Ifada Community P3
Open in Telegram
ይህ የኢፋዳ ማህበረሰብ የሀድራ ትስስር ለመላው ሙስሊም ስለ ትስስሩ የተለያዩ መረጃዎችን የሚያስተላልፍበት ቻናል ነው።
Show more9 318
Subscribers
-2424 hours
-1307 days
-55330 days
Posts Archive
9 316
የምስራች የፊቂህ ደርስ መቅራት ለምትሹ!
ኢፋዳ የቂርዓት ማዕከል ውስጥ እየተቀሩ ካሉ የቂርዓት ዘርፎች ውስጥ አንዱ የሆነው የፊቂህ ዘርፍ ነው።
የፊቂህ ዘርፍ ላይ እውቀታችሁን ማስፋት ለምትሹ የቂርዓት ማዕከላችን አቢ ሹጃእ የተሰኘ ኪታብ ከባለፈው ማክሰኞ ነሀሴ 26 ጀምሮ በማስቀራት ላይ ይገኛል።
የቂርዓት ቀን እና ሰአት ማክሰኞ እና ሀሙስ ከምሽት 12:00 እስከ 2:00
የቂርዓት አይነት በአካል ወይም በኦንላይን
የቂርዓት ቦታ ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ በ 090881999 እና 0908829999 ይደውሉ።
አልያም በቴሌግራም አድራሻችን @ifadaqiratcenter ላይ አናግሩን።
9 316
አሚሮቻችሁ አልተኙም ለሊቱን ሳይተኙ ደግሰው ጠዋት ለናንተ ያስረክባሉ ለራስ ድግስ አይጠራም ጠሪ እናንተ ናችሁ ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ በመምጣት ምን እንደሰራችሁ በኩራት ታሳያላችሁ በዙሪያቹ ያለውን ሰው በሙሉ በመጋበዝ የሀድራችሁን ባንዲራ ከፍ ታደርጋላችሁ። አስተውሉ በሰአቱ የሚያዙ ነጥቦች ለወሩ እና ለአመቱ ምርጥነት ወሳኝ ናቸው እንዳትዘናጉ ።
#ኢፋዳ
#ታላቅ_ፌስቲቫል
#ኢፋዳኢስላማዊድርጅት
9 316
#ነገ_ምን_አለ?
.
ነገ በኢፋድዮች የተዘጋጀዉ ታላቅ ፌስቲቫል ምን ምን ይዟል?
.
- የፎቶ ኤግዚቢሽን
- የጥበብ ስራዎች
- ጨዋታዎች
- ባዛር
.
ከናንተ የሚጠበቀው የፈለጋቹትን ያህል ሰው ወደ ፌስቲቫሉ በመጋበዝ የማይረሳ ቆንጆ የቤተሰብ ጊዜ ማሳለፍ!
.
#ቦታ- ቤተል ሚና የገበያ ማዕከል 4ኛ ፎቅ
.
#ነገ
#ኢፋዳ
#ታላቅ_ፌስቲቫል
9 316
ምንም እንኳ አማኝ ለአማኝ እንደ ግንባታ ናቸው ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክረዋል ቢሉም መልእክተኛው ይህ ንግግራቸው በተተወበት ዘመን ያአንድነቱን, የወንድማማችነቱን ገመድ እያስተሳሰረች ያለችው ኢፋዳ....
እነሆ ለእናንተ ለውድ እህት ወንድሞቻችን
"በልብ ለልብ ትስስር ወደ ከፍታ ጉዞ"
እያልን የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ልዩ የሆነ Event ኣዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።
ከእናንተ ሚጠበቀው የ programu ተሳታፊ ብቻ ሳይሆን ኣንድ ኣካል እንድትሆኑም ጭምር ነው::
#ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት #ኢፋዳፌስቲቫል
9 316
በነዚህ ቀናት ኢፋዳ ምን ይዛ መታለች?
#የፎቶ ኤግዚቢሽን
ኢፋዳ ከዚህ ቀደም የሰራቻቸውን ስራዎች በስፋት የሚያስዳስሱ ከቢሮ ምስረታ እስከ 44 የውሀ ፕሮጀክት ከትናንሽ የስልጠና መድረኮች እስከቂርአት ማእከል የተሰሩ ስራዎችን የምናይበት የፎቶ ኤግዚቢሽን 🥰
#የጥበብ ስራዎች
ግጥም እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት የመረሀ ግብር ቲማችን ዝግጅቱን አጠናቆ የኛን መገኘት ይጠብቃል!🥰
#ጨዋታዎች
ከሀድራ አባላት እህትና ወንድሞቻችን እንዲሁም አብረውን ከሚመጡ ቤተሰቦቻችን ጋር ቆንጆ የማይረሳና አብሮነታችንን የሚያጠናክሩ ጨዋታዎች ተዘጋጅተዋል።🥰🥰
#ባዛር
ከሚበሉ ምግብና መጠጦች ጀምሮ እስከ አልባሳት ፣ስናኮች፣ ጣፋጮች ፣ትኩስና ቀዝቃዛ መጠጦች ፣አባያ ፣ሒጃብ፣ ሺቲ ፣ድሪአ፣ጌጣጌጦች፣የተለያዩ የግርግዳ የቢሮ ማስዋብያ አርቶችን፣ ኮስሞቲክሶች፣ፌስቲቫላችን ላይ እየተሳተፍን ምንገበያይበት መድረክም ተዘጋጅቷል።🥰🥰
ከናንተ ሚጠበቀው የፈለጋቹትን ያህል ሰው ወደ ፌስቲቫሉ በመጋበዝ የማይረሳ ቆንጆ የቤተሰብ ጊዜ ማሳለፍ!
ቦታ ቤተል ሚና የገበያ ማዕከል 4 ፎቅ እዛው እንገናኛኝ🥰🥰🥰
9 316
የምስራች የፊቂህ ደርስ መቅራት ለምትሹ!
ኢፋዳ የቂርዓት ማዕከል ውስጥ እየተቀሩ ካሉ የቂርዓት ዘርፎች ውስጥ አንዱ የሆነው የፊቂህ ዘርፍ ነው።
የፊቂህ ዘርፍ ላይ እውቀታችሁን ማስፋት ለምትሹ የቂርዓት ማዕከላችን አቢ ሹጃእ የተሰኘ ኪታብ ከዛሬ ማክሰኞ ነሀሴ 26 ጀምሮ ለማስቀራት ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ይገኛል።
የቂርዓት ቀን እና ሰአት ማክሰኞ እና ሀሙስ ከምሽት 12:00 እስከ 2:00
የቂርዓት አይነት በአካል ወይም በኦንላይን
የቂርዓት ቦታ ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ በ 090881999 እና 0908829999 ይደውሉ።
አልያም በቴሌግራም አድራሻችን @ifadaqiratcenter ላይ አናግሩን።
9 316
የምስራች የፊቂህ ደርስ መቅራት ለምትሹ!
ኢፋዳ የቂርዓት ማዕከል ውስጥ እየተቀሩ ካሉ የቂርዓት ዘርፎች ውስጥ አንዱ የሆነው የፊቂህ ዘርፍ ነው።
የፊቂህ ዘርፍ ላይ እውቀታችሁን ማስፋት ለምትሹ የቂርዓት ማዕከላችን አቢ ሹጃእ የተሰኘ ኪታብ ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ ለማስቀራት ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ይገኛል።
የቂርዓት ቀን እና ሰአት ማክሰኞ እና ሀሙስ ከምሽት 12:00 እስከ 2:00
የቂርዓት አይነት በአካል ወይም በኦንላይን
የቂርዓት ቦታ ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ በ 090881999 እና 0908829999 ይደውሉ።
አልያም በቴሌግራም አድራሻችን @ifadaqiratcenter ላይ አናግሩን።
9 316
