es
Feedback
አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦

አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦

Ir al canal en Telegram

🎤🎤 ለሱና የሚያገሳ አምበሳ ካልሆንክ በሱና ሰዎች ላይ የሚጮህ ውሻ አትሁን "ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ኢብን ያሲን (አል_ለተሚ) ሀፊዞሁሏህ

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
3 023
Suscriptores
+524 horas
+1617 días
+53730 días
Archivo de publicaciones
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ። ​#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ

  ✅"ጊዜን በጊዜ ቁ_2 ........  ውድ እህቴ፣ ውዷ የአሏህ ባሪያ ለሀቅ ዘብ ቋሚ፣ ጊዜሺን በጊዜ ዛሬ ተጠቀሚ፣ ውድ ጊዜሽ አልፎ ነገ ሳትነ'ድሚ፣ የነገ ስንቅሽን መልካም አስቀድሚ፣ ጊዜያችን ውድ ነው አይጠብቅም ቁሞ፣ ዛሬን ማሳለፍ ነው በጊዜ ተጠቅሞ። አቡ ሙቅቢል (አልጎቢይ) https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry

🎤እኔም አቡ ሙቅቢል🔑 ያላወቀ ይዎቅ ያልሰማውም ይስማ፤ መንሀጄን ለቅቄ ካንተ ላልስማማ፣ ይህ እውነታየ ነው ልንገርህ ስማማ። ከታች እንዳጠብቅ ☝️👆 ከላይ አምብብማ፣ 💎💎"ሰለፊይነት ልንኖራት
🎤እኔም አቡ ሙቅቢል🔑 ያላወቀ ይዎቅ ያልሰማውም ይስማ፤ መንሀጄን ለቅቄ ካንተ ላልስማማ፣ ይህ እውነታየ ነው ልንገርህ ስማማ። ከታች እንዳጠብቅ ☝️👆 ከላይ አምብብማ፣ 💎💎"ሰለፊይነት ልንኖራት ልንሞባት ካስፈለገም ልንሞትላት የሚገባት እንዲሁም የዘመን ውል የሌላት ጽኑ መንገድ ናት ፣ ✅"ኢንሻ አሏህ እኔም ሰለፊይ ነኝ"በቻልኩት ተከታይ። https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry

🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው? 🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸

📨 ከውስጥ የመነጨ የዓሊም እንባ! 🎧 ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ 📚 🔥የጉርባእነት እሳት ሲለበልብ እንባን መቆጣጠር አይስችልም ወ'ሏህ። 🫱"اصبروا فإنه لا يأتي عليكم زمان إلا والذي بعده شر منه. ✈️ https://t.me/Abu_Hessan

የኢትዮጵያ ሰለፍይ ኡለሞች መስከረም 15/2018 ባደረጉት ስብሰባ፣ በሰለፍዮች መካከል አለመግባባቶች ሲፈጠሩ፤ ጉዳዩ በየአካባቢው ለሚገኙ መሻይኾች እየቀረበ፣ በውይይት እንዲፈታ የጋራ ውሳኔ ማሳለፋቸው ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሰረት በሰሜን ወሎ፣ በሀራና አካካቢው በአህለሱና ውንድሞቻችን መካከል የተከሰተው አለመግባባት፣ ከላይ በተቀመጠው ውሳኔ መሰረት ጉዳዩን እንዲያዩ በተመደቡት የአካባቢው መሻይኾች አማካኝነት እንዲታይና መፍትሄ እንዲቀመጥለት ቀደም ሲል በቃል ምላሽ የተሰጠ ሲሆን፣ አሁንም በፅሁፍ ለማረጋገጥ እንወዳለን፡፡ የኢትዮጵያ አህለ ሱና ማህበር https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

🎧አድስና ትኩስ ግጥም 🔑
🎤ርእስ፦ የትኛው ነው መንጋ? ይድረስ ለቁንቁኑ መንጋ? ለሙመይኣዎች 🎤 አልሃምዱሊላሂ ለሀያሉ ጌታ፣ ምስጋና ይድረሰው በጧትም በማታ። "ዛሬ ሰማኋቸው መንጎች መንጋ እያሉ፣ አፋቸው ሰፋና ዲካ አልቦ ዘለሉ፣ መልካምን ታፔላ '' ለጥፎ መዋሉ፣ ምን ጥቅም ይገኛል ከተግባር ከሌሉ። አድማጩ ወገኔ ያዝልኝ እዚጋ፣ በቁርአን በሀዲስ ራሱን ያስጠጋ፣ ለመንሀጀ አሰለፍ ሌት ቀን የሚፈጋ፣ ለወላእ ና በራእ ባቅሙ የሚተጋ፣ በሰለፎች መንገድ ጸንቶ የተረጋጋ፣ ወይስ ያ ነጋዴው ባፉ የሚኖጋ፣ ሰለፊያዎችን አርቆ ያስጠጋ፣ ሰኪና የሌለው ውሸት የሚያኖጋ፣ ቀልጦ ያቀለጠው በውሸት አለንጋ፣ እስኪ መልሱልኝ "የትኛው ነው መንጋ? https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry

ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

🎙🎙 ​የተከበሩ ሼይኽ  ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ ) ገብተዋል ሼር ሼር         ሼር ሼር                 ሼር ሼር ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bilalmesji?videochat=51fc67730fd1500290

🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!

ኡስታዝ  ሻኪር ሱልጧን ከ አዲስ አ አበባ ገብተዋል  አሏህ ይጠብቀቸው https://t.me/bilalmesji?videochat=51fc67730fd1500290

👍👍👍👍👍👍👍👍           👍💪👌 ✔️ሁላችሁም እየተሳተፋችሁ ከዚህ ደማቅ ፕሮግራም‼️ 🚨🔴ኑ ቢላል መስጂድን በጋራ እንገንባ❕ 📣📣💙💙💙💙💙📣📣❗️ 📌ደማቅ የኸይር ፉክክር ሁላችሁም እየገባችሁ ተሳተፋ!! 👇👇👇👇 🌐https://t.me/bilalmesji?videochat 🌐https://t.me/bilalmesji?videochat

Repost from N/a
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link 🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ https://s.imoim.net/RKt0rh?from
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link 🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link share share مع السلامة🙌

Repost from N/a
https://t.me/bilalmesji 🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ https://t.me/bilalmesji share share مع السلامة🙌
https://t.me/bilalmesji 🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ https://t.me/bilalmesji share share مع السلامة🙌

🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎤ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከዱና ⏺ርእስ፦ "የወጣቶች ሚና ኢስላምን በማሰራጨት ረገድ" 📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd