en
Feedback
የተስፋ ገጾች | صَفَحَاتُ الأَمَلِ | Pages of Hope

የተስፋ ገጾች | صَفَحَاتُ الأَمَلِ | Pages of Hope

Open in Telegram

📌«مَنْ وَجَدَ اللهَ فَمَاذَا فَقَدَ؟ وَمَنْ فَقَدَ اللهَ فَمَاذَا وَجَدَ؟» "አላህን ያገኘ ምን አጣ? አላህንስ ያጣ ምን አገኘ?" መንገድህ ተዘግቶ አቅጣጫ ጠፍቶሃል? ተስፋ አትቁረጥ! ሰለፎች፦ "ልብህን በዕውቀት ብርሃን ህያው አድርጋት፤ እርሷ ካልታደሰች ዱንያ ታጨልምብሃለች" ይላሉ። እዚህ ጋር የምታገኘው እያንዳንዱ የብርታት ስንቅ፣ የነፍስህ መታደሻ ነው

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
808
Subscribers
+624 hours
+197 days
+30730 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '26
July '26
+181
in 15 channels
June '26
+341
in 8 channels
Get PRO
May '26
+389
in 3 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
12 July+7
11 July+1
10 July+5
09 July+7
08 July+6
07 July+5
06 July+6
05 July+16
04 July+30
03 July+9
02 July+38
01 July+51
Channel Posts
  ✍️ ሰላትን የተወ ሰው ነገ የውመል ቂያማ ከማን ጋር ይቀሰቀሳል❓

2
✨"ወንድሜ! የሰውን ልብ አትስበር! በዚህች አጭር ምድር ላይ ስትኖር፣ ሰዎችን ፈገግ የማሰኘት እና የደስታቸው ሰበብ የመሆን አቅሙ ካለህ መልካም፤ ካልቻልክ ግን በፍፁም ልባቸውን አትስበረው። የሰው
✨"ወንድሜ! የሰውን ልብ አትስበር! በዚህች አጭር ምድር ላይ ስትኖር፣ ሰዎችን ፈገግ የማሰኘት እና የደስታቸው ሰበብ የመሆን አቅሙ ካለህ መልካም፤ ካልቻልክ ግን በፍፁም ልባቸውን አትስበረው። የሰው ልጅ ልብ ልክ እንደ መስታወት ነው፤ አንዴ ከተሰበረ በኋላ መልሶ መጠገን እጅግ በጣም ከባድ ነው። በምላስህ የምትወረውራት አንዲት መጥፎ ቃል በአንድ ሰው የውስጥ ሰላም ላይ የምታሳድረው ጠባሳ በቀላሉ የሚሽር አይደለም። ለሰዎች ደስታ ሰበቡ መሆን ካልቻልክ፣ ሀዘን አትሁንባቸው። ደስታን መፍጠር ካልቻልክ፣ ሀዘንን አትፍጠርባቸው። የቁስላቸው መድኃኒት መሆን ካልቻልክ፣ ቁስላቸውን አትነካካው። ማንንም ሳታስቀይም፣ የትኛውንም ልብ ሳታቆስል መኖር መቻል ራሱ ትልቅ የህይወት ጥበብ ነው። ውድ ወንድም እህቶቼ... ሰው ነኝና ላጠፋ፣ ልሳሳት እችላለሁ። አውቄም ይሁን ሳላውቅ ለበደልኳችሁ፣ ንግግሬ ተበላሽቶ ልባችሁን ለሰበርኳችሁ፣ ወይንም ወንድማዊ ግዴታዬን ላጎደልኩባችሁ ለከፋችሁ ሁሉ... ለአላህ ብላችሁ ከልባችሁ አውፍ በሉኝ። በዚህች አላፊ ዱንያ ላይ ካለ ማንም ቅሬታ፣ በንፁህ ልብ መጓዝ እመኛለሁና ለአላህ ብላችሁ አውፍታችሁን ስጡኝ። ✍ሚስኪኑ ወንድማችሁ አቡ ሑሉድ" 📎https://t.me/Yetsfa_Gexoch1 📎https://t.me/Yetsfa_Gexoch1
164
3
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
55
4
🫥ቤተሰብ አንድ ቻሌንጅ ተሰቶናል🫠 እና የቁርአን ቻናል ነው ተቀላቀሉ ትጠቀሙበታላቹ join ካላቹ እኔም 2000 ብር ሽልማት አገኛለው እና join አትሉልኝም? መቼስ አታሳፍሩኝም አይደል ዉዶቼ🥺 የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው   ሊንኩ ይሀው👇 https://t.me/+WzduSDhm4-wyOTY8
57
5
🔛ለ ሱና ተከታዮች መልካም ዜና❓ አዳዲስ ሙደራና ቂርዓት የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።
1
6
ቤተሰብ አንድ ቻሌንጅ ተሰቶናል እና የቁርአን ቻናል ነው ተቀላቀሉ ትጠቀሙበታላቹ join ካላቹ እኔም 2000 ብር ሽልማት አገኛለው እና join አትሉልኝም? መቼስ አታሳፍሩኝም አይደል ዉዶቼ የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው   ሊንኩ ይሀው👇 https://t.me/+WzduSDhm4-wyOTY8 https://t.me/+WzduSDhm4-wyOTY8
1
7
የቁርአን ቻናል ነው ትጠቀሙበታላቹ join ካላቹ እኔም 2000 ብር ሽልማት አገኛለው እና join አትሉልኝም? መቼስ አታሳፍሩኝም አይደል ዉዶቼ   ሊንኩ ይሀው👇 https://t.me/+WzduSDhm4-wyOTY8 https://t.me/+WzduSDhm4-wyOTY8
1
8
ቁርአን📖 መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው🕋 መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።💬 💡ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 💡👇
1
9
✿ إياك والذنوب، فلو لم يكن فيها إلا كراهة اللقاء كفى عقوبة. ابن الجوزي البغدادي • أي كفى عقوبة أنك تكون كالمستوحش من لقاء الله لأنك تحس بأنه غير راضٍ عنك، بدل أن تأنس به وتشتاق إلى لقائه راضيًا عنك.
328
10
ይህ channel ቁርአን እና የ ቁርአን አያህ ብቻ የሚለቀቁበት page ሲሆን በውስጡም :- 🏷 ቁርዓናዊ ምክሮች 🏷 የ ቁርዓን ተደቡሮች 🏷የ ቁርአን ጥቅሶች 🏷የ ቁርአን ቲላዋህ 🏷ቁርዓን Quiz እና 🏷ጥያቄ እና መልስ ውድድር ያገኙበታል ⚠ #ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ‼
23
11
✨አንተ ወጣት ሆይ! በደምህ ውስጥ የሚንተከተከው ጉልበትና በውስጥህ ያለው አቅም ለአጋጣሚ የተሰጠህ ስጦታ አይደለም። ነገር ግን ቆም ብለህ ራስህን መፈተሽ ያለብህ ሶስት ወሳኝ ጉዳዮች አሉ። እነርሱን ካላስተካከልክ ወጣትነትህ እንደ ጉም በኖ ይጠፋል። ⚡ 1. ጊዜህ የታለ? ጊዜ ያንተ ትልቁ ሀብትህ ነው። የአሁኗ ሰከንድ አልፋ አትመለስም። የነገውን ስኬትህን የምትገነባው ዛሬ በምትጠቀምባት በእያንዳንዷ ደቂቃ ነው። ነገር ግን ጊዜህን በቁም ነገር ላይ እየዋልክ ነው ወይስ "ነገ እሰራዋለሁ" በሚል የዘገምተኛ ሰበብ እያባከንከው? ዛሬ ያልተጠቀምክበት ወጣትነት ነገ የቁጭት ዳገት ይሆንብሃል። 📱 2. የሶሻል ሚዲያ ምርኮኛ ነህ ወይስ መሪ? ስልክህ ላይ በየቀኑ የምታጠፋው ሰዓት ምን ያህል ነው? በሶሻል ሚዲያ ገጾች ላይ ለውጥ የሌለውን ወሬ ስታሳድድ፣ የሰዎችን ሕይወት ስትቃኝ እና የራስህን ውድ ሰዓት በ’ስክሮል’ (Scroll) ስታደቅቅ ራስህን አግኝተኸዋል? ሶሻል ሚዲያ እውቀት የምትገበይበት፣ ክህሎትህን የምታሳድግበትና ጠቃሚ መረጃ የምታሰራጭበት ያንተ መሣሪያ መሆን ሲገባው... አንተ የእሱ ምርኮኛ ሆነሃል? 3. ስለ ዲንህ (ስለ እምነትህ) ያለህ እውቀትና ቦታ የትኛው ነው? በቁሳቁስና በዱንያ እውቀት ላይ ብቻ መበርታት ግማሽ መንገድ ነው። የነፍስህ ስንቅ፣ የሕይወትህ መመሪያና የነገው መዳኛህ ዲንህ ነው። ወጣትነትህ በዲንህ ላይ ጥንካሬ የምታሳይበት፣ እውነትን የምትጨብጥበትና መስመርህን የምታስተካክልበት ወርቃማ ዕድሜህ ነው። ግን ራስህን ጠይቅ፦ በዱንያህ ላይ ለመለወጥ እንደምትሮጠው ሁሉ ለዲንህ እውቀትና ተግባር ምን ያህል እየደከምክ ነው? አንተ ወጣት ሆይ! ከእንቅልፍህ ንቃ! ዓለም የምታከብረው ለውጥ አመጣሾችን እንጂ ስክሪን ስር ተደብቀው ሰበብ የሚያቀርቡ ሰነፎችን አይደለም። ጊዜህን በዕቅድ ምራው፤ ሶሻል ሚዲያን ለበጎና እራስህን ለምትገነባበት የክህሎት መንገድ (የእውቀትና የቴክኖሎጂ ስራዎች) ተጠቀምበት፤ ዲንህን ደግሞ የሕይወትህ ሁሉ መሪና መሠረት አድርገው። የዛሬው ጽናትህ የነገው ስኬትህ ነው። የራስህን የለውጥ ሰሌዳ ዛሬውኑ ቀርጸህ ተነስ! 📎https://t.me/Yetsfa_Gexoch1 📎https://t.me/Yetsfa_Gexoch1 📎https://t.me/Yetsfa_Gexoch1
410
12
ቁርአን📖 መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው🕋 መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።💬 💡ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 💡👇
1
13
ይህ channel ቁርአን እና የ ቁርአን አያህ ብቻ የሚለቀቁበት page ሲሆን በውስጡም :- 🏷 ቁርዓናዊ ምክሮች 🏷 የ ቁርዓን ተደቡሮች 🏷የ ቁርአን ጥቅሶች 🏷የ ቁርአን ቲላዋህ 🏷ቁርዓን Quiz እና 🏷ጥያቄ እና መልስ ውድድር ያገኙበታል ⚠ #ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ‼
3
14
No text...
31
15
ቁርአን📖 መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው🕋 መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።💬 💡ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 💡👇
1
16
❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ .
13
17
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል። ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇
5
18
ልዩ የሆኑ ዳዓዋዎችን ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት   ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🎉 🎈ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ🎈
1
19
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ {مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ.}  "ወደ መልካም ነገር ያመለከተ የሰራውን ሰው አይነት ምንዳን ያገኛል።" 🎯#ለኢስላማዊ የቻነል_ባለቤቶች‼️ 🛒 ከ 500 Member -15000 member በላይ ያለውና ኢስላማዊ የሱና ቻናላችሁን በተለያየ ፎልደር ማሳደግ የምትፈልጉ Channel ካላቹ በ 📨 @selluhi አናግሩኝ📩 🛒 ምንም ማስታወቂያ ቻናላችሁ ላይ ሳይለቀቅና ከአሪፍ View ጋር ሙስሊም ሰዎችን ብቻ በማስገባት በተመጣጣኝ #ክፍያ ማሳደግ የምትፈልጉ 📩 @Selluhi አናግሩኝ።
14
20
✨ያ..ጀማዐ... ✨ሙሉውን አምብቦ በፍጥነት የጨረሰ እና ገንቢ አስተያየት ለሰጠኝ 3ሰው የመፅሐፍ ሽልማት አለ إِنْ شَاءَ ٱللّٰه @Abu_Hulud22 ይጨመር ወይስ ምን ትላላችሁ!?
108