uz
Feedback
የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Kanalga Telegram’da o‘tish

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ - ሴቶች እህቶቻችንን የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
935
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+327 kun
+13830 kun
Postlar arxiv
﴿وَالْمُسْتَغْفِرِينَ بِالْأَسْحَارِ﴾🙌

🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከአራቱ የፊቅህ መዝሀቦች የመጀመሪያው የትኛው ነው? 🌸✨ ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! ✨🌸

አይደል እንዴ👍
አይደል እንዴ👍

የረጉ በሚመስሉን ዝምታዎች ውስጥ የማይታይ ትልቅ ትርምስ አለ አላህ ብቻ የሚያውቀው🙌

በአዲስ video መተናል በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ👌 በተለይ እውቀትን ስለመፈለግ @light_of_sunnah

📨 ከውስጥ የመነጨ የዓሊም እንባ! 🎧 ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ 📚 🔥የጉርባእነት እሳት ሲለበልብ እንባን መቆጣጠር አይስችልም ወ'ሏህ። 🫱"اصبروا فإنه لا يأتي عليكم زمان إلا والذي بعده شر منه. ✈️ https://t.me/Abu_Hessan

አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ ወድ ቤተሰቦች አንድ እህታችን ሪያድ ነሲብ የምባል አከባቢ ናት እና ስራ ፈልጉልኝ ትላቹሃለች አሏህ ኸይር ጀዛቹሁን ይክፈላቹህ ፈልጉላት ከታች በለው ዮስድ 👇👇👇 አሳውቁኝ @abdurehimibn

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ🤚 ሰባሁ አህባቢ🫰🏽 سورة الإنسان || أنس الميمان

አስሀበል ላጤያን ወላጤያት ... ~ኸሚስ ነው ነገ በመፆም ለባለትዳሮች በማስታወስም ላይ ኢጅቲሃድ አድርጉ!

🌳አንመፃደቅ" ቆይ ማነን እና ነው የምንመፃደቀው?! እኛ ማለትኮ ወንጀላችንን አላህ በጥበቡ የሰተረልን ጉደኞች ነን በሰዎች ላይ መኩራትና ራሳችንን መስቀል አይመጥነንም። ኩራትኮ የሚገባው ሰማይና ምድርን በጥበቡ ላቆመው ነውራችንን ሁሉ ለሸፈነው ለአለማቱ ጌታ አላህ ነው @light_of_sunnah

አይደል👍 @light_of_sunnah
አይደል👍 @light_of_sunnah

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሰባሀል ኸይር አህባብ سورة يونس || عبدالله القرافي

እኔ ከወደድኩት ለናንተ ወደድኩ የማለዳ ግብዣ ለናንተ 👌

🤚ከታች ያለውን ሊንክ ባለቤት በጣም ነው የሚወደው አሏህ ይጠብቀው በኢስላም ውስጥ ኖሮ በኢስላም የሚሞት ያድርገው እናንተስ? tg://settings tg://settings tg://settings

🌷ለፈገግታ☝️ ♦️ባል:- ባለቤቴን ሱብሒ ስቀሰቅሳት አትሰማም፤ መተኛት ሆነ ሥራዋ እንደው ምን ላድርግ ያሸይኽ ብሎ ጠየቀ? ♦️ሸይኽ:- በሌላ ሴት ስም ጠርተህ ቀስቅሳት፤ «የማን ስም ነው ?» ብላ ብድግ ትላለች! የተወሰደ

سورة الروم || عبدالله الموسى

🔷ነብያቶች ወደየትኛው ተውሂድ ነው በዋናነት ህዝባቸውን የተጣሩት?

የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የአንድ አመትን ወንጀል ያስምራል። ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የአንድ አመትን ወንጀል ያስምራል። ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።