fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

رفتن به کانال در Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
951
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+287 روز
+13630 روز
آرشیو پست ها
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير 🖐

^ቲክቶክ^ كم رأينا من امرأة كانت تستحي، فلما جاء "تيك توك" نزع عنها حياءها، فبدأت تكثر الكلام مع الرجال، ويا له من ضرر عظيم! ➮ ስ
^ቲክቶክ^ كم رأينا من امرأة كانت تستحي، فلما جاء "تيك توك" نزع عنها حياءها، فبدأت تكثر الكلام مع الرجال، ويا له من ضرر عظيم! ➮ ስንትና ስንት ሴቶችን አየን ቀድሞ በእፍረት የታወቁ፣ ነገር ግን "ቲክቶክ" በመጣ ጊዜ እፍረታቸውን የገፈፋቸው፤ ከወንዶችም ጋር ማውራትና መቀለድ ያበዙ፤ ይህም እንዴት ያለ ትልቅ ጉዳት ነው! ◈እናማ እህቶቼ ይሄን 'ቲክቶክ' ተጠንቀቁ! አይ እኔ ጥሩ ነገር ነው ምሰራበት ልንል እንችላለን ግን ብዙዎቹ በዚህ ምክንያት ገብተው ነው ገደል የገቡት! ◉ ወሏህ ስንት ሰው አይየን በቲክቶክ ምክንያት ከሱና የወረደን ስንት እህቶችን አየን በዲን ስም ወተው ወንድ እራሱ ለመናገር የሚያፍረውን ቃል ስናገሩ ያውም ወንድና ሴቱ ቤተሰበሰበበት 'ሱብሀናሏህ' ስንቱን አውርተን እንችላለን! 🔖ቲክቶክ የማትጠቀሙ አሏህን አመስግኑ እና ፅናትም እንድሰጣችሁ ለምኑት፣የሚትጠቀሙ ደግሞ በቻላችሁት ያክል ለመውጣት ጥረት አድርጉ አሏህም ከዚህ ቆሻሻ እንድያወጣችሁ ለምኑት? ⚠️ የቲክቶክ አደጋዎች:- ⓵ከቁርአን ማራቅ ⓶ከዝክርና ከሶላት ማራቅ ⓷የልብ ጠንካራነትና እምነት መዳከም ⓸የጊዜ መባከን ⓹ሪያእ (ለሰዎች መታየት መውደድ) ⓺የሴቶችና የወንዶች አውራ ሰውነትን መመልከት ⓻ወንጀል ማስፋፋት ⓼ሐሜትና ሰዎችን ፣ሙዝቃና ዘፈን፣መንዙማና ነሽዳ የመሳሰሉት መላመድ የመሳሰሉ አደጋዎች አሉት ይሄን ለመጥቀስ ያክል ነው ተቆጥሮ አያልቅም። 🤲አሏህ ሁሏችንንም ከቲክቶክ ያርቀን مع السلامة ✍️ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን (ኢብኑ አብደሏህ) 📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa

በቻናላችን ስም tiktok እንክፈት እንዴ?? አዎ 👍 አይ👎

🍃ልክ ያንን ወንጀል ልትሰራ ስትል ልብህን በእጅህ ያዝ አድርገውና 🫀"አንቺ ነፍስ ሟች ነሽ በላት"🍂 ©

🔉አሽ'ሸይኽ አል'ለተሚይ (ሐፊዞሁሏህ) https://t.me/Ibn_Habib_Aselefy?livestream=860c22fcc71159e30e

🌴ሆስፒታሎች በህሙማን የተሞሉ ናቸው አንተ ግን ከእነሱ አይደለህም ቀብሮችም በሙታኖች የተሞሉ ናቸው አንተ ግን ከእነሱ አይደለህም so ሁላችንም say አልሀምዱሊላህ🍁

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ🖐 🖐‎صباح الخير

🌴ሆስፒታሎች በህሙማን የተሞሉ ናቸው አንተ ግን ከእነሱ አይደለህም ቀብሮችም በሙታኖች የተሞሉ ናቸው አንተ ግን ከእነሱ አይደለህም so ሁላችንም say አልሀምዱሊላህ🍁

🍃ዛሬ ከመሀከላችን አንዱ የአኺራ ቤቱን ተቀላቅሏል💧እናም የኛ ተራ መች እንደሆነ አናውቅም ወንድም እህቶች በተውባ እንበራታ🍃

የወንድ ልጅን ትኩረት ለመሳብ ብላ አላህን እንደመታስቆጣ ሴት ጅል የለም ።

ኡኽታ🌸 ሰዎች ቢርቁሽ አትጨነቂ አላህ ካንቺ ጋር እስካለ ድረስ ብቻሽን አይደለሽም "የሰዎችን ልብ ለማስደሰት ሳይሆን የአላህን ውዴታ ለማግኘት ኑሪ"🫰🏼
ኡኽታ🌸 ሰዎች ቢርቁሽ አትጨነቂ አላህ ካንቺ ጋር እስካለ ድረስ ብቻሽን አይደለሽም "የሰዎችን ልብ ለማስደሰት ሳይሆን የአላህን ውዴታ ለማግኘት ኑሪ"🫰🏼

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير 🖐

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير 🖐

የጁመዐ ጥበብ 🙌🏻 እስኪ ጥበብ ትጥራችሁ🕶 አይታችሁ አትለፉኝ 👍እየለየካቹኝ
የጁመዐ ጥበብ 🙌🏻 እስኪ ጥበብ ትጥራችሁ🕶 አይታችሁ አትለፉኝ 👍እየለየካቹኝ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ صباح الخير صلی علی مُحَمَّد ﷺ🫶🏻🫶🏻
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ صباح الخير صلی علی مُحَمَّد ﷺ🫶🏻🫶🏻

ስሙኝማ🤌🏻 ፈተናዎች ህይወትን ተወዳጅ ያደርጓታል ህይወት ደግሞ ትርጉም የሚኖራት ፈተናዎቿን መቋቋም ስንችል ነው ትንሽ صبر አህባቢ🫰🏻

ምንም አልላችሁም ምስሉን አይታችሁ ተረዱ
ምንም አልላችሁም ምስሉን አይታችሁ ተረዱ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير🖐 ለራሀቱል ቀልብ 🫶🏻

🌘አታግቢው አዎ አታግቢው🫵 ትዳርን ሲፈልግ የማይገነዘብ ትኩረቱ የሆነ ጥቅም እና ገንዘብ ባለው ንብረት ብቻ ሴትን የሚታዘብ ሰለፊይ ነኝ ብሎ ምንም ቃል ቢገባ በተግባር ካለየ ምርቱ ከገለባ ፊትና የሚናፍቀው የሚወድ ወከባ ምንም ፎቶው ቢያምር ቢመስል አበባ በጨለማ ገደል ይዞሽ እንዳይገባ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ሰባሁ🌕 ያ አህባቢ አልሀምዱሊላህ ነጋ 🌘እያንዳንዱ ንጋት ከጨለማ ቡሀላ ብርሀን እንደሚመጣ ያስታውሰናል።ምንም ጨለማ ውስጥ ብንሆን ምንም ብንከፋ በአላህ ላይ ተስፋ አንቁረጥ ከከባድ ጊዜያት ቡሀላ የደስታ ጊዜያት ስለሚመጡ አብሽሩ🤝