ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

前往频道在 Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

显示更多
未指定国家未指定类别
5 564
订阅者
+824 小时
+797 天
+32030 天
帖子存档
✅የታላቁ የሀበሻው አለሚ የሱናው አንበሳ ሸይኽ አብዱልሀሚድ Offical ቻናል ለማግኘት ጆይን የሚለውን ይንኩ✅
✅የታላቁ የሀበሻው አለሚ የሱናው አንበሳ ሸይኽ አብዱልሀሚድ Offical ቻናል ለማግኘት ጆይን የሚለውን ይንኩ✅

~የደስተኛ ትዳር ምክንያቶች'''.mp330.01 MB

🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙ኡስታዝ ሪድዋን ዳውድ ከባህርዳር -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ የእግር ኳስና በወጣቶች ላይ ጉዳቱ! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

​🌺ቤት ውስጥ የምትቀመጥ ሳሊህ ሰለፊያህ የሆነችን ሚስት ምረጥ፤ ምክንያቱም እናት ከተስተካከለች ትውልዱ ይስተካከላልና።

➣ሽቶ ለሴት ልጂ ሀራም ተደረገ   ምክንያቱም ለአበባ ሽቶ አያስፈልገውምና 🌷صلو على نبيكم وحبيبكم صلى الله عليه وسلم تسليما مزيدا ►ጁምዐን በሰለዋት እናድምቀው 👌መልካም ጁምዐ ይሁንላችሁ ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🌹"የሴት ልጅ ውበቷ ሀያእዋ ነው "🌹 የምትስማሙ OK የምትለዋን በመንካት የሰለፊይ ቻናል ተጋበዙልኝ

🌸ፆሚ እንደት ነው ውድ ቤተሰቦች

​💎 መልካሟ ሴት ​ ◈ከሴቶች ሁሉ አሏህን የምትፈራውና ብልህ የሆነችው፤ ባሏን እንደ ልጅ የምታቆላምጥ (የምትደባብስ)፣ እንደ ወንድም የምታከብር፣ እንደ አባት የምትፈራ፣ እንደ ንጉሥ የምትሰማ (የ
​💎 መልካሟ ሴት ​   ◈ከሴቶች ሁሉ አሏህን የምትፈራውና ብልህ የሆነችው፤ ባሏን እንደ ልጅ የምታቆላምጥ (የምትደባብስ)፣ እንደ ወንድም የምታከብር፣ እንደ አባት የምትፈራ፣ እንደ ንጉሥ የምትሰማ (የምታከብር)፣ እናም በውስጧ እንደሚኖር ነፍስ አድርጋ የምትወደው ናት።      ◈በእርሱ ፊት ሙሉ ሴት የምትሆን ፣ በሌለበት ጊዜ ደግሞ እንደ ወንድ ጠንካራ የምትሆን ናት። ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የስንት አመት ወንጀልን ያስምራል❓ ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የስንት አመት ወንጀልን ያስምራል❓ ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።

የትም ተወለድ በሱና እደግ👌 🇸🇦JOIN OPEN🇸🇦 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ከሁለቱ አንዱ የፈለጋቹትን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ

◈እባብ ላይበላ ያበላሻል። ምቀኛም ላያገኝ ይመኛል። ◈ሰዎች ዘንድ ያለውን ከመመልከትና ከመቁጠር ይልቅ አሏህን በቅን ልቦና ብንጠይቅ! ለእነሱ የሰጠ ሀያል አምላክ ለእኛም ጠይቀነው ባልነፈገን ነበር።
◈እባብ ላይበላ ያበላሻል። ምቀኛም ላያገኝ ይመኛል። ◈ሰዎች ዘንድ ያለውን ከመመልከትና ከመቁጠር ይልቅ አሏህን በቅን ልቦና ብንጠይቅ! ለእነሱ የሰጠ ሀያል አምላክ ለእኛም ጠይቀነው ባልነፈገን ነበር።

➤የ365 ቀን ወንጀል በአንድ ቀን ፆም ማሳበስ ◈የዘንድሮው የዐሹራ ፆም ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል። ◈​በላጩ
➤የ365 ቀን ወንጀል በአንድ ቀን ፆም ማሳበስ ◈የዘንድሮው የዐሹራ ፆም ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል። ◈​በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው። ሌሎችንም በማስታዎስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው

عشر نصائح للمرأة المسلمة (4).mp320.29 MB

▶ልጀምር ነው ግቡ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/qin_libochi1?livestream=5820cf77d8bfb52fca

⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ 📚የኪታቡ ስም:-አስር ምክሮች ለሙስሊም እንስቶች ►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇 -https://t.me/qin_libochi1 ►pdf ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/qin_libochi1/867