አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦
الذهاب إلى القناة على Telegram
🎤🎤 ለሱና የሚያገሳ አምበሳ ካልሆንክ በሱና ሰዎች ላይ የሚጮህ ውሻ አትሁን "ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ኢብን ያሲን (አል_ለተሚ) ሀፊዞሁሏህ
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
3 023
المشتركون
+524 ساعات
+1617 أيام
+53730 أيام
أرشيف المشاركات
3 022
بسم الله الرحمن الرحيم
ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤
በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ!
🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ።
#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ
3 022
ለመብላት አትኑር ለመኖር ብላ እንጂ !!!!!!
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
3 022
✅"ጊዜን በጊዜ ቁ_2
........ ውድ እህቴ፣
ውዷ የአሏህ ባሪያ ለሀቅ ዘብ ቋሚ፣
ጊዜሺን በጊዜ ዛሬ ተጠቀሚ፣
ውድ ጊዜሽ አልፎ ነገ ሳትነ'ድሚ፣
የነገ ስንቅሽን መልካም አስቀድሚ፣
ጊዜያችን ውድ ነው አይጠብቅም ቁሞ፣
ዛሬን ማሳለፍ ነው በጊዜ ተጠቅሞ።
አቡ ሙቅቢል (አልጎቢይ)
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
3 022
🎤እኔም አቡ ሙቅቢል🔑
ያላወቀ ይዎቅ ያልሰማውም ይስማ፤
መንሀጄን ለቅቄ ካንተ ላልስማማ፣
ይህ እውነታየ ነው ልንገርህ ስማማ።
ከታች እንዳጠብቅ ☝️👆 ከላይ አምብብማ፣
💎💎"ሰለፊይነት ልንኖራት ልንሞባት ካስፈለገም ልንሞትላት የሚገባት እንዲሁም የዘመን ውል የሌላት ጽኑ መንገድ ናት ፣
✅"ኢንሻ አሏህ እኔም ሰለፊይ ነኝ"በቻልኩት ተከታይ።
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
3 022
🌿📚 ጥያቄ 📚🌿
❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው?
🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸
3 022
Repost from Abu Hessan - አቡ ሐሳን - قناة أبي حسان
📨 ከውስጥ የመነጨ የዓሊም እንባ!
🎧 ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ 📚
🔥የጉርባእነት እሳት ሲለበልብ እንባን
መቆጣጠር አይስችልም ወ'ሏህ።
🫱"اصبروا فإنه لا يأتي عليكم
زمان إلا والذي بعده شر منه.
✈️ https://t.me/Abu_Hessan
3 022
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
የኢትዮጵያ ሰለፍይ ኡለሞች መስከረም 15/2018 ባደረጉት ስብሰባ፣ በሰለፍዮች መካከል አለመግባባቶች ሲፈጠሩ፤ ጉዳዩ በየአካባቢው ለሚገኙ መሻይኾች እየቀረበ፣ በውይይት እንዲፈታ የጋራ ውሳኔ ማሳለፋቸው ይታወሳል፡፡
በዚሁ መሰረት በሰሜን ወሎ፣ በሀራና አካካቢው በአህለሱና ውንድሞቻችን መካከል የተከሰተው አለመግባባት፣ ከላይ በተቀመጠው ውሳኔ መሰረት ጉዳዩን እንዲያዩ በተመደቡት የአካባቢው መሻይኾች አማካኝነት እንዲታይና መፍትሄ እንዲቀመጥለት ቀደም ሲል በቃል ምላሽ የተሰጠ ሲሆን፣ አሁንም በፅሁፍ ለማረጋገጥ እንወዳለን፡፡
የኢትዮጵያ አህለ ሱና ማህበር
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
3 022
🎧አድስና ትኩስ ግጥም 🔑🎤ርእስ፦ የትኛው ነው መንጋ? ይድረስ ለቁንቁኑ መንጋ? ለሙመይኣዎች 🎤 አልሃምዱሊላሂ ለሀያሉ ጌታ፣ ምስጋና ይድረሰው በጧትም በማታ። "ዛሬ ሰማኋቸው መንጎች መንጋ እያሉ፣ አፋቸው ሰፋና ዲካ አልቦ ዘለሉ፣ መልካምን ታፔላ '' ለጥፎ መዋሉ፣ ምን ጥቅም ይገኛል ከተግባር ከሌሉ። አድማጩ ወገኔ ያዝልኝ እዚጋ፣ በቁርአን በሀዲስ ራሱን ያስጠጋ፣ ለመንሀጀ አሰለፍ ሌት ቀን የሚፈጋ፣ ለወላእ ና በራእ ባቅሙ የሚተጋ፣ በሰለፎች መንገድ ጸንቶ የተረጋጋ፣ ወይስ ያ ነጋዴው ባፉ የሚኖጋ፣ ሰለፊያዎችን አርቆ ያስጠጋ፣ ሰኪና የሌለው ውሸት የሚያኖጋ፣ ቀልጦ ያቀለጠው በውሸት አለንጋ፣ እስኪ መልሱልኝ "የትኛው ነው መንጋ? https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
3 022
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን።
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
3 022
Repost from 🌸 🇸🇦የሱኒዮች ቻናል ቅድሚያ ለተዉሂድ 🇸🇦🌸
🎙🎙 የተከበሩ ሼይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
ገብተዋል
ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji?videochat=51fc67730fd1500290
3 022
🌸 ጥያቄ 🌸
📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው?
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን
📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
3 022
Repost from የሸይኽ ሁሰይን አባስ ወርቄ ቻናል
ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን
ከ አዲስ አ አበባ
ገብተዋል አሏህ ይጠብቀቸው
https://t.me/bilalmesji?videochat=51fc67730fd1500290
3 022
👍👍👍👍👍👍👍👍
👍💪👌
✔️ሁላችሁም እየተሳተፋችሁ ከዚህ ደማቅ ፕሮግራም‼️
🚨🔴ኑ ቢላል መስጂድን በጋራ እንገንባ❕
📣📣💙💙💙💙💙📣📣❗️
📌ደማቅ የኸይር ፉክክር ሁላችሁም እየገባችሁ ተሳተፋ!!
👇👇👇👇
🌐https://t.me/bilalmesji?videochat
🌐https://t.me/bilalmesji?videochat
3 022
Repost from N/a
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
share share مع السلامة🙌
3 022
Repost from N/a
https://t.me/bilalmesji
🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/bilalmesji
share share مع السلامة🙌
3 022
🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎤ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከዱና
⏺ርእስ፦ "የወጣቶች ሚና ኢስላምን በማሰራጨት ረገድ"
📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
