደረግ! ⚠️ የሟቾች ቤተሰቦችን ማግኘት ባለመቻሉ አስቸኳይ እገዛ ይፈለጋል። 🚨'' ዛሬ ማለዳ ሰኔ 08/2018 ዓ.ም በደሴ እና ኮምቦልቻ መካከል በሚገኘው ''ሀረጎ'' መንገድ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ31 ሰዎች ሕይወት ማለፉ የሚታወስ ነው። የሟቾች አስክሬን ደሴና ከምቦልቻ ሆስፒታሎች የሚገኝ ሲሆን ''በዚህ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ብዙ ሰዎች መታወቂያ እና ማንነታቸውን የሚገልፅ መረጃ ባለመኖሩ'' አስከሬን ለማስረከብም ሆነ ሁኔታውን ለማሳወቅና የቤተሰቦቻቸውን አድራሻ ማግኘት ከባድ ሆኗል ተብሏል። አደጋ የደረሰበት ''አውቶቡስ ሰኔ 07/2018 ዓ.ዓ መነሻው ከቦረና መካነ-ሰላም ከተማ እንደሆነም የተገለፀ ሲሆን'' ይህ መልዕክት ለሚመለከታቸው ቤተሰቦች በፍጥነት እንዲደርስ ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ። በተለይ ከመካነ-ሰላም ወደ አድስ አበባ የተጓዘ የቤተሰብ አካል ካለና አድራሻው የጠፋባችሁ ወይም የምታውቁት ሰው ካለ መረጃዎችን በማመሳከር እንድትተባበሩና መረጃው ለሌላቸው ደግሞ ይህንን ፅሁፍ በየግሩፑ እና በየገጻችሁ #Share በማድረግ አግዙ። የአንድ ሰው ''ሼር'' ማድረግ ለአንድ ቤተሰብ መጽናኛና መረጃ ሊሆን ይችላል። ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለተጎጅ ቤተሰቦችም መጽናናትን እንመኛለን!

ሸይኽ_ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአሔራ ከሳሪ ይሆናል። ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው።» 📚 ۞ المنتقى【1/193】۞ https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

ለማስታወስ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ አሏህ እርሱን በመታዘዝ እና በመገዛት ያግዘን ያረበል አለሚን ሳትቀጣን ማረን ሳትቀጣን ወዳንተ መልሰን   ልባችንን አንተን በመፍራት እና በአንተ ፍቅር ሙላልን ኣሚን🤍

አድምጡት እስኪ ይህን ማራኪ እማይጠገብ ደዕዋ ሐቂቃ

አድስ ሙሐደራ ደሴ አረብ ገንዳ መስጅድ 💉ስለ ተውሒድና ሽርክ ምረጥ ምክር 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ) t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይ
እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ እውቀትዎን ያሳድጉ! 👇

ሼይኽ ሳልህ አልፎዛን አላህ ይጠብቃቸው እኛ ዘንድ ከሁሉ በላይ ውድ የሆነው ነገር ዐቂዳችን (እምነታችን) ነው። ስለዚህ እሱን ልንጠብቀው ይገባል። (እንዴት ልንጠብቀው ይገባል?) በመማር፣ በማስተማር፣ ወደ እሱ በመጣራትና በእሱ ላይ በመፅናት። ያለ እሱ ለእኛ ምንም ዓይነት ደስታ፣ መዳንና ስኬት የለንም። አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ዲኑን እንዲረዳ፣ ቃሉን ከፍ እንዲያደርግ፣ ይህችንም ሀገር ሆነ የሌሎች ሙስሊሞችን ሀገራት በአጠቃላይ ከማንኛውም መጥፎና አስከፊ ነገር፣ ከማንኛውም ጠማማ ጥሪ (ዳዕዋ) እና ከማንኛውም ለዚህች የተባረከች ጥሪ ጠላት ከሆነ አስተማሪ እንዲጠብቅልን እንለምነዋለን። ይህንን እኛ ላይም ሆነ ከእኛ በኋላ በሚመጡት ላይ እንዲጠብቅልን፣ ይህንን ዲን እንዲያቆይልን፣ እናም አሁን በሰላም፣ በርዝቅ፣ በምቾትና በብልፅግና (ምስጋና ለአላህ ይገባውና) በሁሉም መልኩ እየኖርንባት ያለነውን ይህችን ፀጋ እንዲያቆይልን እንለምነዋለን።" https://t.me/abu_hayder_aliy

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ታላቁን እንግዳችንን ሸይኻችንን መከታተል ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇👇 http://t.me/AbulbukhariSeid http://t.me/AbulbukhariSeid ☝️☝️☝️☝️☝️

ጥያቄ❓ ጅህልና ጨለማ ነዉ በ ____ ተዋጋዉ/ጊዉ❔

Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ጥያቄ፦ ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ላይ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሀፈዘ (የሸመደደ) ሰው ከደጃል ፈተና ይጠበቃል።

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏من سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿 ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰 «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ ﷺ 🌹 .................🌹 ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹  ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹 በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                 https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

قال رسول الله ﷺ: «عَجَبًا لأَمْرِ المؤمنِ، إنَّ أَمْرَهُ كُلَّهُ له خيرٌ، وليس ذاك لأحدٍ إلا للمؤمنِ؛ إن أصابته سرَّاءُ شكر ف
+1
قال رسول الله ﷺ: «عَجَبًا لأَمْرِ المؤمنِ، إنَّ أَمْرَهُ كُلَّهُ له خيرٌ، وليس ذاك لأحدٍ إلا للمؤمنِ؛ إن أصابته سرَّاءُ شكر فكان خيرًا له، وإن أصابته ضرَّاءُ صبر فكان خيرًا له». رواه صحيح مسلم. የአላህ መለክተኛ ﷺ የሙእሚን ነገር በጣም ይገርማል! ለማንም የለላቸዉ እድል ለነሱ አላቸዉ አሉ ሙአሚን ለሆነ ሰዉ ሁልግዜ ኸይር (አጅር) ይፃፍለታል 'ጥሩ ነገር ሲያገኙ አላህን ያመሰግናሉ አጅር ይፃፍላቸዋል ' መጥፎም ነገር ሲያጋጥማቸዉ ይታገሳሉ ከዛም አሁንም አጅር ይፃፍላቸዋል ። ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ባሪያው አመስጋኝና ምህረትን ለማኝ በሆነ ጊዜ፤ መልካም ነገር ለርሱ እጥፍ ድርብ ከመሆንና መጥፎ ነገር ከርሱ ከመገፍተር አይወገድም።» 📚 ۞ مجمــوع الفتــاوى【14/262】۞ ትእገስት ሐቂቃ ከዝህም በፊት እንደፃፍኩት አሁን ላይ ትእግስት የለንም ብዙዎቻችን የሆነ ነገር ሲደርስብን ድሕነት :መሰረቅ : ከሰዎችጋ አለመግባባት ሲፈጠር መታገስ አቅቶን የፈለግነዉን እያደረግን እኔ ታጋሽ ነኝ እንላለን አላህ እኛን ከፈጠረን ጀምሮ በኛ ላይ የዋለልንን ፀጋ ብንቆጥረው ሐቂቃ ለሱ የሚመጥን ምስጋናም የለንም የምር" ሙሉ የሰዉነት አካላችን ምላስ ሆኖ 24 ት ሰዓት አልሐምዱሊላህ እያልን ብንዉልም ብናድርም የአላህን ዉለታ አይከፍልልንም ። https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

አንዳንዶች ለነገርና በአቋራጭ ለመክበር ብላችሁ እየተንቀለቀላችሁ የሚላኩላችሁን ሊንኮች ተስገብግባችሁ እየነካችሁ ሐክ እየተደረጋችሁ ነው። ሐክ መደረጋችሁ ብቻ ሳይሆን ፈሳድ በየግሩፓችሁና ቻታችሁ በስማችሁ ይላካል። ስንት ጊዜ ተነግሯችሁ እንዴት እንደሚገባችሁ አላውቅም። https://t.me/Abureyyan_onlinemedresa

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!!

🔔 የተለያዩ ጠቃሚ እና ምርጥ ኢስላማዊ ቻናሎች ​ሁሉንም በአንድ ቦታ የያዘ፣ እውቀትና መዝናኛን ያጣመሩ ኢስላማዊ ቻናሎችን ይዘንላችሁ መጥተናል ። ​📥 ሁሉንም ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ Free promoter :- @Suna_waver

⭕️👌አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! ‼️ ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽ
⭕️👌አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! ‼️ ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​👌⭕️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ! ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለእህት ለወንዲሞች ሸር እናድርግላቸው 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abuanes53 https://t.me/abuanes53 https://t.me/abuanes53

ኢና ሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂዑን ኢና ሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂዑን ሙሀመድ አደምና ሙሀመዴ አሊ በእምነታቸው ብቻ በዘግናኝ ጭካኔ ተገድለዋል። (ለአዲስ አበባ ፖሊስ፣ ለፌደራል ፖሊስ እና ለመንግስት ገጾች) >መሐል አዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ ሙሐመድ አደምና ሙሐመድ ዓሊ የተባሉ ሁለት #ምስኪን የቁርኣን ደረሶች ያለምን ምክንያት በተኙበት አንገታቸው ታንቆና ታርደው፣ አይናቸው ወጥቶ ተገድለዋል‼️ ይህ ሆን ተብሎ የተፈጸመ የጥላቻ እና የሽብር ወንጀል ነው! መንግስት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ እነዚህን አረመኔ ገዳዮች በአስቸኳይ አድኖ ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ እንጠይቃለን! የሙስሊሙ ደም ርካሽ አይደለም! ይህንን ዘግናኝ ጭፍጨፋና የንፁህ ወንድሞቻችንን ሞት ሁላችንም ሙስሊሞች በሙሉ ድምፅ ልናወግዝ ይገባል። የእውቀት ባለቤቶች ታዋቂ ሰዎች የቻናል ባለቤቶች ሁላችንም በአንድ ድምፅ እንጩህ ለቀጣይም እንመካከር እባካችሁ ግፋችን በዚህ ይቆም ዘንድ እንትጋ እስከ መቼ‼️ > #JusticeForMuhammedAdem #JusticeForMuhammedAli #AddisAbabaPolice