es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Ir al canal en Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
966
Suscriptores
Sin datos24 horas
+287 días
+13630 días
Archivo de publicaciones
በቃ ዛሬማ በውስጤ ያለውን እንዳለ ለአላህ ሁሉንም እያለቀስኩ እናገራለው ብለሽ ጓዳ ገብተሽ ገና ልክ ስትጀምሪ እናትሽ መጥታ ስትጠራሽ ያለው ስሜት🙌 hhhhh ሁልሽም ደርሶብሻል @nesihetulin
በቃ ዛሬማ በውስጤ ያለውን እንዳለ ለአላህ ሁሉንም እያለቀስኩ እናገራለው ብለሽ ጓዳ ገብተሽ ገና ልክ ስትጀምሪ እናትሽ መጥታ ስትጠራሽ ያለው ስሜት🙌 hhhhh ሁልሽም ደርሶብሻል @nesihetulinisa

┣ወደ አላህ ከመመለስሽ በፊት ወደ አላህ ተመለሺ🙌┫ @nesihetulinisa
┣ወደ አላህ ከመመለስሽ በፊት ወደ አላህ ተመለሺ🙌┫ @nesihetulinisa

ለቀልብ ሰላም🫰🏻 @nesihetulinisa

ነገ ሰኞ ነው እንፁም በተለይ ላጤያንስ🙌

photo content

ሀያ ተንቀሳቀሱ

ለቀልብዎ እረፍት🫰🏻

ዛሬ امي የምትያት እናትሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አትኖርም ዛሬ ابی የምትይው አባትሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አይኖርም ዛሬ اخي የምትይው ወንድምሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አይኖርም ዛሬ اختي የምትያት እህ
ዛሬ امي የምትያት እናትሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አትኖርም ዛሬ ابی የምትይው አባትሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አይኖርም ዛሬ اخي የምትይው ወንድምሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አይኖርም ዛሬ اختي የምትያት እህትሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ የለችም ከነዚህ ሁሉ አስበልጠሽ ሚስጥርሽን የምትነግሪያት የልብ ጓደኛሽ እራሱ ቀብር ውስጥ የለችም ቀብርሽ ውስጥ እህትአለም አንቺ እና ስራሽ ብቻ 💧💧 አንቺ እና ያ የሰራሽው ስራ 💧 እናማ እህቴ እንደሚሞት ሰው አስቢ በአሁኑ ይሄንን በምታነቢበት ሰዐት ልትሞቺ ትችያለሽ ማናችንም ብንሆን የቱጋ ነፍስያችን ይህቺን ዱንያ ተሰናብታ እንደምትሄድ አናውቅም እናማ እህቴ እንደሚሞት ሰው እናስብ @nesihetulinisa

" ለጇንም ታሳድጋልች እውቀቷንም ታደብራልች! ጥሩ ሴት ስትባል ልክ እንዚህ ሸንቃጣ ነች በአንድ እጇ ልጇን በአንድ እጇ ብዕሯን ትጨብጣልች ልብ ካለሽ መወሰንን ከታጠቅሽ ግብሽን ከመረጥሽ ቆራጥነትን
" ለጇንም ታሳድጋልች እውቀቷንም ታደብራልች! ጥሩ ሴት ስትባል ልክ እንዚህ ሸንቃጣ ነች በአንድ እጇ ልጇን በአንድ እጇ ብዕሯን ትጨብጣልች ልብ ካለሽ መወሰንን ከታጠቅሽ ግብሽን ከመረጥሽ ቆራጥነትን ከታጠቅሽ በአሏህ ፍቃድ የማይቻል የለም ኡማ ትገነቢያልሽ ሴት ልጅ አትችልም የሚባለውን ትርክት 100 ሴት ከማስቀራት 1 ወንድ የሚበለውን ወሬ ፍቀሽ ትገኝያልሽ ስምሽ በታሪክ ይጻፋል የአለም(ህዝብ) ትሆኛልሽ ። ወንድሜ አለምህ ምረጥ ባይሆን ከቀለሟ በላይ ለማንነቷ ጣር የተኛዋም ሴት ቀጥ ስል በእውቀት ስትፈካ ቆንጆ ናት አንዳንድ ወንድ የምንባል ደሞ አለን ጥሩ የሚባሉ ሴቶችን አግብተው የሚያፈዙ አንተም ጎብዝ እሷም ትጣር ። join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

ልባችሁ እርፍ የሚልበትን ሰው ይስጣቹህ 🙌 ተብላችኋል hhhhh @nesihetilinisa
ልባችሁ እርፍ የሚልበትን ሰው ይስጣቹህ 🙌 ተብላችኋል hhhhh @nesihetilinisa

አታፍጡብኝ ሸይኹ ነው ያሉት 🙌 hhh

ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩኸይሊ ፈገግ በሉልኝ ፈገግታ ሱና ነው @nesihetulinisa

ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩኸይሊ ፈገግ በሉልኝ @nesihetulinisa

ዛሬ ጁመዐ ነው የቻለ ሰው ሱረቱል ካህፍን ይቅራ ያልቻለ ሰው ብሎ ነገር የለም ዋ ቅሩ

صلو علی مُحَمَّد ﷺ

sticker.webp0.26 KB

sticker.webp0.45 KB

sticker.webp0.12 KB

አንድን ሰው እናንተ አንፈልግህም ብላችሁት ስለ እናንተ መጥፎ ወሬ የሚያወራ ከሆነ ይህ ሰው ፈልጓችኋል ማለት ነው ።🙌
አንድን ሰው እናንተ አንፈልግህም ብላችሁት ስለ እናንተ መጥፎ ወሬ የሚያወራ ከሆነ ይህ ሰው ፈልጓችኋል ማለት ነው ።🙌

ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ     እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።      የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : – ① የተከበሩት ሸይኽ ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ) ②ተወዳጁ  ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ)    3 ተወዳጁ  ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ) በአሏህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ      ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ።  https://t.me/hijra_masjid