የአኺራ ተጓዦች☁️
Ir al canal en Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
951
Suscriptores
Sin datos24 horas
+287 días
+13630 días
Archivo de publicaciones
962
^ቲክቶክ^
كم رأينا من امرأة كانت تستحي، فلما جاء "تيك توك" نزع عنها حياءها، فبدأت تكثر الكلام مع الرجال، ويا له من ضرر عظيم!
➮ ስንትና ስንት ሴቶችን አየን ቀድሞ በእፍረት የታወቁ፣ ነገር ግን "ቲክቶክ" በመጣ ጊዜ እፍረታቸውን የገፈፋቸው፤ ከወንዶችም ጋር ማውራትና መቀለድ ያበዙ፤ ይህም እንዴት ያለ ትልቅ ጉዳት ነው!
◈እናማ እህቶቼ ይሄን 'ቲክቶክ' ተጠንቀቁ!
አይ እኔ ጥሩ ነገር ነው ምሰራበት ልንል እንችላለን ግን ብዙዎቹ በዚህ ምክንያት ገብተው ነው ገደል የገቡት!
◉ ወሏህ ስንት ሰው አይየን በቲክቶክ ምክንያት ከሱና የወረደን ስንት እህቶችን አየን በዲን ስም ወተው ወንድ እራሱ ለመናገር የሚያፍረውን ቃል ስናገሩ ያውም ወንድና ሴቱ ቤተሰበሰበበት 'ሱብሀናሏህ' ስንቱን አውርተን እንችላለን!
🔖ቲክቶክ የማትጠቀሙ አሏህን አመስግኑ እና ፅናትም እንድሰጣችሁ ለምኑት፣የሚትጠቀሙ ደግሞ በቻላችሁት ያክል ለመውጣት ጥረት አድርጉ አሏህም ከዚህ ቆሻሻ እንድያወጣችሁ ለምኑት?
⚠️ የቲክቶክ አደጋዎች:-
⓵ከቁርአን ማራቅ
⓶ከዝክርና ከሶላት ማራቅ
⓷የልብ ጠንካራነትና እምነት መዳከም
⓸የጊዜ መባከን
⓹ሪያእ (ለሰዎች መታየት መውደድ)
⓺የሴቶችና የወንዶች አውራ ሰውነትን መመልከት
⓻ወንጀል ማስፋፋት
⓼ሐሜትና ሰዎችን ፣ሙዝቃና ዘፈን፣መንዙማና ነሽዳ የመሳሰሉት መላመድ የመሳሰሉ አደጋዎች አሉት ይሄን ለመጥቀስ ያክል ነው ተቆጥሮ አያልቅም።
🤲አሏህ ሁሏችንንም ከቲክቶክ ያርቀን
مع السلامة
✍️ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን (ኢብኑ አብደሏህ)
📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa
962
🌴ሆስፒታሎች በህሙማን
የተሞሉ ናቸው
አንተ ግን ከእነሱ አይደለህም
ቀብሮችም በሙታኖች
የተሞሉ ናቸው
አንተ ግን ከእነሱ አይደለህም
so ሁላችንም say አልሀምዱሊላህ🍁
962
🌴ሆስፒታሎች በህሙማን
የተሞሉ ናቸው
አንተ ግን ከእነሱ አይደለህም
ቀብሮችም በሙታኖች
የተሞሉ ናቸው
አንተ ግን ከእነሱ አይደለህም
so ሁላችንም say አልሀምዱሊላህ🍁
962
ኡኽታ🌸
ሰዎች ቢርቁሽ አትጨነቂ አላህ ካንቺ ጋር
እስካለ ድረስ ብቻሽን አይደለሽም
"የሰዎችን ልብ ለማስደሰት ሳይሆን
የአላህን ውዴታ ለማግኘት ኑሪ"🫰🏼
962
🌘አታግቢው አዎ አታግቢው🫵
ትዳርን ሲፈልግ የማይገነዘብ
ትኩረቱ የሆነ ጥቅም እና ገንዘብ
ባለው ንብረት ብቻ ሴትን የሚታዘብ
ሰለፊይ ነኝ ብሎ ምንም ቃል ቢገባ
በተግባር ካለየ ምርቱ ከገለባ
ፊትና የሚናፍቀው የሚወድ ወከባ
ምንም ፎቶው ቢያምር ቢመስል አበባ
በጨለማ ገደል ይዞሽ እንዳይገባ
962
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ሰባሁ🌕 ያ አህባቢ
አልሀምዱሊላህ ነጋ
🌘እያንዳንዱ ንጋት ከጨለማ
ቡሀላ ብርሀን እንደሚመጣ
ያስታውሰናል።ምንም ጨለማ ውስጥ
ብንሆን ምንም ብንከፋ በአላህ ላይ
ተስፋ አንቁረጥ ከከባድ ጊዜያት
ቡሀላ የደስታ ጊዜያት ስለሚመጡ
አብሽሩ🤝
