ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Ir al canal en Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
5 563
Suscriptores
+824 horas
+797 días
+32030 días
Archivo de publicaciones
✅የታላቁ የሀበሻው አለሚ የሱናው አንበሳ ሸይኽ አብዱልሀሚድ Offical ቻናል ለማግኘት ጆይን የሚለውን ይንኩ✅
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎙ኡስታዝ ሪድዋን ዳውድ ከባህርዳር -ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ የእግር ኳስና በወጣቶች ላይ ጉዳቱ!
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
🌺ቤት ውስጥ የምትቀመጥ ሳሊህ ሰለፊያህ የሆነችን ሚስት ምረጥ፤ ምክንያቱም እናት ከተስተካከለች ትውልዱ ይስተካከላልና።
➣ሽቶ ለሴት ልጂ ሀራም ተደረገ
ምክንያቱም ለአበባ ሽቶ አያስፈልገውምና
🌷صلو على نبيكم وحبيبكم صلى الله عليه وسلم تسليما مزيدا
►ጁምዐን በሰለዋት እናድምቀው
👌መልካም ጁምዐ ይሁንላችሁ
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
💎 መልካሟ ሴት
◈ከሴቶች ሁሉ አሏህን የምትፈራውና ብልህ የሆነችው፤ ባሏን እንደ ልጅ የምታቆላምጥ (የምትደባብስ)፣ እንደ ወንድም የምታከብር፣ እንደ አባት የምትፈራ፣ እንደ ንጉሥ የምትሰማ (የምታከብር)፣ እናም በውስጧ እንደሚኖር ነፍስ አድርጋ የምትወደው ናት።
◈በእርሱ ፊት ሙሉ ሴት የምትሆን ፣ በሌለበት ጊዜ ደግሞ እንደ ወንድ ጠንካራ የምትሆን ናት።
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የስንት አመት ወንጀልን ያስምራል❓
ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
◈እባብ ላይበላ ያበላሻል። ምቀኛም ላያገኝ ይመኛል። ◈ሰዎች ዘንድ ያለውን ከመመልከትና ከመቁጠር ይልቅ አሏህን በቅን ልቦና ብንጠይቅ!
ለእነሱ የሰጠ ሀያል አምላክ ለእኛም ጠይቀነው ባልነፈገን ነበር።
➤የ365 ቀን ወንጀል በአንድ ቀን ፆም ማሳበስ
◈የዘንድሮው የዐሹራ ፆም ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ነው።
ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል።
◈በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው።
ሌሎችንም በማስታዎስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው
▶ልጀምር ነው ግቡ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1?livestream=5820cf77d8bfb52fca
⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ
📚የኪታቡ ስም:-አስር ምክሮች ለሙስሊም እንስቶች
►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇
-https://t.me/qin_libochi1
►pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1/867
