ar
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

الذهاب إلى القناة على Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
558
المشتركون
+1224 ساعات
+187 أيام
+4930 أيام
أرشيف المشاركات
👌ልብ ሰርስራ የምትገባ ማራኪ ግጥም ከመሳጭ ድምፅ ጋ ልጋብዛቹህ‼️ أتـدري مـن يـزيـل الـهـم إن ضـا قـت بـك الدنـيـا ومـن يـرعـاك لا يـنـساك دومـا كـيـفـمـا تـحـيـى..
​ዱንያ ስትጠብብህ (ችግር ሲጸናብህ) ጭንቀትህን የሚያስወግደው ማን እንደሆነ ታውቃለህ? እንዴትም ብትኖር ሁልጊዜ የማይረሳህና የሚንከባከብህ ማን እንደሆነስ?
https://t.me/Abureyyan_onlinemedresa https://t.me/Abureyyan_onlinemedresa

አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ:- የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው:- የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች:- በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል።
ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት!
ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት ወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9,000 (ዘጠኝ ሺ) ርያል እዳ አለባት ከዚህ በፊት በነበራት ሶስት ጊዜ ኦፕሬሽን 25,000 ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው። ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው። "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" አካውት እህታችንን ለመርዳት ንግድ ባንክ፡- 1000586128977 አሚናት ጡሃ ዑመር https://t.me/+pT5OceZcGRU3ZDNk

Repost from N/a
ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ቻናል ላይ በነጻ ማስተዋወቅ እንዲሁም ስራ ለማግኘት ከፈለጉ Halal Jobsን ይቀላቀሉ!👇

«ኢኽዋን ማለት ይህ ነው ።» የግብፁ ፈርጥ ሸይኽ ሙዘሚል ፈቂሪ ሀፊዞሁሏህ ስሟቸው ይህን ጀግና t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: «الدرجات العالية لا تُنال إلا بالابتلاء والمحن.» 📚 مجموع الفتاوى 【25/302】 ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : - «ከፍ ያሉ ደረጃዎች በፈተናና በመከራ እንጅ አይገኙም።» 📚 ۞ مجموع الفتاوى【25/302】۞

ፕሮግራም ሊጀምር ነው ገባ ገባ በሉ ከመረከዝ መናሩ ሱና መድረኩን በዋናነት የሚመራልን ወንድማችን ኡስታዝ አቡ አዩብ https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris?livestream=a08579d3fbf28966ef

አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን: ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም: ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ: መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት: ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ: የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው: የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች: በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል። ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት ፡ ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት ወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9.000ሺርያል እዳ አለባት ከዚህ በፊት በነበራት ሶስትጊዜ ኦፕሬሽን 25.000ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ፡ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ፡ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው ፡ ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው ፡ "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" አካውት እህታችንን ለመርዳት ንግድ ባንክ፡1000586128977 አሚነት ጡሃ ዑመድ https://t.me/+SUWC9mmWaBU0YzRk

አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን: ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም: ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ: መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት: ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ: የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው: የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች: በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል። ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት ፡ ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት ወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9.000ሺርያል እዳ አለባት ከዚህ በፊት በነበራት ሶስትጊዜ ኦፕሬሽን 25.000ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ፡ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ፡ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው ፡ ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው ፡ "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" አካውት እህታችንን ለመርዳት ንግድ ባንክ፡1000586128977 አሚነት ጡሃ ዑመድ https://t.me/+yHgRjtUFCgA5MTVk

photo content

ተጀመረ
አዲስ የኪታብ ደርስ
      📖ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎤በኡስታዝ አቡ ኢምራን የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 🌙በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ  - - ሸር አድርጉት https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d

Repost from N/a
➲ የሱና ቴሌግራም ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል 🍖በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 🍒       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው  🍯 የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይ
እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ እውቀትዎን ያሳድጉ! 👇

photo content

የ “ዘመን መለወጫ” ኮተቶች ~ ኢትዮጵያ በምትከተለው ክርስቲያናዊው የዘመን አቆጣጠር መሰረት አዲስ አመት ሊገባ የያዝነው አመት እየተጠናቀቀ ነው። በያመቱ በዚህ ሰሞን የሚፈፀሙ ከሃይማኖታችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ነገሮ አሉ። ከነዚህም ውስጥ:- 1. ድግምትና ጥንቆላ፦ በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነሐሴ ሊጠናቀቅ ሲል በየጠንቋዩ ቤት የሚልከሰከሱት ብዙ ናቸው። ከዚያም አምስቱ ወይም ስድስቱ የጳጉሜ ቀናት መንገዶች በድግምት ስራዎች ይሞላሉ። በነዚህ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲረግጣቸው/ እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ የሞቱ ፍየሎች፣ ዶሮዎች፣ ድመቶች፣ ጥንቸሎች ወዘተ ታርደው ይጣላሉ። በደም የተነከሩ ሳንቲሞች፣ ብሮች፣ ጌጣ ጌጦች፣ የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ። * ጥንቆላና ድግምት ከኢስላም የሚያስወጡ ከባባድ ወንጀሎች ናቸው፡፡ وَاتَّبَعُوا مَا تَتْلُو الشَّيَاطِينُ عَلَى مُلْكِ سُلَيْمَانَ وَمَا كَفَرَ سُلَيْمَانُ وَلَكِنَّ الشَّيَاطِينَ كَفَرُوا يُعَلِّمُونَ النَّاسَ السِّحْرَ “በሱለይማን ዘመነ-መንግስት ሸይ ^ጧኖች የሚያነቡትንም (ድግምት) ተከተሉ። ሱለይማን ግን አልካደም (ድግምተኛ አልነበረምና።) ግና ሸይ^ጧኖች ሰዎችን ድግምት የሚያስተምሩ ሲሆኑ ካዱ።” [አል-በቀራህ፡ 102] ነብዩም ﷺ {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ በሚናገረው ያመነ፣ በሙሐመድ ላይ በወረደው ክዷል} ብለዋል። [አስ-ሶሒሐህ፡ 3387] * ደጋሚዎችና ከነሱ ዘንድ የሚመላለሱ ሰዎች መቼም ቢሆን ስኬት የላቸውም። ጌታችን “ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም” ብሏል። [ጦሃ፡ 69] * ጠንቋይና ደጋሚ ዘንድ የሚሄድ ሰው የተነገረውን ባያምን እንኳን ከባድ ቅጣት ይከተለዋል። ነብዩ ﷺ {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ ስለሆነ ነገር የጠየቀው የአርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት የለውም} ብለዋል። [ሙስሊም፡ 5957] 2. ሎሚ መምጠጥ እና ፌጦ መብላት:- በአንዳንድ አካባቢዎች ከድግምትና ጥንቆላ ለመጠበቅ በማሰብ ወላጆች ልጆቻቸውን ጳጉሜ ላይ ሎሚና ፌጦ ይመግባሉ። ድግምትና ጥንቆላ ሸይ^ ጧናዊ ተግባራት ናቸው። መጥጠበቂያ መንገዶቹ አዝካር፣ አየቱል ኩርሲይ፣ ሱረቱል ኢኽላስን (ቁል ሁወላሁ አሐድ)፣ ሙዐዊዘተይን (ቁል አዑዙ ቢረቢል ፈለቅ፣ ቁል አዑዙ ቢረቢናስ) ከሶላት በኋላ እና ጧትና ማታ መቅራት፣ እንዲሁም ከሱረቱል በቀራ የመጨረሻዎቹን ሁለት አንቀፆች መቅራት፣ ሩቅያ ማድረግ ናቸው። አጉል እምነት ላይ የተመሰረቱ ሰበቦችን መጠቀም ከሺርክ ነው። በተረፈ የተጣለ የድግምት ስራ ቢያጋጥመን ምንም መደናገጥ አያስፈልግም። በአላህ ላይ ጠንካራ እምነት ማሳደር (ተወኩል) ቀዳሚው መከላከያ መንገድ ነው። አጉል መጨናነቅ ለችግር ይዳርጋል። ከዚያም የድግምት ስራውን ሙዐዊዘተይን በመቅራት ማስወገድ ነው (ማቃጠል፣ መቆራረጥ ወይም ቆፍሮ መቅበር)። 3. የጳጉሜ ዱዓእ የሚል ቢድዐ:- በአንዳንድ አካባቢዎች የጳጉሜ ዱዓእ “መቅቡል ነው” (ተቀባይነት ያለው ነው) የሚል እምነት አለ። ይሄ አጉል እምነት ነው። በጣም የሚገርመው ለዱዓእ የሚጣዱት እስልምናን ያውቃሉ ሰዎችን ያስተምራሉ የሚባሉት ሰዎች መሆናቸው ነው። ነብዩ ﷺ “አላህ እውቀትን ከባሪያዎቹ መንጠቅን አይነጥቅም። ይልቁንም ዑለማዎችን በመውሰድ (በመግደል) እውቀትን ይወስዳል። ከዚያም ዓሊም እስከማይቀር ድረስ። በዚያኔ ሰዎች መሀይማንን መሪዎች አድርገው ይይዛሉ። ሲጠየቁም ያለ እውቀት ፈትዋ ይሰጣሉ። በዚህም ይጠማሉ፣ ያጠማሉም” ብለዋል። [ሶሒሕ አልቡኻሪይ፡ 100] [ሶሒሕ ሙስሊም፡ 2673] 4. የጳጉሜ ጸበል (ጥምቀት)፦ ጳጉሜ 3 ቀን በኦርቶዶክስ ክርስትና የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል ነው ይላሉ። በዚህ ዕለት "የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ፣ ዝናቡም የበረከትና የፈውስ ውሃ ሆኖ ይወርዳል" ተብሎ ይታመናል። በዚህም የተነሳ ሕዝቡ ሕፃናትን ጨምሮ ከሰማይ የሚወርደውን ዝናብ (የጳጉሜን ዝናብ) እንደ ጸበል በመቁጠር ሰውነታቸውን ይጠመቁበታል። ሙስሊሞች ከንደዚህ ዓይነት እምነቶችና ተግባራት ሊርቁ ይገባል። 5. እንቁጣጣሽ ማክበር:- ሌላኛው የ “ዘመን መለወጫን” ተከትሎ የሚፈፀመው ጥፋት መስከረም አንድን ወይም እንቁጣጣሽን ማክበር ነው። ዕለቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት መሠረት "ቅዱስ ዮሐንስ" በመባል የሚጠራ ሲሆን፣ የመጥምቁ ዮሐንስ መታሰቢያ እና የቅዱሳን አበው መታሰቢያ ይደረግበታል። በቤተክርስቲያን ደረጃ የማህሌት፣ የቅዳሴ እና የምስጋና ሥርዓት ይፈጸምበታል። ​በተጨማሪም የበዓሉ ስም (እንቁጣጣሽ የሚለው) ከንግሥተ ሳባ እና ከንጉሥ ሰሎሞን አፈ ታሪክ ጋር ይያያዛል። ንግሥተ ሳባ ከኢየሩሳሌም ስትመለስ መኳንንቶቿ "እንቁ ለጣጣሽ" (ለጌጥሽ ይሁን) በማለት በዕንቁ ስለተቀበሏት ይህ ስም እንደወጣ ይነገራል። አቆጣጠሩ ሀገራዊ እንጂ እምነታዊ መሰረት እንደሌለው ሊያሳምኑ የሚሞክሩ ሰዎች አሉ። ነገሩ ግልፅ ቢሆንም ድንገት የሚሰወራቸው ካሉ ለማስታወስ ያህል:- * አቆጣጠሩ ከግብፅ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን የተቀዳ ነው። * አመቱ ሲፃፍ መጨረሻ ላይ “ዓመተ ምህረት” የሚባለውም ክርስቲያናዊ ስለሆነ ነው። * የነብዩ ዒሳን (ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈንና) መወለድ መሰረት ያደረገ እንደሆነ የሚታመን ነው። * በእለቱም የሚፈፀሙት የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶችም በዓሉ ክርስቲያናዊ እንደሆነ በሚገባ አጉልተው ያሳያሉ፦ - የዋዜማ ጸሎትና ማኅሌት፦ በበዓሉ ዋዜማ (ጳጉሜን 5 ወይም 6) ሌሊቱን ሙሉ በቤተክርስቲያን ልዩ የቅዱስ ዮሐንስ ማኅሌትና ጸሎት ይቆማል። - የቅዳሴ ሥነ-ሥርዓት፦ በዕለቱ ጠዋት ምዕመናን አዲስ ልብስ ለብሰው ወደ ቤተክርስቲያን በመሄድ በቅዳሴና በዕለቱ ትምህርተ ወንጌል ላይ ይሳተፋሉ። - ዘመነ ዮሐንስን መቀበል፦ በቤተክርስቲያን ዘመን መለወጫን አስመልክቶ ልዩ ጸሎት ይደረጋል፤ የወንጌላዊው ዘመንም (ዘመነ ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ ወይም ዮሐንስ) ይታወጃል። “እንኳን ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ፣ ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ፣ ... አደረሳችሁ” ማለታቸው አቆጣጠሩና በዓሉ ሃይማኖታዊ መሆናቸውን አጉልተው የሚያሳዩ ነጥቦች ናቸው፡፡ ይህንን ስንል የሚጎረብጣቸው አሉ። እኛ'ኮ የኛን ዒድ አብራችሁን ካላከበራችሁ አላልንም። ይልቁንም የኛን እምነታዊ መገለጫ ካላንፀባረቃችሁ ብሎ ሌሎችን መወረፍ አክራሪነት ነው። እምነታችን የሌሎች ህዝቦች #መለያ በሆኑ እምነቶችና ልማዶች መመሳሰልን አይፈቅድም። ነብያችን ﷺ “በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱው ነው” ብለዋል። (ኢብኑ ሙነወር፣ 18/11/1436) = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

photo content

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"

Repost from N/a
ታላቅ የደአዋ እና የኒያ ፕርግራም ገባ ገባ በሉ ሰአት ደርሷ አድድድድድድድድድድድድ🖊️ ሼርርርርርርርርርርርርርርር🎤 አርጉ ባረክ አላሁፊኮም ጀዛኩም አላህ ኽይረን "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/+R3jwr9j2xJdkNTI0

Repost from N/a
ታላቅ የደአዋ እና የኒያ ፕሮግራም ነገ እሮብ ርእስ_በሰአቱ የሚገለፅ ይሆናል ኢንሻ አላህ በዚህ ፕሮግራም ታዳሚ ወንድሞች ወንድም ኢንጅነር አብዱልአዚዝ ወንድም ኢብኑ ሀሰን ወንድም አቡ ሙአዝ ወንድም አብዱ ወንድም አቡ ሁዘይፋ ወንድም ጀማል ወንድም አቡ አይሻ የፕርግራም ሰአት ከአስር በኋላ በኢትዮጵያ ከ10.0ሰአት ጀምሮ በሳውዲ አረቢያ 4.0ሰአት ጀምሮ በዱባይ5.0ሰአት ጀምሮ ፕርግራም የሚተላለፍበት በዚሁ ነው የሱና እህታችንን እንተባበራት ግሩፕ አድ ሼር በማረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/+R3jwr9j2xJdkNTI0

قال الإمام أحمد رحمه الله: «رحم الله عبدًا تكلم الحق، واتبع آثار السلف، وتمسّك بالسنة، واقتدى بالصالحين، وجانب أهل البدع، وترك مجالستهم، وفعل ذلك كله ابتغاء ثواب الله والتقرّب إليه». 📚 طبقات الحنابلة 【1/36】 ኢማሙ_አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሀቅን የተናገረ፣ የሰለፎችን ፈለግ የተከተለ፣ ሱናን አጥብቆ የያዘ፣ ደጋጎቹን የተከተለ፣ የቢድዓ ባለቤቶችን የራቀ፣ ከነሱ ጋር መቀማመጥን የተወና ይህን ሁሉ ሲያደርግ የአሏህን ምንዳና ወደሱ መቃረብን ፈልጎበት ያደረገን ባሪያ አሏህ ይዘንለት።» 📚 ۞ طبقـات الحنابلـة【1/36】۞

ነውረኛ ጥፋት እንደሆነ አውቆ በግልፅ ለማውገዝ አይሸማቀቅም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አለቀ። (ኢብኑ ሙነወር፣ ረቢዑልአወል 18/1448) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor