196
Suscriptores
Sin datos24 horas
+47 días
-430 días
Archivo de publicaciones
ሰዎች ባወቁህ ልክ ነው የሚንቁህ ከተቻለ መልክህን ብቻ ካወቁት በቂ ነው
❤️🩹ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
✿ ❀ 💔
✿ ❀ 🖤
╠═══፨❤️🩹 ፨═══╣
☕︎ ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥
@luna211219
ወዳጄ ሁሉም ሴቶች አንድ አይደሉም 😌
ምክንያቱም መንፈስ እራሱ አጋንንት እና ሰይጣን ተብሎ ይለያያል አስብ እንጂ 🙂↔️
ቀኑን ሙሉ ያላማቋረጥ
የምናስባቸው ሰዎች ግን
እነሱም ያስቡን ይሆን 🤔🥺
@Laughter_house_eth🥀✨
ልፋ ቢለን ነው እንጂ
ቆንጆ ሴትና እና የከተማ
መሬት ድሮም ጀምሮ
የባለሀብት ናቸው 😁😂
@Laughter_house_eth🤝
#ዳንግላ = Virginia
#ደብረማርቆስ = denmark
#አገረማርያም = merryland
#ደሴ = DC
#ቻግኒ = Chicago
#ሱሉልታ = Minnesota
#ቡልቡላ = Bulgaria
#ሸንሸቾ = ChiChinia ኧረ
ከኛ ያልተወሰደ ምን አለ
guys??? 😁😂🤣
ምክንያት ማብዛት አያስፈልግም መሄድ ከፈለክ መሄድ መቆየት ከፈለክም መቆየት ትችላለህ ማንም አጥፍተሃል አይልም የሰውን ጉድፍ አትፈልግ☺️❤️🩹
Repost from N/a
አንዳንድ ጊዜ ወደ ዋላ መመለስ እንደማንችል እያወቅን ማስተካከል ለማንችለው ነገር እንደክማለን ትላንት ተፈጠረ አለፈ በቃ ወደፊት መኖር ነዉ
●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭
❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
┊ ┊ ┊ ┊ 🏆🏆🏆
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!!
┊ ✿ 🚬 😎😎
❀ 🫅 ??????? 🧙♀️🧙♀️
> በያጁ ጀለስህ ሞቶ ከቀብር መልስ 🌨️⚡️ መብረቁ የሌለ ሲቆርጠው ገና ከመሄዱ ስራ ጀመረ ማለት ነው 🤔 😁 😂
መጠጥ 🍺 ለኔ ጠላቴ
ነው ግን ፈጣሪ
ጠላቶቻችሁን ውደዱ
ብሏል 🤔😁😂🤣
@Laughter_house_eth🤝
ድስታ የኔ በሚሉት ሰው
ሃዘን ይሞላል ልብ ።
ፍቅር አምነህበትና አክበር ሲሆን ደስ ይላል እያፈቀርኩ ቃለ መፈቀር ከምንጊዜም በላይ ልብን ይሰብራል
😒😒
ያልፍል🤌🏾ምንም ነገር እንዳለበት አይቀጥልም😊ሁሉም ነገር ህመሙም ደስታውም አልፈናቸዋል እኮ ብዙ ነገር አሳልፈናል ምስክሮች ናቸው እስከዛሬ በህይወቴ ያሳለፍኮቸው ነገሮች አሁን ያለህበትን ሁኔታ እንደሚያልፍ ምስክር ነው ለምን እንደምንጠራጠር አላውቅም? ግን ህመሙ ደስታውም...... ሁል ጊዜ ጭንቅላታችን ላይ አንድ መደጋገም ያለብን ቃል እንደዚ አይቀጥልም🙂↕️አይቀጥልም ያልፍል.....እየተደሰትክ ነው? አሁን ሁሉም ነገር እንዳለህ እየተሰማህ ነው?ያልፍል.... እያዘንክ ነው?ህይወት ጨላልሞብሀል? . . .ያልፍል ሁሉም ያልፍል🥹! ❤️🩹ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ ✿ ❀ 💔 ✿ ❀ 🖤 ╠═══፨❤️🩹 ፨═══╣ ☕︎ ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥
