es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

Ir al canal en Telegram

አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada

📈 Análisis del canal de Telegram አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

El canal አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 18 580 suscriptores, ocupando la posición en la categoría Otro.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 18 580 suscriptores.

Según los últimos datos del 11 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 9 197, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 47.58%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 17.10% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 8 890 visualizaciones. En el primer día suele acumular 3 194 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 67.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 12 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Otro.

18 580
Suscriptores
Sin datos24 horas
-3217 días
+9 19730 días
Archivo de publicaciones
መልካም እለተ ሰንበት 🏵🏵ይሁንላችሁ

ስልክ እና PC ካላችሁ Freelancer መሆን ትችላላችሁ። ከ12 ክፍል ተማሪዎች ጀምሮ ቋሚ ስራ ያላቸው ሰዎች Khlix Academy join አርገው Freelance በማድረግ በየወሩ ቋሚ ገቢ እየሰ
ስልክ እና PC ካላችሁ Freelancer መሆን ትችላላችሁ።  ከ12 ክፍል ተማሪዎች ጀምሮ ቋሚ ስራ ያላቸው ሰዎች Khlix Academy join አርገው Freelance በማድረግ በየወሩ ቋሚ ገቢ እየሰሩ ይገኛሉ። እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው?   አዲሱን እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውን የ Freelance Accelerator ፕሮግራም ስትቀላቀሉ ፣ ስልክ እና PC ተጠቅማችሁ ፣ አዲስ ሙያ ተምራችሁ ፣ client እንዴት እንደምታገኙ የምናስተምራችሁ ይሆናል።  የ Freelance Accelerator ፕሮግራም ስትቀላቀሉ ✅ High income skill(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የፈለጋችሁትን እና የመረጣችሁትን ትማራላችሁ። ✅ በየሳምንቱ የደረሳችሁበትን በቋሚነት እየተከታተልን የመጀመሪያ client እስክታገኙ አብረናችሁ እንሰራለን። ✅ Freelancer እንድትሆኑ የሚያግዛችሁ ፣ በ Yonas Moh የሚሰጥ የ Freelancing ፕሮግራም ታገኛላችሁ። ✅ በprofessional አሰልጣኞች የሚሰጥ የSoft skill training(Productivity እና Professionalism) ✅ የ Professional English class ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ ለ30 ቀናት በተከታታይ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንልካለን። 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/

በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ Freelancer ላድርጋችሁ! ያለ ልምድ፣ ያለ ዲግሪ ፤ በ90 ቀናት ውስጥ Freelancer ሆናችሁ የመጀመሪያ ደንበኛችሁን የምታገኙበትን የFreelance Accelerator
በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ Freelancer ላድርጋችሁ! ያለ ልምድ፣ ያለ ዲግሪ ፤ በ90 ቀናት ውስጥ Freelancer ሆናችሁ የመጀመሪያ ደንበኛችሁን የምታገኙበትን የFreelance Accelerator ፕሮግራም አዘጋጅቼላችኋለሁ። ፕሮግራሙን ስትቀላቀሉ ✅ Freelance ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁን skills(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የመረጣችሁንት ትማራላችሁ። ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ ነጻ ሁለት ኮርሶች (Freelancing እና Professional English) ✅ በሁለት ሳምንት አንዴ live session እና በወር አንድ ጊዜ በአካል Yonas Moh የሚገኝበት workshop ✅ Productivity, professionalism እና Job Readiness Live session training ✅ በየቀኑ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንሰጣለን 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር አብረን ስለምንሰራ እና ያሉን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ 👉 https://accelerator.khilx.academy/

🛑ትናንትና ማታ የነበረን የ90 ቀን ቻሌንጅ ማስጀመርያ ኤቨንት በጣም ልዩ ነበር! 🔥የ90 ቀናት ቻሌንጅ announce ያደረግንበት 🔥አቶ ቢኒያምን እንግዳ አድርገን ያቀረብንበት እና freelancing in detail 🔥ጥያቄ እና መልስ ከYonas Moh ጋር የነበረበት 🔥ጀምበሩን እና ሌሎች ሽልማቶችንም በአዲስ ዝናር ዕጣ የሸለምንበት በጣም ደስ የሚል ምሽት ነበር ገብታቹ ማየት እንዳትረሱ 👆

የ90 ቀን challenge ማስጀመርያ Live record https://www.youtube.com/live/32Y5u-sxe-A?si=tI4QybtCBAYgXgeV

who's ready we are going in🔥
who's ready we are going in🔥

T - 1 hour🔥 who's ready for tonight's energy today's event is giving new year vibe🙌🏻 who will be with us
T - 1 hour🔥 who's ready for tonight's energy today's event is giving new year vibe🙌🏻 who will be with us

2 ሰአታት ብቻ ቀርተውናል ዛሬ ሁላችንም በጊዜ አዲስ ዝናር ላይ እንግባ🔥🔥🔥 Today we are going to witness a very great night🙌🏻 see you inside every
2 ሰአታት ብቻ ቀርተውናል ዛሬ ሁላችንም በጊዜ አዲስ ዝናር ላይ እንግባ🔥🔥🔥 Today we are going to witness a very great night🙌🏻 see you inside everyone!

🛑T- 3 hours ዛሬ ማታ አዲስ ዝናር ላይ ለምትመጡ ሰዎች ጀምበሩን ብቻ ሳይሆን ሌሎች surprise ሽልማቶችም ይኖሩናል don't miss it🙌🏻 ማታ 2 ሰአት
🛑T- 3 hours ዛሬ ማታ አዲስ ዝናር ላይ ለምትመጡ ሰዎች ጀምበሩን ብቻ ሳይሆን ሌሎች surprise ሽልማቶችም ይኖሩናል don't miss it🙌🏻 ማታ 2 ሰአት

አዲስ ዝናር day 3 is in 5 hours! ጀምበሩን ዛሬ ለአንድ እድለኛ ሰው እንሰጠዋለን! ጀምበሩን ወደ ቤታችሁ ለመውሰድ ዛሬ ማታ 2;00 ሰአት እንገናኝ 🔥🔥
አዲስ ዝናር day 3 is in 5 hours! ጀምበሩን ዛሬ ለአንድ እድለኛ ሰው እንሰጠዋለን! ጀምበሩን ወደ ቤታችሁ ለመውሰድ ዛሬ ማታ 2;00 ሰአት እንገናኝ 🔥🔥

በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ Freelancer ላድርጋችሁ! ያለ ልምድ፣ ያለ ዲግሪ ፤ በ90 ቀናት ውስጥ Freelancer ሆናችሁ የመጀመሪያ ደንበኛችሁን የምታገኙበትን የFreelance Accelerator
በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ Freelancer ላድርጋችሁ! ያለ ልምድ፣ ያለ ዲግሪ ፤ በ90 ቀናት ውስጥ Freelancer ሆናችሁ የመጀመሪያ ደንበኛችሁን የምታገኙበትን የFreelance Accelerator ፕሮግራም አዘጋጅቼላችኋለሁ። ፕሮግራሙን ስትቀላቀሉ ✅ Freelance ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁን skills(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የመረጣችሁንት ትማራላችሁ። ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ ነጻ ሁለት ኮርሶች (Freelancing እና Professional English) ✅ በሁለት ሳምንት አንዴ live session እና በወር አንድ ጊዜ በአካል Yonas Moh የሚገኝበት workshop ✅ Productivity, professionalism እና Job Readiness Live session training ✅ በየቀኑ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንሰጣለን 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር አብረን ስለምንሰራ እና ያሉን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ 👉 https://accelerator.khilx.academy/

አዲስ ዝናር Day 2 ላይ Yonas Moh freelancingን እንዴት ከ0 መጀመር እንደምንችል አይተናል!🔥🔥 5 Steps to Start Freelancing From Scratch ! Addis Zna
አዲስ ዝናር Day 2 ላይ Yonas Moh freelancingን እንዴት ከ0 መጀመር እንደምንችል አይተናል!🔥🔥 5 Steps to Start Freelancing From Scratch ! Addis Znar Recap Step 1: Develop a High-Demand Skill ሰዎች እናንተን ሊከፍሏችሁ የሚችሉበትን 1 marketable skill ተማሩ! Step 2: Package Your Offer የተማራችሁትን skill ደንበኞቻቹ በቀላሉ ወደ ሚረዱት እና ጠቃሚ ወደ ሆነ offer ቀይሩት! Step 3: Land Your First Client እንዴት የሚከፍል ደንበኛ ማግኘት እንደምትችሉ, የት ማግኘት እንደምትችሉ እና እንዴት ማሳመን እንደምትችሉ ተምራችሁ የመጀመርያ ደንበኛችሁን አግኙ! Step 4: Deliver the Work Like a Pro ስራችሁን professionally እና quality ባለው መልኩ እና በሰአቱ deliver ማድረግ! Step 5: Scale with Leverage Use systems, tools, and other resources to scale! እነዚህን 5 steps ተከትላችሁ freelancingን ከ0 መጀመር ትችላላችሁ!

how was አዲስ ዝናር day 2 event everyone?🙌🏻
Anonymous voting

if you missed አዲስ ዝናር day 2 record here is the record go check it now👆

here is አዲስ ዝናር day 2 event record👇 https://www.youtube.com/live/uQDXf128nEc?si=-h16Eo3wJ-K8h0Qi