ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
前往频道在 Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
显示更多未指定国家未指定类别
5 563
订阅者
+824 小时
+797 天
+32030 天
帖子存档
<<ኡኽቲ በውስጥሽ ያለው አቅም ከሚገጥምሽ ፈተና ይበልጣል፤"
አንዳንዴ ህይወት ከአቅምሽ በላይ የሆነችና የከበደች ልትመስል ትችላለች። ነገር ግን ወደ ኋላ መለስ ብለሽ ካለፍሽባቸው ውጣ ውረዶች አንጻር ራስሽን ብታይው፣ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆንሽ ትረጂዋለሽ። አንቺ ፈተናዎችን በፈገግታሽና በትዕግስትሽ የምታቀልጪ፣ ስትወድቂ እንኳ ይበልጥ በርትተሽ የምትነሺ ታላቅ ማንነት ነሽ።>>
ወንድ ማለት አባትሽ ሳያይሽ ወጥተሽ ነይ የሚልሽ ሳይሆን
አባትሽን አስፈቅዶ ሀላሉ የሚያደርግሽ ነው🙌
ተግባባን🤝
@nesihetulinisa
▶አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ◈
➤ሸርዐዊ እውቀትን በጥራት ከታች ጀምሮ መማር የምትፈልጉ
◈ቃኢዳ
◈ቁርአን ነዘር(በማየት)
◈ቁርአን ህፊዝ
◈ቁርአን ሙራጃአ
◈እና ኪታቦችን እና ከተርብያ ጋር
◆ማሳሰቢያ:-ውስን ተማር ስለምፈልግ ቀድመው ይመዝገቡ።
በዚህ አናግሩኝ
⤵️ ⤵️ ⤵️
▶@Managero1
<<ሴት ልጅን ማሳደግ ማለት በምድር ላይ የፍቅርን አበባ መትከል ማለት ነው። እሷ ደካማ መስላ ልታይ ትችላለች፤ ነገር ግን ቤተሰብን ለመንከባከብና ለመጠበቅ ያላት ጥንካሬና ትዕግስት ከምንም በላይ ግዙፍ ነው። እሷ ውበት ብቻ ሳትሆን የጥበብና የጥንካሬ መፍለቂያም ናት።>>
▶አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ◈
➤ቁርአን መቅራት ምፈልጉ
◈ቃኢዳ
◈ቁርአን ነዘር(በማየት)
◈ቁርአን ህፊዝ
◈ቁርአን ሙራጃአ
◈እና ኪታቦችን
በዚህ አናግሩኝ
⤵️ ⤵️ ⤵️
▶@Managero1
<<አንዲትን ሙስሊም ሴት ልጅ ማሳደግና ማስተማር ማለት ነገ አላህን የሚፈራ፣ ዲኑንና ሀገሩን የሚጠቅም መልካም ትውልድ የምትቀርጽ ታላቅ እናትን ማዘጋጀት ማለት ነው። እርሷ የቤተሰብ ብቻ ሳትሆን የኡማው (የሙስሊሙ ማህበረሰብ) ኩራትና የጥንካሬ መሰረት ናት።>>
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ
ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም
🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
🌺ሴት ልጅ የቱንም ያክል
ሀይልና ሥልጣን ቢኖራትም
ትልቁ ህልሟ ሆኖ የሚቆየው ግን
እውነተኛ የትዳር አጋር ማግኘትን ነው።
🍂አላህዬ ይወፍቃችሁ🤲
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/qin_libochi1
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት!
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
📢 ወሳኝ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ!
↪️▻خطبة الجمعة بعنوان: شُرُوطُ قَبُولِ الْعَمَلِ
🎙 أبي سفيان بن عبدالله البرجي
🎙 አቡ ሱፍያን አል-ቡርጂይ
🕌 በኢብኑ ተይሚያህ መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/Abu_sufiyan1
