es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Strong Islam

Strong Islam

Ir al canal en Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
331
Suscriptores
Sin datos24 horas
-87 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
{وَبِالأَسْحَارِِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ}
‌

#update የ12 ኛ ክፍል ውጤት ለሊት መለቀቅ ይጀምራል ወሳጆች አላህ ቸር ያሰማቹ

ከሰዎች ይደበቃሉ ከአላህ ግን እሱ በእውቀቱ ከነሱ ጋር ሲሆን አይደበቁም። ሱራ ኒሳዕ 108 🌸ያረህማን በድብቅም በግልፅም ከሚፈሩህ ባሮችህ አድርገን ።🌸 @strong_islama
ከሰዎች  ይደበቃሉ ከአላህ ግን እሱ በእውቀቱ ከነሱ ጋር ሲሆን አይደበቁም። ሱራ ኒሳዕ 108 🌸ያረህማን በድብቅም በግልፅም ከሚፈሩህ ባሮችህ አድርገን ።🌸 @strong_islama

ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ أعظمَ الناسِ جُرْمًا إنسانٌ شاعرٌ يهجُو القبيلةَ من أَسرِها، و رجلٌ تنَفَّى من أبيه﴾ “ከሰው ልጆች ሁሉ በወንጀል (በጥፋት) የከፋው፦ አንድ ጎሳን በጠቅላላ በግጥም የሚያንቋሽሽ ገጣሚ እና ከአባቱ ጋር ያለውን ግንኙነት የሚክድ ሰው ነው።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 763

አሠላም አለይኩም ወረህ መቱላህ አንድ ነገር ልንገራችሁ ወላህ እዚህ ስፅፍ Post ስናደር ርግ ብዙወቻችሁ ከእናት የተሻልን አድርጋችሁ ታስባላችሁ ያው እንደራሴ ግን በ sodilal media እሚደበቁ በጣም ብዙ ሠዎች አሉ እና Post ያደርግ ነው ያወቅነውን ለማሳወቅ እንጂ እኛም ደካማ ነን አላህ በውስጥም በውጭም ቀልባችን ያንጻልን

ዛሬ ጁምዓ ነው ሠለዋት ማውረድ አይረሳ اللهم صل وسلم على نبينا محمد🥰

Ali Jaber - 018Al-Kahf (Пещера).mp313.32 MB

ኧረ አሰላሙ አለይኩም ያ ጀምዓ ልሞት ነዉ እኮ የጥርስ መድሀኒት ንገሩኝ እስኪ ከማውለቅ ሌላ

የአላህ ሒክማ አኮ ያሠላም🤌 እህት ባይኖረኝ ከ እህት የበለጡ ውብ ጓደኞችን ሠጠኝ አባት የለኝም ብልም 1መልካም ጥሩ አባት ሠጠኝ #አቡ-ዩስራ 🥰 እናቴ ከእናትም በላይ ነች አላህ ያቆይልኝ የኔ እናት🤲 ወንድሜ ደግሞ አማካርየ ነው 😏 አላህ ለኔ ሲል ይጠብቃችሁ የዱንያም የአኼራ ኑራችሁን ኑር ያድርግልኝ ....🥰

መዝግየት መልካምነቱ በግልጽ ባይታይም ሀኪሙ ጌታ ከወደደው መልካም ነው ቢዘገይም የማይሆን ቢመስልም ይሆናል... በርግጥም ጌታችን ቃሉን አያጥፍም❤️‍🩹 @strong_islama

https://t.me/islamawihywet አሰላሟለይኩም ጆይን አርግቱልኝ ለትንሽ ደቂቃ ብቻ የሚቆይነው ይጠፋል ባረከላሁ ፊኩም

ዱአዬን ቶሎ አይሰማኝም ያልነው አሏህ! ሀራም ስንሰራ ቶሎ ያልቀጣን አምላክ ነው፡፡

+1
Ali Jaber - 111Al-Masad (Пальмовые.mp32.39 KB

አንድ ቁም ነገር ልንገራችሁማ ወላሒ Share አድርጉ አደራ #አቃብ #አባያ #ጅልባብ #ሊባስ #ሸርሸፍ ስትፈልጉ የት መሠላችሁ የምታገኙኝ #ፍሪ ስልሰቢል መስጂድ በሴቶች መግቢያ ባለው ኮበል ገባ ብሎ ጃዛኩሙላህ ኸይረን @niya_mita BY DM 🙌

ኒካህ አድርግልኝ ማለት ፈርታ የcouple video story ካደረገች አይተክ ምንም ሳትል ሽማግሌ ልከህ ኒካህ አድርግላት ምን ትጠብቃለክ ያላህ ምጠን !!! @strong_islama

+1
የመጨረሻው ክፍል

Ali Jaber - 113Al-Falaq (Рассвет).mp32.29 KB

💎 ጊዜያዊ የሆነውን የፋሽን ልብስ ትተሽ፣ ሰውነትሽን በሚሸፍንና ውበትሽን በሚጠብቅ ሸሪዓዊ ልብስ ስትተኪው... በዚያው ላይ ደግሞ የአሏህን ትዕዛዝ በማክበርሽ የሚሰማሽ ኩራትና ደስታ... ምንኛ ያ
💎 ጊዜያዊ የሆነውን የፋሽን ልብስ ትተሽ፣ ሰውነትሽን በሚሸፍንና ውበትሽን በሚጠብቅ ሸሪዓዊ ልብስ ስትተኪው... በዚያው ላይ ደግሞ የአሏህን ትዕዛዝ በማክበርሽ የሚሰማሽ ኩራትና ደስታ... ምንኛ ያምራል! 💕
ኒቃቢስቷ እህቴ👑አንችንነው!!🫵

Ali Jaber - 114An-Nas (Люди).mp33.16 KB

‏لُغات المحبة كثيرة، وأصدقها الدعاء  " የመውደድ ቋንቋ ብዙ ቢሆንም እውነተኛው ግን ዱዓ ነው፡፡ " ከሁሉም የውዴታ ቃሎች መሀል አንድ ሰው  "በዱዓዬ መሀልኮ አላህ አንተን አስታወሰኝ" ሲልህ የመውደዱን ጫፍ ታይበታለህ። የፍቅሩን  ምሉዕነት ታረጋግጥበታለህ። @strong_islama