es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Ir al canal en Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
5 563
Suscriptores
+824 horas
+797 días
+32030 días
Archivo de publicaciones
<<ኡኽቲ በውስጥሽ ያለው አቅም ከሚገጥምሽ ፈተና ይበልጣል፤" አንዳንዴ ህይወት ከአቅምሽ በላይ የሆነችና የከበደች ልትመስል ትችላለች። ነገር ግን ወደ ኋላ መለስ ብለሽ ካለፍሽባቸው ውጣ ውረ
<<ኡኽቲ በውስጥሽ ያለው አቅም ከሚገጥምሽ ፈተና ይበልጣል፤" አንዳንዴ ህይወት ከአቅምሽ በላይ የሆነችና የከበደች ልትመስል ትችላለች። ነገር ግን ወደ ኋላ መለስ ብለሽ ካለፍሽባቸው ውጣ ውረዶች አንጻር ራስሽን ብታይው፣ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆንሽ ትረጂዋለሽ። አንቺ ፈተናዎችን በፈገግታሽና በትዕግስትሽ የምታቀልጪ፣ ስትወድቂ እንኳ ይበልጥ በርትተሽ የምትነሺ ታላቅ ማንነት ነሽ።>>

ወንድ ማለት አባትሽ ሳያይሽ ወጥተሽ ነይ የሚልሽ ሳይሆን አባትሽን አስፈቅዶ ሀላሉ የሚያደርግሽ ነው🙌 ተግባባን🤝 @nesihetulinisa
ወንድ ማለት አባትሽ ሳያይሽ ወጥተሽ ነይ የሚልሽ ሳይሆን አባትሽን አስፈቅዶ ሀላሉ የሚያደርግሽ ነው🙌 ተግባባን🤝 @nesihetulinisa

▶አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ◈ ➤ሸርዐዊ እውቀትን በጥራት ከታች ጀምሮ መማር  የምትፈልጉ ◈ቃኢዳ ◈ቁርአን ነዘር(በማየት) ◈ቁርአን ህፊዝ ◈ቁርአን ሙራጃአ ◈እና ኪታቦችን እና ከተርብያ ጋር ◆ማሳሰቢያ:-ውስን ተማር ስለምፈልግ ቀድመው ይመዝገቡ። በዚህ አናግሩኝ    ⤵️    ⤵️    ⤵️ ▶@Managero1

<<ሴት ልጅን ማሳደግ ማለት በምድር ላይ የፍቅርን አበባ መትከል ማለት ነው። እሷ ደካማ መስላ ልታይ ትችላለች፤ ነገር ግን ቤተሰብን ለመንከባከብና ለመጠበቅ ያላት ጥንካሬና ትዕግስት ከምንም በላይ ግዙፍ ነው። እሷ ውበት ብቻ ሳትሆን የጥበብና የጥንካሬ መፍለቂያም ናት።>>

▶አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ◈ ➤ቁርአን መቅራት ምፈልጉ ◈ቃኢዳ ◈ቁርአን ነዘር(በማየት) ◈ቁርአን ህፊዝ ◈ቁርአን ሙራጃአ ◈እና ኪታቦችን በዚህ አናግሩኝ     ⤵️    ⤵️    ⤵️ ▶@Managero1

​<<አንዲትን ሙስሊም ሴት ልጅ ማሳደግና ማስተማር ማለት ነገ አላህን የሚፈራ፣ ዲኑንና ሀገሩን የሚጠቅም መልካም ትውልድ የምትቀርጽ ታላቅ እናትን ማዘጋጀት ማለት ነው። እርሷ የቤተሰብ ብቻ ሳትሆን የኡማው (የሙስሊሙ ማህበረሰብ) ኩራትና የጥንካሬ መሰረት ናት።>>

አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺

ሰለፍይ ሆናችሁ እካሁን እነዚህን ቻናሎች የላችሁም⁉️
ሰለፍይ ሆናችሁ እካሁን እነዚህን ቻናሎች የላችሁም⁉️

ለላጤዎች ምክር አዘል ያማረች እንድሁም ለባለትዳር እህቶች ግጥም🌷🌷

ሲጀመር ልባም ሴት አህባሽ ወንድ አታገባም 👌 ላንቺ ነው🙌©
ሲጀመር ልባም ሴት አህባሽ ወንድ አታገባም 👌 ላንቺ ነው🙌©

🌺ሴት ልጅ የቱንም ያክል ሀይልና ሥልጣን ቢኖራትም ትልቁ ህልሟ ሆኖ የሚቆየው ግን እውነተኛ የትዳር አጋር ማግኘትን ነው። 🍂አላህዬ ይወፍቃችሁ🤲 |♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት 👇👇¶¶➴➴➴¶
🌺ሴት ልጅ የቱንም ያክል ሀይልና ሥልጣን ቢኖራትም ትልቁ ህልሟ ሆኖ የሚቆየው ግን እውነተኛ የትዳር አጋር ማግኘትን ነው። 🍂አላህዬ ይወፍቃችሁ🤲 |♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት    👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇 🌐https://t.me/qin_libochi1

🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/M
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

📢 ወሳኝ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ!      ↪️▻خطبة الجمعة بعنوان: شُرُوطُ قَبُولِ الْعَمَلِ 🎙 أبي سفيان بن عبدالله البرجي 🎙 አቡ ሱፍያን አል-ቡርጂይ 🕌 በኢብኑ ተይሚያህ መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!    |♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት    👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇 🌐https://t.me/Abu_sufiyan1      

▶ጥያቄ ለሴት ልጂ የሚያስፈልጋትን 3 ባህሪ ጥቀሱ?