es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Strong Islam

Strong Islam

Ir al canal en Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
331
Suscriptores
Sin datos24 horas
-87 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
🌸የቱን ያህል ብንቀርበዉም ማን ምን ዉስጡ እየተካሄደ እንዳለ አናውቅም! ሰላምን እረፍትን መረጋጋትን ጤናን አላህ ሁሌም ይስጠን

❤ሁሌም ቢሆን አላህ ነገሮችን ወደ ተሻለ እንጂ ለኛ በሚጎዳ ነገር አይተካም ❤@strong_islama
❤ሁሌም ቢሆን አላህ ነገሮችን ወደ ተሻለ እንጂ ለኛ በሚጎዳ ነገር አይተካም ❤@strong_islama

❝በሰዎች ፊት የአላህ ወዳጅ መስለህ፣ በድብቅ ግን የአላህ ጠላት ከመሆን ተጠንቀቅ!❞

እውነት . . . 🔍
በሰዎች ውጫዊ ምቾት እና ስኬት ላይ ፈጽሞ አትቅኑ። እያንዳንዱ ሰው በሕይወቱ ውስጥ የሚያልፍበት እና እናንተ የማታዩት የራሱ የሆነ ትልቅ ፈተና አለው። ውጫዊው ገጽታ የውስጡን እውነታ ሁልጊዜ አይገልጽም! కꫀሊɱα✍

﴿وَإِذا أَنعَمنا عَلَى الإِنسانِ أَعرَضَ وَنَأى بِجانِبِهِ﴾ - ماجد الحازمي

ጠይቁኝ ብለህ አይደል የኔ ጌታ. . . ልቦናየን አብራልኝ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ የሚራራ አንጀት ይቅር የሚል ልብ ስጠኝ የሚያመሰግን አንደበት ለሱጁድ የሚበረከክ ጉልበት አስተዋይ ልቦናን ወፍቀኝ አሚን
ጠይቁኝ ብለህ አይደል የኔ ጌታ. . . ልቦናየን አብራልኝ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ የሚራራ አንጀት ይቅር የሚል ልብ ስጠኝ የሚያመሰግን አንደበት ለሱጁድ የሚበረከክ ጉልበት አስተዋይ ልቦናን ወፍቀኝ አሚን 🤲 @strong_islama

فَدَعَا رَبَّهُۥٓ أَنِّى مَغْلُوبٌۭ فَٱنتَصِرْ ኑህም ጌታውን«እኔ የተሸነፍኩ ነኝና እርዳኝ» ሲል ጠራ፡፡ 🌸ያ ረህማን ምን ያማረ ጥሪ 🌸 @strong_islama

- سُبحان اللهِ - الحَمدُللهِ - لا إِلهِ إلا الله - استَغفِرُاللهَ - لا حَول ولا قُوّة إلا بالله - اللهم صل وسلم على نبينا محمد

ያ አኺ! የሙስሊም እህትህ ልብ የአላህ አማና ነውና አትጫወትበት። ሀላሏ መሆን ካልቻልክ እባክህን አትቅረባት፤ አትጉዳት። ያልሆነ ተስፋ ሰጥተህ ወጣትነቷን በሀዘን አታጨልመው። እሷም እንደ አንተው ጀ
ያ አኺ! የሙስሊም እህትህ ልብ የአላህ አማና ነውና አትጫወትበት። ሀላሏ መሆን ካልቻልክ እባክህን አትቅረባት፤ አትጉዳት። ያልሆነ ተስፋ ሰጥተህ ወጣትነቷን በሀዘን አታጨልመው። እሷም እንደ አንተው ጀነትን የምትፈልግ፣ በሀላል ጎጆዋ ደስታን የምትመኝ ነች። ስለዚህ ለእሷም ሆነ ለራስህ አኼራ ስትል፣ ከሀራም ርቀህ መንገዷን ልቀቅላት፤ አላህም ለሁለታችሁም የተሻለውን የሀላል መንገድ ይክፈትላችሁ።
⬜️ስለ ቀልባችን☑️

Ali Jaber - 075Al-Qiyamah (Воскрес.mp31.14 MB

የደረቀችን ምድር ሕያው የሚያደርጋት ዝናብ እንደሆነው ሁሉ፣ የደረቀች ልብንም ሕያው የሚያደርጋት እውነተኛ ዱዓእ እና ተውበት ነው። ልብህ ሰላም እንዲያገኝ ከፈለግክ ዛሬውኑ ወደ ጌታህ ፊትህን አዙር @strong_islama

ስጦታ መስጠት ልብን ደስ ያሰኛታል ...አዎ so ልባችሁን ደስ አሰኟት ለኔም chocolate በስጦታ መልክ ስጡኝ🥹🥺
ስጦታ መስጠት ልብን ደስ ያሰኛታል ...አዎ so ልባችሁን ደስ አሰኟት ለኔም chocolate በስጦታ መልክ ስጡኝ🥹🥺

+2
ሹሩጡ ሶለት 14.mp33.56 MB

https://t.me/imrancreative اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ ያጀመአ ቪዶ ኤድት መማር የምትፈልጉ ተቀላቀሉት ባረከላሁ ፊኩም

ሌሊቱን ሳይተኛ ያነጋ ሁሉ በምን እንዳነጋ መልሶ ራሱን ይገምግም። በመጥፎ ካነጋ አይድገመው፤በጥሩ ካነጋ ይመላለስበት። 🫀ስለ ቀልባችን✍❤️‍🩹
ሌሊቱን ሳይተኛ ያነጋ ሁሉ በምን እንዳነጋ መልሶ ራሱን ይገምግም። በመጥፎ ካነጋ አይድገመው፤በጥሩ ካነጋ ይመላለስበት።
🫀ስለ ቀልባችን✍❤️‍🩹

ያስገባቹህ አላህየ ይጨምርላቹህ ይደሰትባቹህ ሳይኖራቹህ ያላስገባቹህም አላህ ይስጣቹህ  በዱአ ያገዛቹህም ወላሂ ትልቅ ነገር ነው። 3700 ብር አካባቢ ሰብስበናል ትላንት እሷ በጣም ነው ደስ ያላት ወላሂ ዱዐ አድርጋላቹሀለች። እኔ እንደጠበኩት አልሆነም  ወደ 2ሺ ብር ይቀራታል ልጂቱ ያሰበችውን ስራ ለመጀመር እና የሆነ ነገር ፈጥረን 2ሺ መሙላት አይከብደንም አብሽሩ😊🤲

ـ
🌺 اللَّهم صَلِّ وَسَلَّم عَلَى نَبِيِّنَا وَحبيبُنا مُحَمَّد، ﷺ.🌸

የጨረታው ብር ለእህታችን ነው የሚሰባሠብላት ግራ እንዳይገባችሁ በካውንቷም የኒያችሁንም ቢሆን ትችላላችሁ 50ሎሚ ለአንድ ሠዉ ሸክሙ ለ1ሰው ጌጡ ይባል አደል እና እህታችንን እንተባበራት ጀዛኩሙላህ ኸይረን

• እናቷም አባቷም በህይወት የሉም....የአንደኛ ዓመት ተማሪ ....ከታናሽ እህቷ (ዘጠኝ አመት) ጋር ቤት ተከራይተው በመኖር ላይ....አሁን ስራ መስራት ስላልቻለች የ ኪራይ + የኑሮ ወጪውን አልቻለችውም ። በጣም በትንሹ በ 10ሺ ብር መስጂድ አከባቢ ትንስ ስራ እንድትሰራ ለማድረግ ኒያ አለ ። አሁን በአላህ ይሄ ሁላ ህዝብ እያለ 10ሺ ማሰባሰብ ከብዶን ነው ? የላህ ተሽቀዳደሙ 🏃 ​የንግድ ባንክ አካውንት: 1000736919722 [ ከሪማ ሰይድ ] ቴሌብር: 0986269990 [ ከሪማ ሰይድ ] አስገብታቹህ Screenshot በኮሜንት ሀያ !!