የአኺራ ተጓዦች☁️
Ir al canal en Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ - ሴቶች እህቶቻችንን የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
935
Suscriptores
Sin datos24 horas
+327 días
+13830 días
Archivo de publicaciones
936
🌿📚 ጥያቄ 📚🌿
❓ ከአራቱ የፊቅህ መዝሀቦች የመጀመሪያው የትኛው ነው?
🌸✨ ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! ✨🌸
936
📨 ከውስጥ የመነጨ የዓሊም እንባ!
🎧 ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ 📚
🔥የጉርባእነት እሳት ሲለበልብ እንባን
መቆጣጠር አይስችልም ወ'ሏህ።
🫱"اصبروا فإنه لا يأتي عليكم
زمان إلا والذي بعده شر منه.
✈️ https://t.me/Abu_Hessan
936
አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ ወድ ቤተሰቦች አንድ እህታችን ሪያድ ነሲብ የምባል አከባቢ ናት እና ስራ ፈልጉልኝ ትላቹሃለች አሏህ ኸይር ጀዛቹሁን ይክፈላቹህ ፈልጉላት ከታች በለው ዮስድ
👇👇👇 አሳውቁኝ
@abdurehimibn
936
🌳አንመፃደቅ"
ቆይ ማነን እና ነው የምንመፃደቀው?!
እኛ ማለትኮ ወንጀላችንን አላህ በጥበቡ
የሰተረልን ጉደኞች ነን
በሰዎች ላይ መኩራትና
ራሳችንን መስቀል አይመጥነንም።
ኩራትኮ የሚገባው ሰማይና ምድርን በጥበቡ ላቆመው
ነውራችንን ሁሉ ለሸፈነው ለአለማቱ ጌታ አላህ ነው
@light_of_sunnah
936
🤚ከታች ያለውን ሊንክ ባለቤት በጣም ነው የሚወደው አሏህ ይጠብቀው በኢስላም ውስጥ ኖሮ በኢስላም የሚሞት ያድርገው እናንተስ?
tg://settings
tg://settings
tg://settings
936
🌷ለፈገግታ☝️
♦️ባል:- ባለቤቴን ሱብሒ ስቀሰቅሳት አትሰማም፤
መተኛት ሆነ ሥራዋ እንደው ምን ላድርግ ያሸይኽ ብሎ ጠየቀ?
♦️ሸይኽ:- በሌላ ሴት ስም ጠርተህ ቀስቅሳት፤
«የማን ስም ነው ?» ብላ ብድግ ትላለች!
የተወሰደ
