agriculture post ethiopia
Open in Telegram
ስለ ግብርና መረጃ እናቀብላለን! አብረዉን ለመስራት ከወደዱ 07 16 38 40 23 ይደዉሉ! ሌሎች ሃሳቦችን በገፁ ላይ ማጋራት ይቻላል! እናመሰግናለን!
Show more2 075
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+11030 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+26
in 0 channels
August '26
+229
in 1 channels
Get PRO
July '26
+220
in 0 channels
Get PRO
June '26
+148
in 1 channels
Get PRO
May '26
+336
in 1 channels
Get PRO
April '26
+1 300
in 1 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | +1 | |||
| 08 September | +1 | |||
| 07 September | +1 | |||
| 06 September | +5 | |||
| 05 September | +4 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | +4 | |||
| 02 September | +4 | |||
| 01 September | +5 |
Channel Posts
✅ሮያል - ይለያል!!
👉የስንዴ ዋግ በምርት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትል አደገኛ የፈንገስ በሽታ ነው።
• የተክሉን የፎቶሲንቴሲስ (ምግብ የማዘጋጀት) ሂደት በማስተጓጎል ግንዱንና ቅጠሉን ያደርቃል።
• የምርት መጠንን ከ30% እስከ 100% ሊያወድም ይችላል።
• የስንዴ ፍሬዎች እንዲሸበሸቡ፣ እንዲቀጭጩና ክብደት እንዲያጡ በማድረግ ለገበያና ለምግብነት እንዳይሆኑ ያደርጋል።
• በአርሶ አደሩ ገቢ ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ የምግብ ዋስትናን አደጋ ላይ ይጥላል።
👉ስለሆነም በሽታው ከመሰራጨቱ በፊት በፀረ-ፈንገስ ኬሚካል መከላከል ያስፈልጋል።
✅የስንዴ ዋግን ለመከላከል ታዲያ #ሮያል 750 WDG ኬሚካል ምርጥ መላ ነዉ፡፡ ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical
| 2 | ✅ኦልቻ - ሰብልን ከነፍሳት ይጠይቃል📢📢
✅ኦልቻ 5% ኢሲ - በተለያዩ አትክልቶች እና ሰብሎች ላይ የሚከሰቱትን የአፈር ነፍሳት፣ መጣጭ ነፍሳት እና የሚያኝኩ ነፍሳትን በላቀ ብቃት ይቆጣጠራል።
✅ኦልቻ ሰፋ ያለ የቁጥጥር ይዘት ያለዉ ሲስተማቲክ እና በንክኪ የነፍሳትን የነርቭ ሥርዓት በመዝጋት የሚገድል ኬሚካል ነው።
#ግሪን_አግሮ_ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture | 255 |
| 3 | 👏👏👏 | 298 |
| 4 | #ቀርሳ - ተመራጭ ፀረ ፈንገስ ✅
✅በባቄላ߹ በስንዴ߹ በገብስ߹ በሽንኩርት߹ በቲማቲም እና በበርበሬ ላይ የሚከሰቱ የፈንገስ በሽታዎችን ለመቆጣጠር ቀርሳ 43% SC ኬሚካልን ይጠቀሙ!
#ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau | 307 |
| 5 | #ኦልቻ - ፀረ ነፍሳት✅
✅ኦልቻ 5% ኢሲ - በተለያዩ አትክልቶች እና ሰብሎች ላይ የሚከሰቱትን የአፈር ነፍሳት፣ መጣጭ ነፍሳት እና የሚያኝኩ ነፍሳትን በላቀ ብቃት ይቆጣጠራል።
✅ኦልቻ ሰፋ ያለ የቁጥጥር ይዘት ያለዉ ሲስተማቲክ እና በንክኪ የነፍሳትን የነርቭ ሥርዓት በመዝጋት የሚገድል ኬሚካል ነው።
#ግሪን_አግሮ_ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture | 360 |
| 6 | No text... | 378 |
| 7 | https://www.facebook.com/reel/1393494986256685/?mibextid=9drbnH&s=yWDuG2&fs=e | 1 |
| 8 | #ኦልቻ - በሽያጭ ላይ ነው ✅
✅ኦልቻ 5% ኢሲ - በተለያዩ አትክልቶች እና ሰብሎች ላይ የሚከሰቱትን የአፈር ነፍሳት፣ መጣጭ ነፍሳት እና የሚያኝኩ ነፍሳትን በላቀ ብቃት ይቆጣጠራል።
✅ኦልቻ ሰፋ ያለ የቁጥጥር ይዘት ያለዉ ሲስተማቲክ እና በንክኪ የነፍሳትን የነርቭ ሥርዓት በመዝጋት የሚገድል ኬሚካል ነው።
#ግሪን_አግሮ_ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture | 417 |
| 9 | ✅ምክር ለገበሬዎች! 👏
ከታች የሚታየዉ ምስል በማዳበሪያ አጠቃቀም ላይ ያለውን ትክክለኛ እና የተሳሳተ መንገድ ያሳያል፦
👉የተሳሳተ አጠቃቀም (A)
• ስህተቱ፦ ማዳበሪያውን በከፍተኛ መጠን በሰብሉ ግንድ ላይ በክምችት መደፋት።
• ጉዳቱ፦
o ከፍተኛ የጨው እና የኬሚካል ክምችት ስለሚፈጠር የዕፅዋቱን ግንድ እና ስር ያቃጥላል።
o ስሩ በቂ ውሃ እና አልሚ ምግብ መውሰድ ስለሚሳነው ቅጠሎቹ ይደርቃሉ፤ ሰብሉም ይጎዳል፡፡
👉ትክክለኛ አጠቃቀም (B)
• ትክክለኛው መንገድ፦ ማዳበሪያውን ከዕፅዋቱ ግንድ ከ10 እስከ 15 ሳንቲ ሜትር አርቆ በክብ ቅርፅ (በቀለበት መልክ) መበተን።
• ጥቅሙ፦
o ስሩ ሳይቃጠል አልሚ ምግቡን በአግባቡ እንዲወስድ ይረዳዋል።
o ዕፅዋቱ አረንጓዴ፣ ጤናማ እና በፍጥነት የሚያድግ ይሆናል።
JOIN 👉 https://t.me/agriworld19
የትኛዉንም ዓይነት ኬሚካል ሲፈልጉ #ግሪን_አግሮ_ኬሚካል Green Agro Chemical በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያቀርብላችኋል፡፡ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticid Green Agro Chemical | 456 |
| 10 | #ኦልቻ - ሽያጭ ተጀምሯል✅
✅ኦልቻ 5% ኢሲ - በተለያዩ አትክልቶች እና ሰብሎች ላይ የሚከሰቱትን የአፈር ነፍሳት፣ መጣጭ ነፍሳት እና የሚያኝኩ ነፍሳትን በላቀ ብቃት ይቆጣጠራል።
✅ኦልቻ ሰፋ ያለ የቁጥጥር ይዘት ያለዉ ሲስተማቲክ እና በንክኪ የነፍሳትን የነርቭ ሥርዓት በመዝጋት የሚገድል ኬሚካል ነው።
#ግሪን_አግሮ_ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture | 513 |
| 11 | ✅ቀርሳ - ፀረ ፈንገስ ኬሚካል🌾
✅በባቄላ߹ በስንዴ߹ በገብስ߹ በሽንኩርት߹ በቲማቲም እና በበርበሬ ላይ የሚከሰቱ የፈንገስ በሽታዎችን ለመቆጣጠር ቀርሳ 43% SC ኬሚካልን ይጠቀሙ!
#ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau | 498 |
| 12 | #ቀርሳ - ለሽንኩት ማሳዎ✅
ፐርፕል ብሎች በሽንኩርት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ በፈንገስ የሚመጣ አደገኛ በሽታ ነው።
👉በሽታው በሽንኩርት ቅጠል፣ በዘር ማውጫ አገዳ እና በራሱ በሽንኩርቱ ላይ ጉዳት ያደርሳል።
👉መጀመሪያ ላይ በቅጠሎቹ ላይ ትናንሽ፣ በውሃ የረጠቡ የሚመስሉ ነጭ ነጥቦች ይታያሉ። በኋላ ላይ እነዚህ ነጥቦች እየሰፉ ሄደው ሐምራዊ ወይም ቡናማ ቀለም ይይዛሉ።
👉በዚህ ጊዜ ቅጠሎቹ በበሽታው ተጠቅተው ስለሚደርቁ ተክሉ በፀሐይ ብርሃን አማካኝነት ምግብ የማዘጋጀት አቅሙ በእጅጉ ይቀንሳል።
👉ከዚህ ቀጥሎ ቅጠሉ ቀድሞ ስለሚረግፍ ሽንኩርቱ በሚፈለገዉ መጠን ሳያድግ ትንሽ ሆኖ ይቀራል። ይህም የምርት መጠኑን በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሰዋል።
👉ከዚህ ባሻገር ለዘር ከሆነ፣ የዘር ማውጫው አገዳ በመሀል ተሰብሮ ስለሚወድቅ የዘር ምርቱ ሙሉ በሙሉ ሊጠፋ ይችላል።
👉በሽታው እስከ ሽንኩርቱ አንገትና አካል ድረስ ዘልቆ ስለሚገባ፣ ምርቱ ከተሰበሰበ በኋላም በመጋዘን ውስጥ በቀላሉ እንዲበሰብስና እንዲበላሽ ያደርጋል።
📢📢ይህ ችግር እያጋጠመዎት ከሆነ #ቀርሳ430_ኤስሲ ይጠቀሙ፡፡ #ግሪን_አግሮ_ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት አካባቢ በጅምላ እና በችርቻሮ ያቀርብላችኋል፡፡
ይደዉሉ!
09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጎጃም በረንዳ
JOIN https://t.me/agriworld19
#agriculturepostethiopia #agriculture #onions #oniondisease #PurpleBlotch #fungicide Green Agro Chemical | 556 |
| 13 | #የበርበሬ በሽታ እና መፍትሔዉ! ✅
የበርበሬ ተክል ብዙዉን ጊዜ ፓውደሪ ሚልዴው በሚባል በፈንገስ አማካኝነት በሚመጣ በሽታ ይጠቃል። በሽታው በበርበሬ ምርት እና ጥራት ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ ነዉ፡፡
• መጀመሪያ ላይ በቅጠሉ በስተጀርባ ነጭ ወይም አመድማ የዱቄት መልክ ያለው ፈንገስ ይፈጠራል። በቅጠሉ የላይኛው ክፍል ላይ ደግሞ ቢጫ ምልክት ይታያል።
• በሽታው እየባሰ ሲሄድ ቅጠሎቹ ወደ ላይ የመጠቅለል እና የመድረቅ ምልክት ያሳያሉ።
• የተጠቁት ቅጠሎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ስለሚረግፉ ተክሉ ያለ ቅጠል ባዶውን ሊቀር ይችላል።
• ቅጠል መርገፉ ተክሉ የፀሐይን ብርሃን ተጠቅሞ ምግብ የማዘጋጀት ሂደቱን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚያደናቅፈው የተክሉ እድገት ይቆማል።
• የበርበሬ ተክሉ ቅጠሎቹን በሚያጣበት ጊዜ የበርበሬው ፍሬዎች ከላይ የሚጋርዳቸው ነገር ስለማያገኙ በቀጥታ ለከፍተኛ የፀሐይ ሙቀት ይጋለጣሉ።
• በዚህም ምክንያት ፍሬዎቹ ነጭ ወይም የነጣ ቀለም ይይዛል፡፡ የመበስበስ ዕድሉም ይጨምራል፤ ለገበያም የማይጠቅም ይሆናል።
• በበሽታው የተጠቃ ተክል አዲስ ፍሬ የማውጣት አቅሙ የተዳከመ ነዉ፡፡ ቀድመው የወጡትም ፍሬዎች ጥንካሬ የሌላቸው፣ መጠናቸው ያነሰ እና ቅርጻቸው የተበላሸ ይሆናል።
• በሽታው አስቀድሞ ካልተከላከሉት እና ከተስፋፋ ከ50% በላይ የምርት መጥፋት ሊያስከትል ይችላል።
✅ይህን የበርበሬ በሽታ ለመቆጣጠር #ቀርሳ_43% ኬሚካል ፍቱን መድሃኒት ነዉ፡፡
#ግሪን_አግሮ_ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ በጅምላ እና በችርቻሮ #ባሉበት ቦታ ሁሉ ያቀርብላችኋል፡፡
ይደውሉ!
📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ | 546 |
| 14 | ✅በዓለም ገበያ የስንዴ ዋጋ ባለፉት ሦስት ዓመታት ታይቶ በማይታወቅ መጠን መጨመሩ ተሰምቷል።
አሁን ላይ 1 ቶን ስንዴ ከ275 እስከ 286 የአሜሪካ ዶላር እየተሸጠ ሲሆን ካለፈው ወር ጋር ሲነጻጸር የ17 በመቶ ብልጫ አሳይቷል።
የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት፥ የንግድ መስመሮች መስተጓጎል እና በድርቅ ሳቢያ የምርት መቀነስ ማጋጠሙ ዋና ምክንያት ናቸው።
በዚህ ወቅት በራስ አምርቶ መገኘት አዋጭና አሸናፊነት ነው።
JOIN 👉 https://t.me/agriworld19
የትኛዉንም ዓይነት ኬሚካል ሲፈልጉ #ግሪን_አግሮ_ኬሚካል Green Agro Chemical በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያቀርብላችኋል፡፡ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticid Green Agro Chemical | 459 |
| 15 | ✅በጋሞ ዞን ጋርዳ ማርታ ወረዳ ባህላዊ የበቆሎ ምርት ክምችት ዘዴ!.
JOIN 👉 https://t.me/agriworld19
የትኛዉንም ዓይነት ኬሚካል ሲፈልጉ #ግሪን_አግሮ_ኬሚካል Green Agro Chemical በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያቀርብላችኋል፡፡ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticid Green Agro Chemical | 503 |
| 16 | ✅ሜታኬር
#የቲማቲም ምርትን ለማሳደግ ብልህ መሆን ግድ ይላል✍️
ውጤታማ ለመሆን ከማሳ ዝግጅት እስከ ምርት አያያዝ ጥንቃቄ ያለበት ስራ የሚያስፈልግ ሲሆን፥ የበሽታ ቁጥጥርም መዘንጋት የሌለበት ወሳኝ ምዕራፍ ነው።
ኬሚካል ከፈለጉ #ሜታኬር 366 ኤስሲ የቲማቲም ፈንገስ በሽታን ለመቆጣጠር ይረዳል፡፡
ይህን ጨምሮ የትኛዉንም ዓይነት የአረም እና የሰብል በሽታ ማጥፊያ ኬሚካል ሲፈልጉ ✅#ግሪን_አግሮ_ኬሚካል Green Agro Chemical በተመጣጣኝ ዋጋ በጅምላ እና በችርቻሮ #ባሉበት ቦታ ያቀርብላችኋል፡፡ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢ ያደርሳል፡፡
ከእርስዎ የሚጠበቀዉ መደወል ብቻ ነዉ!
📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical | 609 |
| 17 | ✅ቀርሳ - ፀረ ፈንገስ ኬሚካል🌾
✅በባቄላ߹ በስንዴ߹ በገብስ߹ በሽንኩርት߹ በቲማቲም እና በበርበሬ ላይ የሚከሰቱ የፈንገስ በሽታዎችን ለመቆጣጠር ቀርሳ 43% SC ኬሚካልን ይጠቀሙ!
#ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture | 746 |
| 18 | ✅ቀርሳ - ለሰብልዎ እንዳይረሳ!
✅በባቄላ߹ በስንዴ߹ በገብስ߹ በሽንኩርት߹ በቲማቲም እና በበርበሬ ላይ የሚከሰቱ የፈንገስ በሽታዎችን ለመቆጣጠር ቀርሳ 43% SC ኬሚካልን ይጠቀሙ!
#ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture | 739 |
| 19 | ✅ሮያል - የስንዴ ዋግን በብቃት!
🌾የስንዴ ዋግን ለመከላከል #ሮያል 750 WDG ኬሚካል ምርጥ መላ ነዉ፡፡ ግሪን አግሮ ኬሚካል በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና በችርቻሮ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical | 736 |
| 20 | #ዩናይትድ አስተማማኝ ፀረ-አረም ኬሚካል ✅
✅በስንዴ፥ በበቆሎ እና በጤፍ ማሳ ላይ የሚበቅሉ ቅጠለ ሰፋፊ አረሞችን ለማጥፋት መርጦ ገዳይ የሆነዉን #ዩናይትድ 2,4-D ፀረ አረም ኬሚካልን ይጠቀሙ!
#ግሪን አግሮ ኬሚካል በአንድ ሊትር እና በግማሽ ሊትር በተመጣጣኝ ዋጋ #ባሉበት ቦታ በጅምላ እና ችርቻሮ ያደርሳል፡፡
ይደዉሉ!
📱09 40 84 55 84 / 09 42 16 30 22
አድራሻ፡- አዲስ አበባ - ጎጃም በረንዳ
#agriculturepostethiopia #agriculture #farming #ModernAgriculture #weedcontrol #science #Ethiopia #blight #wheat #potato #tomato #maize #agrochemicals #pesticides #Herbicides #fungicide #Chemicals #insecticide Green Agro Chemical Amhara Agriculture Bureau Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture Oromia Bureau Of Agriculture/Biiroo Qonnaa Oromiyaa South Ethiopia Region Bureau of Agriculture | 705 |
