en
Feedback
agriculture post ethiopia

agriculture post ethiopia

Open in Telegram

ስለ ግብርና መረጃ እናቀብላለን! አብረዉን ለመስራት ከወደዱ 07 16 38 40 23 ይደዉሉ! ሌሎች ሃሳቦችን በገፁ ላይ ማጋራት ይቻላል! እናመሰግናለን!

Show more
2 076
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+11030 days
Posts Archive
✅ሮያል - የስንዴ ዋግን በብቃት! 🌾የስንዴ ዋግን ለመከላከል #ሮያል 750 WDG ኬሚካል ምርጥ መላ ነዉ፡፡ ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና በችርቻሮ ያደርሳል፡፡ ይ
✅ሮያል - የስንዴ ዋግን በብቃት! 🌾የስንዴ ዋግን ለመከላከል #ሮያል 750 WDG ኬሚካል ምርጥ መላ ነዉ፡፡ ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና በችርቻሮ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical

#ዩናይትድ አስተማማኝ ፀረ-አረም ኬሚካል ✅ ✅በስንዴ፥ በበቆሎ እና በጤፍ ማሳ ላይ የሚበቅሉ ቅጠለ ሰፋፊ አረሞችን ለማጥፋት መርጦ ገዳይ የሆነዉን #ዩናይትድ 2,4-D ፀረ አረም ኬሚካልን ይጠቀሙ!
#ዩናይትድ አስተማማኝ ፀረ-አረም ኬሚካል ✅ ✅በስንዴ፥ በበቆሎ እና በጤፍ ማሳ ላይ የሚበቅሉ ቅጠለ ሰፋፊ አረሞችን ለማጥፋት መርጦ ገዳይ የሆነዉን #ዩናይትድ 2,4-D ፀረ አረም ኬሚካልን ይጠቀሙ! #ግሪን አግሮ ኬሚካል በአንድ ሊትር እና በግማሽ ሊትር በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture

ዘግናኝ የጎርፍ አደጋ 😳

#አምባሳደር ፅድት ላለ የጤፍ ማሳ ✅ ✅አምባሳደር 20% WP በጤፍ ማሳ ላይ የሚበቅሉ አረሞችን በብቃት ይቆጣጠራል። #ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል
#አምባሳደር ፅድት ላለ የጤፍ ማሳ ✅ ✅አምባሳደር 20% WP በጤፍ ማሳ ላይ የሚበቅሉ አረሞችን በብቃት ይቆጣጠራል። #ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical

#ቀርሳ - ፀረ ፈንገስ ኬሚካል✅ ✅በባቄላ߹ በስንዴ߹ በገብስ߹ በሽንኩርት߹ በቲማቲም እና በበርበሬ ላይ የሚከሰቱ የፈንገስ በሽታዎችን ለመቆጣጠር ቀርሳ 43% SC ኬሚካልን ይጠቀሙ! #ግሪን አግሮ ኬ
#ቀርሳ - ፀረ ፈንገስ ኬሚካል✅ ✅በባቄላ߹ በስንዴ߹ በገብስ߹ በሽንኩርት߹ በቲማቲም እና በበርበሬ ላይ የሚከሰቱ የፈንገስ በሽታዎችን ለመቆጣጠር ቀርሳ 43% SC ኬሚካልን ይጠቀሙ! #ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture

#ድርቅ የገበሬዎች ትልቁ ፈተና 😔 ድርቅ በአሁኑ ወቅት በአለም አቀፍ ደረጃ በተለይም በዝናብ ጥገኛ የሆነ ግብርና በሚካሄድባቸው አካባቢዎች የገበሬዎች ትልቁና አጥፊው ፈተና ነው። የአየር ንብረት ለ
#ድርቅ የገበሬዎች ትልቁ ፈተና 😔 ድርቅ በአሁኑ ወቅት በአለም አቀፍ ደረጃ በተለይም በዝናብ ጥገኛ የሆነ ግብርና በሚካሄድባቸው አካባቢዎች የገበሬዎች ትልቁና አጥፊው ፈተና ነው። የአየር ንብረት ለውጥ መዛባት የድርቅን መጠን እና ድግግሞሽ ከምንጊዜውም በላይ አባብሶታል። ✍️በዚህም አሁን ላይ ድርቅ በገበሬዎች ላይ የሚያደርሰው ጫና እየበረታ ነው፡- 👉በድርቅ የሚከተለው የውሃ እጥረት በወቅቱ ሰብል እንዳይበቅል፣ ወይም ፍሬ ሳይዝ እንዲደርቅ ያደርጋል። ይህ የገበሬውን የዓመት ድካም ወደ ባዶነት ከመቀየሩም በላይ ለመኸር ያወጣውን የዘር፣ የማዳበሪያ እና የጉልበት ወጪ አጥፎ ለከፍተኛ እዳ ይዳርገዋል። 👉ድርቅ የሰብል መድረቅ ብቻ ሳይሆን የመጠጥ ውሃ እና የሜዳ ግጦሽ እጥረት ያስከትላል። ይህም የገበሬው ሀብትና የዕለት ተዕለት የገቢ ምንጭ የሆኑትን እንስሳት ለሞት እና ለበሽታ ይዳርጋል። 👉በየዓመቱ የሰማይ ደመናን እየጠበቁ ተስፋ መቁረጥ፣ የእጅ አጠርነት እና ቤተሰብን ማስተዳደር አለመቻል በገበሬው ላይ ከፍተኛ የጭንቀት፣ የጭንቅ እና የተስፋ መቁረጥ ስነ-ልቦናዊ ጫና ይፈጥራል። 👉መሬቱ ማምረት ሲያቅተውና መኖሪያ አካባቢው መኖሪያ መሆኑ ሲቀር፣ ገበሬዎችና ቤተሰቦቻቸው ቀያቸውን ጥለው ለዕለት ጉርስ ፍለጋ ወደ ከተሞች ወይም እርዳታ ጣቢያዎች ለመሰደድ የመገደድ እድል ሊኖራቸው ይችላል። ✍️ዘላቂ የመፍትሔ አቅጣጫዎች 👉በዝናብ ላይ ብቻ ከመደገፍ መሬት ውስጥ እና በላይ ያሉ የውሃ አማራጮችን ለመስኖ ማዋል:: 👉በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚደርሱ እና ጥቂት ውሃ የሚፈልጉ የተሻሻሉ ዘሮችን መጠቀም:: 👉የአፈር እርጥበት ጥበቃ ሙሉውን ያንብቡ 👇 https://www.facebook.com/share/p/198gXp4UZT/

photo content

✅የኤሊኖ ክስተት በቬትናም የቡና ምርት ላይ ስጋት ደቅኗል ተባለ፡፡ በዚህም በ2026/27 የምርት ዘመን የቬትናም የሮቡስታ ቡና ምርት ጭማሪ ያሳያል ተብሎ ቢጠበቅም በኤሊኖ አየር ንብረት መዛባት ምክ
+2
✅የኤሊኖ ክስተት በቬትናም የቡና ምርት ላይ ስጋት ደቅኗል ተባለ፡፡ በዚህም በ2026/27 የምርት ዘመን የቬትናም የሮቡስታ ቡና ምርት ጭማሪ ያሳያል ተብሎ ቢጠበቅም በኤሊኖ አየር ንብረት መዛባት ምክንያት ምርቱ አደጋ ላይ የመዉደቅ እድል እንዳለዉ ተነግሯል። ቬትናም የቡና ጥራትን በመጨመር የገበሬዎችን ገቢ ለማሳደግ እና የአውሮፓ ህብረትን የደን ጭፍጨፋ ተከታታይነት ደንብ ለማሟላት እየታገለች ነዉም ተብሏል። ቬትናም በዓለም የቡና ገበያ ተጠቃሽ ከሆኑ ሀገራት መካከል አንዷ ነች። JOIN 👉 https://t.me/agriworld19 የትኛዉንም ዓይነት ኬሚካል ሲፈልጉ #ግሪን_አግሮ_ኬሚካል Green Agro Chemical በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያቀርብላችኋል፡፡ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical

✅ የግብርና ኬሚካሎችን በየአይነቱ ባሉበት👌 👉ቀርሳ 👉አትላስ 👉ግላይኬር 👉ዩናይትድ 👉አምባሳደር 👉ሮያል 👉ሜታኬር 👉ዳላስ እና ሌሎችንም ፀረ አረም እና ፀረ ፈንገስ ኬሚካልችን #ግሪን_
✅ የግብርና ኬሚካሎችን በየአይነቱ ባሉበት👌 👉ቀርሳ 👉አትላስ 👉ግላይኬር 👉ዩናይትድ 👉አምባሳደር 👉ሮያል 👉ሜታኬር 👉ዳላስ እና ሌሎችንም ፀረ አረም እና ፀረ ፈንገስ ኬሚካልችን #ግሪን_አግሮ_ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያቀርብላችኋል፡፡ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical

#አምባሳደር ለጤፍ ማሳ ምርጥ መላ ነው ✅ ✅አምባሳደር 20% WP በጤፍ ማሳ ላይ የሚበቅሉ አረሞችን በብቃት ይቆጣጠራል። #ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደ
#አምባሳደር ለጤፍ ማሳ ምርጥ መላ ነው ✅ ✅አምባሳደር 20% WP በጤፍ ማሳ ላይ የሚበቅሉ አረሞችን በብቃት ይቆጣጠራል። #ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical

#ክብር ለኢትዮጵያ ገበሬ 👏 ✅በምስሉ ላይ የሚታየው በአርሲ ዞን ዲጋሉና ጢጆ ወረዳ የአርሶ አደሮች ብርቱ ጥረት የተገለጠበት የስንዴ ማሳ ብዙ ይናገራል:- 👉የተቀናጀ የሰብል ልማት (Cluster
+4
#ክብር ለኢትዮጵያ ገበሬ 👏 ✅በምስሉ ላይ የሚታየው በአርሲ ዞን ዲጋሉና ጢጆ ወረዳ የአርሶ አደሮች ብርቱ ጥረት የተገለጠበት የስንዴ ማሳ ብዙ ይናገራል:- 👉የተቀናጀ የሰብል ልማት (Cluster Farming): በርካታ የተበታተኑ ማሳዎችን በማቀናጀት አረንጓዴና ሰፊ ማሳ በተመሳሳይ የእድገት ደረጃ ላይ ሆኖ ለመመልከት አስችሏል። 👉የሜካናይዜሽን እና ዘመናዊ እርሻ ተስማሚነት: መሬቱ ሰፊ፣ ሜዳማ እና በጥሩ ሁኔታ የተከፋፈለ በመሆኑ ለትራክተር፣ ለኮምባይነር እና ለዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂዎች አጠቃቀም በጣም ምቹ መሆኑን ያመላክታል። 👉የተደራጀ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ: በሰብል ማሳዎቹ መካከል መሬቱን የሚያቋርጡ የገጠር መንገዶች እና የመስኖ/የውሃ መውጫ የሚመስሉ መስመሮች የታቀደና የተቀናጀ የአሰራር ስርዓት እንዳለ ያሳያሉ። 👉የሰብል ጤንነት እና ለምነት: ሰብሉ ወጥ በሆነ መልኩ ለምለምና አረንጓዴ ሆኖ መታየቱ ጥሩ የአፈር እርጥበት፣ የሥነ-ምግብ ዝግጅት እና የሰብል እንክብካቤ መኖሩን ያመለክታል። #ክብርለገበሬ! JOIN 👉 https://t.me/agriworld19 የትኛዉንም ዓይነት ኬሚካል ሲፈልጉ #ግሪን_አግሮ_ኬሚካል Green Agro Chemical በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያቀርብላችኋል። ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical

#ቀርሳ ለእርስዎ ማሳ👌 ✅በባቄላ߹ በስንዴ߹ በገብስ߹ በሽንኩርት߹ በቲማቲም እና በበርበሬ ላይ የሚከሰቱ የፈንገስ በሽታዎችን ለመቆጣጠር ቀርሳ 43% SC ኬሚካልን ይጠቀሙ! #ግሪን አግሮ ኬሚካል በ
#ቀርሳ ለእርስዎ ማሳ👌 ✅በባቄላ߹ በስንዴ߹ በገብስ߹ በሽንኩርት߹ በቲማቲም እና በበርበሬ ላይ የሚከሰቱ የፈንገስ በሽታዎችን ለመቆጣጠር ቀርሳ 43% SC ኬሚካልን ይጠቀሙ! #ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture

✅ጤናማ እና ከፍተኛ ምርት የሚሰጥ በቆሎ ለማምረት ከእርሻ እስከ ምርት ስብሰባ ባሉት ሂደቶች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ወሳኝ ነው። 👉የአፈር ዝግጅት እና መሬት ማዘጋጀት -በቆሎ ለም፣ ውሃ አጥልቆ የማይ
✅ጤናማ እና ከፍተኛ ምርት የሚሰጥ በቆሎ ለማምረት ከእርሻ እስከ ምርት ስብሰባ ባሉት ሂደቶች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ወሳኝ ነው። 👉የአፈር ዝግጅት እና መሬት ማዘጋጀት -በቆሎ ለም፣ ውሃ አጥልቆ የማይይዝ እና የኦርጋኒክ ይዘቱ ከፍተኛ የሆነ አፈር ይወዳል። -መሬቱን በጥልቀት 2–3 ጊዜ ማረስ እና አፈሩ እንዲለሰልስ ማድረግ የስር እድገትን ያፋጥናል። 👉ምርጥ ዘር መምረጥ እና አዘራር -ለአካባቢው አየር ጠባይ ተስማሚ፣ የበሽታ የመቋቋም አቅም ያለው እና የተረጋገጠ ምርጥ ዘር መጠቀም። -በቂ የዝናብ እርጥበት በሚገኝበት ወቅት መዝራት። -በመስመስ መካከል እስከ 75 ሴ.ሜ፣ በዘሮች መካከል ደግሞ 25–30 ሴ.ሜ ርቀት መጠበቅ አለበት (በአንድ ጉድጓድ አንድ ዘር)። 👉ማዳበሪያ አጠቃቀም -በመሬት ዝግጅት ወቅት የበሰለ ኮምፖስት ወይም የከብት ፍግ መጨመር የአፈሩን ለምነት ይጨምራል። -በሚዘራበት ወቅት ሰው ሰራሽ ማዳበሪያ ከአፈር ጋር በጥሩ ሁኔታ ቀላቅሎ መስጠት። -ዩሪያ በሁለት ጊዜ ከፍሎ መስጠት ፥ የመጀመሪያው በቆሎው ጉልበት ሲደርስ (ከ30–35 ቀን በኋላ)፣ ሁለተኛው ደግሞ አበባ ከመውጣቱ በፊት። 👉እንክብካቤ እና አረም ቁጥጥር -የመጀመሪያዎቹን 4–6 ሳምንታት አረም እንዳይኖር ማድረግ። ቢያንስ 2–3 ጊዜ ኮትኳቶ ማረም ያስፈልጋል። ኮትኩቶ በቆሎው እንዳይወድቅ እና ስሩ እንዳይጋለጥ አፈር ማልበስ። 👉በሽታ እና ተባይ ቁጥጥር -በተለይ ተላላፊ የሰብል ተባይ እንዳይከሰት መከታተል እና ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል። በመደበኛነት ማታ እና ጧት መከታተል፤ ተባይ ከተገኘ ተፈጥሯዊ (እንደ አመድ መነስነስ) ወይም ምክረ-ሃሳብ የተሰጣቸውን ኬሚካሎች በመጠቀም በጊዜ መቆጣጠር። 👉ምርት ስብሰብ ... ሙሉውን ያንብቡ 👇 https://www.facebook.com/share/p/1Ct5ea9923/

💚አትላስ 👌 ✅በስንዴ፣ በገብስ ፣ በአጃ እና በጤፍ ማሳ ላይ የሚበቅሉ የሳር ፣ እንግጫ እና ቅጠለ-ሰፋፊ አረሞችን በብቃት ለመቆጣጠር #አትላስ 75% WDG አይነተኛ ፀረ-አረም ነዉ! #ግሪን አግ
💚አትላስ 👌 ✅በስንዴ፣ በገብስ ፣ በአጃ እና በጤፍ ማሳ ላይ የሚበቅሉ የሳር ፣ እንግጫ እና ቅጠለ-ሰፋፊ አረሞችን በብቃት ለመቆጣጠር #አትላስ 75% WDG አይነተኛ ፀረ-አረም ነዉ! #ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa

✅ሁሉንም ባሉበት! ✅ፀረ - አረም እና ፀረ - ፈንገስ ኬሚካሎችን:- -ቀርሳ -አምባሳደር -አትላስ -ዩናይትድ -ሮያል -ግላይኬር -ሜታኬር -ዳላስ እና ሌሎችም! #ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ
✅ሁሉንም ባሉበት! ✅ፀረ - አረም እና ፀረ - ፈንገስ ኬሚካሎችን:- -ቀርሳ -አምባሳደር -አትላስ -ዩናይትድ -ሮያል -ግላይኬር -ሜታኬር -ዳላስ እና ሌሎችም! #ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical

✅ቀርሳ ✅ዳላስ ✅አምባሳደር ✅ሜታኬር #ግሪን_አግሮ_ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያቀርብላችኋል፡፡ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55
✅ቀርሳ ✅ዳላስ ✅አምባሳደር ✅ሜታኬር #ግሪን_አግሮ_ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያቀርብላችኋል፡፡ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical

#ዩናይትድ | መርጦ ገዳይ ፀረ-አረም! ✅በበቆሎ፥ በስንዴ እና በጤፍ ማሳ ላይ የሚበቅሉ ቅጠለ ሰፋፊ አረሞችን ለማጥፋት መርጦ ገዳይ የሆነዉን #ዩናይትድ 2,4-D ፀረ አረም ኬሚካልን ይጠቀሙ! #ግሪ
#ዩናይትድ | መርጦ ገዳይ ፀረ-አረም! ✅በበቆሎ፥ በስንዴ እና በጤፍ ማሳ ላይ የሚበቅሉ ቅጠለ ሰፋፊ አረሞችን ለማጥፋት መርጦ ገዳይ የሆነዉን #ዩናይትድ 2,4-D ፀረ አረም ኬሚካልን ይጠቀሙ! #ግሪን አግሮ ኬሚካል በአንድ ሊትር እና በግማሽ ሊትር በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture

✅ዳላስ 👌 ✅በስንዴ፣ ጤፍ እና ገብስ ማሳዎች ላይ የሚበቅሉ ሁሉንም ዓይነት ቅጠለ-ሰፋፊ፣ እንግጫ እና ሳር አረሞችን ለማጥፋት #ዳላስ 75% ደብሊዉ.ዲ.ጂ ኬሚካልን ይጠቀሙ። #ግሪን_አግሮ_ኬሚካል
✅ዳላስ 👌 ✅በስንዴ፣ ጤፍ እና ገብስ ማሳዎች ላይ የሚበቅሉ ሁሉንም ዓይነት ቅጠለ-ሰፋፊ፣ እንግጫ እና ሳር አረሞችን ለማጥፋት #ዳላስ 75% ደብሊዉ.ዲ.ጂ ኬሚካልን ይጠቀሙ። #ግሪን_አግሮ_ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያቀርብላችኋል፡፡ ነጋዴዎችን በልዩ ሁኔታ እንቀበላለን! ይደዉሉ! 09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture

✅ትላልቅ ሰዎች ምን አሉ? “አፈሩን ለጥፋት የሚዳርግ ሀገር ራሱን እንዳጠፋ ይቆጠራል’’ ፍራንክሊን ዲ. ሮዝቬልት / 32ኛዉ የአሜሪካ ፕረዝዳንት «አፈሩን ለጥፋት የሚዳርግ ሀገር ራሱን እንዳጠፋ ይቆ
✅ትላልቅ ሰዎች ምን አሉ? “አፈሩን ለጥፋት የሚዳርግ ሀገር ራሱን እንዳጠፋ ይቆጠራል’’ ፍራንክሊን ዲ. ሮዝቬልት / 32ኛዉ የአሜሪካ ፕረዝዳንት «አፈሩን ለጥፋት የሚዳርግ ሀገር ራሱን እንዳጠፋ ይቆጠራል» የሚለው አባባል የአፈር ጤንነት ከሀገር ህልውና፣ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ ሰላም ጋር ቀጥታ የተያያዘ መሆኑን ያመላክታል። 👉የአፈር መጎዳት ሀገርን ለጥፋት የሚዳርግባቸው ምክንያቶች፡- • አፈር ለምነቱን ሲያጣ የሰብል ምርታማነት ይቀንሳል። ይህም የምግብ እጥረት፣ ረሃብ እና በውጭ ሀገራት እርዳታ ላይ ጥገኛ መሆንን ያስከተላል። • በግብርና ላይ በተመሰረቱ ሀገራት የአፈር መሸርሸር የአርሶ አደሩን ገቢ በመቀነስ አጠቃላይ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እድገት ይጎዳል። • ለም አፈር ውሃን አምቆ የመያዝ አቅም አለው። አፈር ሲጎዳ ግን ጎርፍ፣ ድርቅ እና የመሬት መንሸራተት አደጋዎች በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራሉ። • ምርታማ መሬት ሲጠፋ አርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች ለግጦሽና ለእርሻ ቦታ ሲሉ ወደ ግጭት ይገባሉ፤ ወይም ቀያቸውን ትተው ለመሰደድ ይገደዳሉ። 👉 መፍትሔዎች፡- • እርከን መስራት፣ የውሃ መፍሰሻ ቦዮችን ማዘጋጀት እና የተጎዱ መሬቶችን በመከለል የተፈጥሮ እፅዋት እንዲያንሰራሩ ማድረግ። • የተለያዩ ሰብሎችን በየተራ መዝራት እና መሬቱን ሁልጊዜ በሰብል ወይም በጥቅል እፅዋት ተሸፍኖ እንዲቆይ ማድረግ። • የኬሚካል ማዳበሪያ ጥገኝነትን በመቀነስ የኦርጋኒክ ቁሳቁሶችን በመጠቀም የአፈርን ህይወት እና አወቃቀር ማደስ። • ዛፎችን ከግብርና ጋር አያይዞ በማልማት የንፋስ እና የውሃ መሸርሸርን መከላከል እንዲሁም የአፈርን ለምነት መጨመር። • መሬትን ደጋግሞ ከማረስ ይልቅ አፈር እንዳይበታተንና እርጥበቱ እንዳይጠፋ አነስተኛ እርሻን መከተል።

✅ቀርሳ 👌👌 #ቀርሳን ለነጋዴዎች ባሉበት! ✅በባቄላ߹ በስንዴ߹ በገብስ߹ በሽንኩርት߹ በቲማቲም እና በበርበሬ ላይ የሚከሰቱ የፈንገስ በሽታዎችን ለመቆጣጠር ቀርሳ 43% SC ኬሚካልን ይጠቀሙ! #ግ
✅ቀርሳ 👌👌 #ቀርሳን ለነጋዴዎች ባሉበት! ✅በባቄላ߹ በስንዴ߹ በገብስ߹ በሽንኩርት߹ በቲማቲም እና በበርበሬ ላይ የሚከሰቱ የፈንገስ በሽታዎችን ለመቆጣጠር ቀርሳ 43% SC ኬሚካልን ይጠቀሙ! #ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡ ይደዉሉ! 📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22 አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ #agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture