የአኺራ ተጓዦች☁️
الذهاب إلى القناة على Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
966
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+287 أيام
+13630 أيام
أرشيف المشاركات
973
በቃ ዛሬማ በውስጤ ያለውን እንዳለ ለአላህ ሁሉንም እያለቀስኩ እናገራለው ብለሽ ጓዳ ገብተሽ ገና ልክ ስትጀምሪ እናትሽ መጥታ ስትጠራሽ ያለው ስሜት🙌 hhhhh
ሁልሽም ደርሶብሻል
@nesihetulinisa
973
ዛሬ امي የምትያት እናትሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አትኖርም
ዛሬ ابی የምትይው አባትሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አይኖርም
ዛሬ اخي የምትይው ወንድምሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አይኖርም
ዛሬ اختي የምትያት እህትሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ የለችም
ከነዚህ ሁሉ አስበልጠሽ ሚስጥርሽን የምትነግሪያት የልብ ጓደኛሽ እራሱ ቀብር ውስጥ የለችም
ቀብርሽ ውስጥ እህትአለም አንቺ እና ስራሽ ብቻ 💧💧
አንቺ እና ያ የሰራሽው ስራ 💧
እናማ እህቴ እንደሚሞት ሰው አስቢ በአሁኑ ይሄንን በምታነቢበት ሰዐት ልትሞቺ ትችያለሽ ማናችንም ብንሆን የቱጋ ነፍስያችን ይህቺን ዱንያ ተሰናብታ እንደምትሄድ አናውቅም
እናማ እህቴ እንደሚሞት ሰው እናስብ
@nesihetulinisa
973
Repost from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
"
ለጇንም ታሳድጋልች እውቀቷንም ታደብራልች!
ጥሩ ሴት ስትባል ልክ እንዚህ ሸንቃጣ ነች በአንድ እጇ ልጇን በአንድ እጇ ብዕሯን ትጨብጣልች ልብ ካለሽ መወሰንን ከታጠቅሽ ግብሽን ከመረጥሽ ቆራጥነትን ከታጠቅሽ በአሏህ ፍቃድ የማይቻል የለም ኡማ ትገነቢያልሽ ሴት ልጅ አትችልም የሚባለውን ትርክት 100 ሴት ከማስቀራት 1 ወንድ የሚበለውን ወሬ ፍቀሽ ትገኝያልሽ ስምሽ በታሪክ ይጻፋል የአለም(ህዝብ) ትሆኛልሽ ።
ወንድሜ አለምህ ምረጥ ባይሆን ከቀለሟ በላይ ለማንነቷ ጣር የተኛዋም ሴት ቀጥ ስል በእውቀት ስትፈካ ቆንጆ ናት አንዳንድ ወንድ የምንባል ደሞ አለን ጥሩ የሚባሉ ሴቶችን አግብተው የሚያፈዙ አንተም ጎብዝ እሷም ትጣር ።
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
973
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ
እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።
የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : –
① የተከበሩት ሸይኽ ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ)
②ተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ)
3 ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ)
በአሏህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ
ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ።
https://t.me/hijra_masjid
