uk
Feedback
𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

Відкрити в Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
195
Підписники
-124 години
+37 днів
-330 днів
Архів дописів
ሰዎች ባወቁህ ልክ ነው የሚንቁህ ከተቻለ መልክህን ብቻ ካወቁት በቂ ነው ❤️‍🩹ㅤ    📝ㅤ      🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳ         ✿     ❀ 💔   ✿    ❀ 🖤                                ╠═══፨❤️‍🩹 ፨═══╣ ☕︎ ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥ @luna211219

ወዳጄ ሁሉም ሴቶች አንድ አይደሉም 😌 ምክንያቱም መንፈስ እራሱ አጋንንት እና ሰይጣን ተብሎ ይለያያል አስብ እንጂ 🙂‍↔️

ቀኑን ሙሉ ያላማቋረጥ የምናስባቸው ሰዎች ግን እነሱም ያስቡን ይሆን 🤔🥺       
         @Laughter_house_eth🥀✨

ልፋ ቢለን ነው እንጂ ቆንጆ ሴትና እና የከተማ መሬት ድሮም ጀምሮ የባለሀብት ናቸው 😁😂
       @Laughter_house_eth🤝

#ዳንግላ = Virginia #ደብረማርቆስ = denmark #አገረማርያም = merryland #ደሴ = DC #ቻግኒ = Chicago #ሱሉልታ = Minnesota #ቡልቡላ = Bulgaria #ሸንሸቾ = ChiChinia ኧረ ከኛ ያልተወሰደ ምን አለ guys??? 😁😂🤣

ምክንያት ማብዛት አያስፈልግም መሄድ ከፈለክ መሄድ መቆየት ከፈለክም መቆየት ትችላለህ ማንም አጥፍተሃል አይልም የሰውን ጉድፍ አትፈልግ☺️❤️‍🩹

Repost from N/a
አንዳንድ ጊዜ ወደ ዋላ መመለስ እንደማንችል እያወቅን ማስተካከል ለማንችለው ነገር እንደክማለን ትላንት ተፈጠረ አለፈ በቃ ወደፊት መኖር ነዉ ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 😎😎 ❀ 🫅       ???????             🧙‍♀️🧙‍♀️

> በያጁ ጀለስህ ሞቶ ከቀብር መልስ 🌨️⚡️ መብረቁ የሌለ ሲቆርጠው ገና ከመሄዱ ስራ ጀመረ ማለት ነው 🤔 😁 😂

መጠጥ 🍺 ለኔ ጠላቴ ነው ግን ፈጣሪ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ብሏል 🤔😁😂🤣
        @Laughter_house_eth🤝

ህይወት እንድዚህ ናት 🥺😭😐 ስትታመን ትገፍለህ አለቀ

Last seen
ማድረግ ከሰው እንጂ ከፈጣሪ አይደብቅም

ድስታ የኔ በሚሉት ሰው ሃዘን ይሞላል ልብ ።      ፍቅር አምነህበትና አክበር ሲሆን ደስ ይላል እያፈቀርኩ ቃለ መፈቀር ከምንጊዜም በላይ ልብን ይሰብራል     😒😒

ያልፍል🤌🏾
ምንም ነገር እንዳለበት አይቀጥልም😊ሁሉም ነገር ህመሙም ደስታውም አልፈናቸዋል እኮ ብዙ ነገር አሳልፈናል ምስክሮች ናቸው እስከዛሬ በህይወቴ ያሳለፍኮቸው ነገሮች አሁን ያለህበትን ሁኔታ እንደሚያልፍ ምስክር ነው ለምን እንደምንጠራጠር አላውቅም? ግን ህመሙ ደስታውም...... ሁል ጊዜ ጭንቅላታችን ላይ አንድ መደጋገም ያለብን ቃል እንደዚ አይቀጥልም🙂‍↕️አይቀጥልም ያልፍል.....እየተደሰትክ ነው? አሁን ሁሉም ነገር እንዳለህ እየተሰማህ ነው?ያልፍል.... እያዘንክ ነው?ህይወት ጨላልሞብሀል? . . .ያልፍል ሁሉም ያልፍል🥹!       ❤️‍🩹ㅤ    📝ㅤ      🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳ         ✿     ❀ 💔   ✿    ❀ 🖤                                ╠═══፨❤️‍🩹 ፨═══╣ ☕︎ ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥

ንግግርህ ለነሱ ዋጋ ከሌለው 😕 እራስክ አታርክስ ዝም በልና        ዞር  በል🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️