꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲
Ir al canal en Telegram
@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s @Rastawochujema2 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ┊ ┊ ┊ ┊ 🏆🏆🏆 ┊ ┊ ┊ ✿ ┊ ┊ ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊ ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ¢нєgєя кαℓє @luna2117
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
196
Suscriptores
+124 horas
+47 días
-130 días
Archivo de publicaciones
Yene menta🫂 @winer 12m
Yene kefafi😒 @winer 12m
Yene jezba 🤭😁 @winer 12m
Yene askign😂 @ winer 13m
Yene amedam😜 @winer 12m
Yene tengara🤓 @winer 12m
Yene shekoko🤪 @winer 12m
Yene shotata🥸 @winer 12m
Yene beg🤭 @winer 12m
Amlak slewededegn anten yemesele menta wendme setegn wendme betam new mwedek makebrek kefuken ayasayegn alem lay kalugn wed negeroche mehal andu nek takalek bante yemeta bayne meta eshi yene jezba wendme kezi belay 1000000000000000 amet nurlegn ewedkalew betam 🥰😘😍 melkam ldet yehunlen yene menta wendme👫👫👫🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🥂🍻 @winer 12m
💔 ስልክህ 📱ላይ አልቅሰህ
ድክም እንዳለህ እና እንቅልፍ መተኛት
እንዳልቻልክ የምትነግረው ሰው ፈልግ
➡️ ካጣህ🕷 ወይ ደግሞ ማስቸገር😐 ነው ብለህ
ከፈራህ ጓደኛ የለህም ማለት ነው
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
▬▭▬ ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ _▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን
አንድ ልብ አለችኝ ብዙ #የተጎዳች
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን
ቃለት ማልደረድር
እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ
አይችልም መናገር!!
#የድሬ ሰው ተሳዳቢዎች ናቸው ይባላል እውነት ነው ወይ ብለህ #አንዱን ስጠይቀው.... 🙄
"አረ እኛ አንሳደብም ግን #ማነው የተ*ዳ እንደዚ ብሎህ የነገረህ"😁
አንዳንዶች ፍቅርን እንደ ጨዋታ ያዩታል፣ 🎮
የሰውን ልብ መስበር ምንም አይመስላቸውም። 💔
በቃላት እየደለሉ፣ በተስፋ እያታለሉ፣ 🗣️✨
የንጹሐን ሰዎችን ሕይወት ያመሰቃቅላሉ። 🌪️😔
ፍቅር መስጠት እንጂ መቀበል ብቻ አይደለም፣ 🙌🤝😍
ለምን ብየ ልጠይቅሽ🤔
አልቺልም...........
እንኳን አንቺን ልጠይቅ
የራሤም ልብ የሚጠይቀኝን መመለስ አልቻልኩም😔 .....ሳስበዉ እያበድኩ ነዉ😖 ወይ ደሞ እየዳንኩ😕......መዳን ግን እንዲ አይመስለኝም......አይምሮየ ለሚጠይቀኝ ጥያቄ መልስ መመለስ ከብዶኛል😒.....ሌቤም አትስማዉ እያለ ይታገለኛል ...ማነዉ ትክክል አይምሮየ ...ወይስ ልቤ.....አላዉቅም🤷♀🤷♀
ሁለቱም የኔዉ ናቸዉ ምንም ማድረግ አልችልም
...................በቃ
ግን እንዲህ መሆን ያስጠላል 😔😔😔💔
ካፈቀርከት 🫶♥️
ከራስህ ውሸት ጠብቃት ከራስህ ዝሙት ጠብቃት ከራስህ ክህደት ጠብቃት ከራስህ ስህተት ጠብቃት
😞💔🫀💔💔🫀🫀💔🫀💔🫀💔🫀🫀🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸
ከሰስሃላትና ከራራህላት ካሰብክላት 🫠🙂
የእንባዋ ምክንያት አትሁን
የሀዘኗ ምክንያት አትሆንም
አንገቷን የመድፋት መንስኤ አትሆንም የፀፅታቷ ምክንያት አትሁን
🥺🥺🥺😥
ስሜት አልባ የመሆኗ ምክንያት አትሆንባት
ወንድ የመጥላቷ ምክንያት አትሆንም 😞
በአንተ ስህተት ምክንያት ትርጉም አልባ ሂወት እንድትኖር አትፍረድባት 😞
