uz
Feedback
የተስፋ ገጾች | صَفَحَاتُ الأَمَلِ | Pages of Hope

የተስፋ ገጾች | صَفَحَاتُ الأَمَلِ | Pages of Hope

Kanalga Telegram’da o‘tish

📌«مَنْ وَجَدَ اللهَ فَمَاذَا فَقَدَ؟ وَمَنْ فَقَدَ اللهَ فَمَاذَا وَجَدَ؟» "አላህን ያገኘ ምን አጣ? አላህንስ ያጣ ምን አገኘ?" መንገድህ ተዘግቶ አቅጣጫ ጠፍቶሃል? ተስፋ አትቁረጥ! ሰለፎች፦ "ልብህን በዕውቀት ብርሃን ህያው አድርጋት፤ እርሷ ካልታደሰች ዱንያ ታጨልምብሃለች" ይላሉ። እዚህ ጋር የምታገኘው እያንዳንዱ የብርታት ስንቅ፣ የነፍስህ መታደሻ ነው

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
794
Obunachilar
+524 soatlar
+1447 kunlar
+31930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+150
14 kanalda
Iyun '26
+341
8 kanalda
Get PRO
May '26
+389
3 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
06 Iyul+6
05 Iyul+16
04 Iyul+30
03 Iyul+9
02 Iyul+38
01 Iyul+51
Kanal postlari
Repost from N/a
ይህ channel ቁርአን እና የ ቁርአን አያህ ብቻ የሚለቀቁበት page ሲሆን በውስጡም :- 🏷 ቁርዓናዊ ምክሮች 🏷 የ ቁርዓን ተደቡሮች 🏷የ ቁርአን ጥቅሶች 🏷የ ቁርአን ቲላዋህ 🏷ቁርዓን Quiz እና 🏷ጥያቄ እና መልስ ውድድር ያገኙበታል ⚠ #ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ‼

2
✨አንተ ወጣት ሆይ! በደምህ ውስጥ የሚንተከተከው ጉልበትና በውስጥህ ያለው አቅም ለአጋጣሚ የተሰጠህ ስጦታ አይደለም። ነገር ግን ቆም ብለህ ራስህን መፈተሽ ያለብህ ሶስት ወሳኝ ጉዳዮች አሉ። እነርሱን ካላስተካከልክ ወጣትነትህ እንደ ጉም በኖ ይጠፋል። ⚡ 1. ጊዜህ የታለ? ጊዜ ያንተ ትልቁ ሀብትህ ነው። የአሁኗ ሰከንድ አልፋ አትመለስም። የነገውን ስኬትህን የምትገነባው ዛሬ በምትጠቀምባት በእያንዳንዷ ደቂቃ ነው። ነገር ግን ጊዜህን በቁም ነገር ላይ እየዋልክ ነው ወይስ "ነገ እሰራዋለሁ" በሚል የዘገምተኛ ሰበብ እያባከንከው? ዛሬ ያልተጠቀምክበት ወጣትነት ነገ የቁጭት ዳገት ይሆንብሃል። 📱 2. የሶሻል ሚዲያ ምርኮኛ ነህ ወይስ መሪ? ስልክህ ላይ በየቀኑ የምታጠፋው ሰዓት ምን ያህል ነው? በሶሻል ሚዲያ ገጾች ላይ ለውጥ የሌለውን ወሬ ስታሳድድ፣ የሰዎችን ሕይወት ስትቃኝ እና የራስህን ውድ ሰዓት በ’ስክሮል’ (Scroll) ስታደቅቅ ራስህን አግኝተኸዋል? ሶሻል ሚዲያ እውቀት የምትገበይበት፣ ክህሎትህን የምታሳድግበትና ጠቃሚ መረጃ የምታሰራጭበት ያንተ መሣሪያ መሆን ሲገባው... አንተ የእሱ ምርኮኛ ሆነሃል? 3. ስለ ዲንህ (ስለ እምነትህ) ያለህ እውቀትና ቦታ የትኛው ነው? በቁሳቁስና በዱንያ እውቀት ላይ ብቻ መበርታት ግማሽ መንገድ ነው። የነፍስህ ስንቅ፣ የሕይወትህ መመሪያና የነገው መዳኛህ ዲንህ ነው። ወጣትነትህ በዲንህ ላይ ጥንካሬ የምታሳይበት፣ እውነትን የምትጨብጥበትና መስመርህን የምታስተካክልበት ወርቃማ ዕድሜህ ነው። ግን ራስህን ጠይቅ፦ በዱንያህ ላይ ለመለወጥ እንደምትሮጠው ሁሉ ለዲንህ እውቀትና ተግባር ምን ያህል እየደከምክ ነው? አንተ ወጣት ሆይ! ከእንቅልፍህ ንቃ! ዓለም የምታከብረው ለውጥ አመጣሾችን እንጂ ስክሪን ስር ተደብቀው ሰበብ የሚያቀርቡ ሰነፎችን አይደለም። ጊዜህን በዕቅድ ምራው፤ ሶሻል ሚዲያን ለበጎና እራስህን ለምትገነባበት የክህሎት መንገድ (የእውቀትና የቴክኖሎጂ ስራዎች) ተጠቀምበት፤ ዲንህን ደግሞ የሕይወትህ ሁሉ መሪና መሠረት አድርገው። የዛሬው ጽናትህ የነገው ስኬትህ ነው። የራስህን የለውጥ ሰሌዳ ዛሬውኑ ቀርጸህ ተነስ! 📎https://t.me/Yetsfa_Gexoch1 📎https://t.me/Yetsfa_Gexoch1 📎https://t.me/Yetsfa_Gexoch1
170
3
ቁርአን📖 መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው🕋 መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።💬 💡ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 💡👇
1
4
ይህ channel ቁርአን እና የ ቁርአን አያህ ብቻ የሚለቀቁበት page ሲሆን በውስጡም :- 🏷 ቁርዓናዊ ምክሮች 🏷 የ ቁርዓን ተደቡሮች 🏷የ ቁርአን ጥቅሶች 🏷የ ቁርአን ቲላዋህ 🏷ቁርዓን Quiz እና 🏷ጥያቄ እና መልስ ውድድር ያገኙበታል ⚠ #ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ‼
3
5
Matn yo'q...
31
6
ቁርአን📖 መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው🕋 መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።💬 💡ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 💡👇
1
7
❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ .
13
8
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል። ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇
5
9
ልዩ የሆኑ ዳዓዋዎችን ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት   ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🎉 🎈ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ🎈
1
10
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ {مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ.}  "ወደ መልካም ነገር ያመለከተ የሰራውን ሰው አይነት ምንዳን ያገኛል።" 🎯#ለኢስላማዊ የቻነል_ባለቤቶች‼️ 🛒 ከ 500 Member -15000 member በላይ ያለውና ኢስላማዊ የሱና ቻናላችሁን በተለያየ ፎልደር ማሳደግ የምትፈልጉ Channel ካላቹ በ 📨 @selluhi አናግሩኝ📩 🛒 ምንም ማስታወቂያ ቻናላችሁ ላይ ሳይለቀቅና ከአሪፍ View ጋር ሙስሊም ሰዎችን ብቻ በማስገባት በተመጣጣኝ #ክፍያ ማሳደግ የምትፈልጉ 📩 @Selluhi አናግሩኝ።
14
11
✨ያ..ጀማዐ... ✨ሙሉውን አምብቦ በፍጥነት የጨረሰ እና ገንቢ አስተያየት ለሰጠኝ 3ሰው የመፅሐፍ ሽልማት አለ إِنْ شَاءَ ٱللّٰه @Abu_Hulud22 ይጨመር ወይስ ምን ትላላችሁ!?
108
12
ጥያቄ: ፈርድ ሰላት በቀን ስንት ጊዜ ይሰገዳል?
42
13
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
71
14
4 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته بسم الله الرحمان الرحيم ✨በመጀመሪያ ብዙ ሰው ትኩረት ሰጥቶ ወጣቱን ለማስታወስ ያላሰበበትን ነገር በዚህ መልኩ አድርገህ ወደ ወጣቱ እንዲደርስ በማድረግህ አላህ ላቅ ያለ አጅር ይስጥህ *በመቀጠልም ፅሁፉ ላይ የተገለፁት ነገራት አብዝሀኛው በሚባል ደረጃ ወጣቱ የተለከፈባቸው ነገራቶች ናቸው አላህ ካዘነላቸው ውጪ ታዲያ አንተ የገለፅካቸው ነገራት ደግሞ መፍትሄዎችንም ጭምር የያዙ በመሆናቸው ልዩ ያደርጋቸዋል(አንዳንዴ መንስኤን አውቆ መፍትሄን ማጣትም ስለሚኖር) *አሁን ላይ ይህ ርዕስ በጣም አስፈላጊ ሆኖ ሳለ ብዙዎች ግን ትኩረት ሰጥተው ሲመክሩበት አይታይም።ምክንያቱም ነገሩን ድፍረት የሚጠይቅ አድርገውታል።የተለያዩ ወጣቶች ከቤተሰብ፣ከጓደኛ በመራቅ ከስልካቸው ጋር ጓደኝነት የሚፈጥሩ በመሆናቸው ስልካቸው ላይ የሚመጡ ነገራትን አላስፈላጊውን scroll ከማድረግ ይልቅ ልየው በሚል ሰበብ ተገቢ ወዳልሆነ ሱስ የሚገቡበት ነው፤ይህም እያየለ ሲሄድ መጀመሪያ ላይ አጋጣሚ መጥቶ ሲታይ የነበረውን ነገር እራሳቸው ፈልገውት የሚያዩበትም ሁኔታ ጭምር ነው ርዕሱም ደግሞ ውስጡ ላይ ያለውን በርግጥም የሚገልፅ ነው "ወደ ኸይር የጠቆመ የሰሪውን ያህል ምንዳው አለው" አይደለ አላህ አጅርህን ብዝትዝት ያድርገው፣ኡማውን የምትጠቅም ያድርግህ፣በብዛት የተዘነጋ ነገርን አስታውሰሀልና አላህ ያስታውስህ፣ጀዛከሏሁ ኸይራ በርታልን ወንድማችን አላህ ያግዝህ!
6
15
✨2 ሰው ጨምረናል
174
16
3. بسم الله الرحمان الرحيم በመጀመሪያ ምስጋና ለአላህ ይገባው ለኡማው በዚን ያህል ተጨንቀህ ይህንን የመሰለ መልእክት እንድታስተላልፍ ላደረገው ለአለማት ጌታ፤ በመቀጠል ይሄን የመሰለ መልእክት እኔ ማንቂያ ደውል ነው የምለው ስላበረከትክልን አላህ አንብቦ በተጠቀመው ሁሉ ኸይር የሆነ አጅርን ይመንዳህ፤ ወደ መጽሀፉ ስመለስ ሀቅ ለመናገር ያለ እቅድ ለሽልማቱ ብዬ ነበር ማንበብ የጀመርኩት ነገር ግን በአሁን ወቅት አብዛኛው ወጣት ኖሮ እንዳይኖር ያደረገ ጉዳይ ነው፤ እንደዚህ አይነት ጉዳዮችን ደፍሮ ማንሳት በራሱ በኛ ማህበረሰብ ትልቅ የህሊና ትግልን ይጠይቃል። አንድ በዚህ ድብቅ ገዳይ በሽታ የተያዘ ወጣት በግልጽ እና በቀላሉ እንዴት ካለበት ችግር መውጣት እንደሚችል ከእስልምና፣ ከሳይንስ እና ከስነ አእምሮ አንፃር በቅደም ተከተል መቀመጡ በራሱ በአላህ ፍቃድ በቀላሉ ለመቀበል እና ችግሩን አውቆ ለመውጣት የሚያግዝ ነው፤ ከተነሱ ሀሳቦች አንፃር ብዙ የሚባል እና በሰፊው የሚዳሰስ ነበር ነገር ግን እጅግ ጠቃሚ በሚባል መልኩ እጥር ምጥን ብላ የጊዜውን ሁኔታ( እንደ በሽታው የስልቹነት ባህሪ) እንዲሆን ተደርጎ ቀላል ለሁሉም በሚሆን (ውስብስብ/ትርጉም ቃላት ሳይኖሩት) መልኩ የተፃፈው ነው፤ ٱلشَّيْطَـٰنُ يَعِدُكُمُ ٱلْفَقْرَ وَيَأْمُرُكُم بِٱلْفَحْشَآءِ ۖ وَٱللَّهُ يَعِدُكُم مَّغْفِرَةً مِّنْهُ وَفَضْلًا ۗ وَٱللَّهُ وَٰسِعٌ عَلِيمٌ ብዙ ማለት ቢቻልም ፅሁፍ ላይ ብዙም ባልሆንም  ጀዛከላሁመ ኸይር ማለትን ስለወደድኩ ነው፤ ለማጠቃለል ያህል በግልፅ የሰይጣን ትልቁ የሰውን ልጆች ማደናቀፊያ ስልቶችንና እንዴት ከሱ እስረኝነት በአላህ ተስፋ ሳይቆረጥ መውጣት እንደሚችል አንድ በአንድ የሚያሳይ ነው። በየውመል ቂያማ በመልካም ስራ የምትመሰክርልህና አንብበው በተጠቀሙት ሁሉ አላህ በኸይር ይመንዳህ
76
17
2_5350650208449502876 (1).mp3
316
18
|❍ قَال الإِمـام ابن تَيميَّة -رَحِمَهُ اللَّه-: " وَلا بدَّ للعبد مِن أوقاتٍ ينفرد بِها بنَفسه، فِي دعَائه، وذكرِه وصَـلاته
|❍ قَال الإِمـام ابن تَيميَّة -رَحِمَهُ اللَّه-: " وَلا بدَّ للعبد مِن أوقاتٍ ينفرد بِها بنَفسه، فِي دعَائه، وذكرِه وصَـلاته وتفكُّره، ومُحاسبَة نفسه وَإصلَاح قلبِه، وَما يختصُّ به مِـن الأمُـور " ••|[ مَجموع الفَتاوى  ] 📎https://t.me/Yetsfa_Gexoch1
313
19
አንድ ሰው ይቀራል! ✨ማነው ጀግና!?
124
20
2 ​«.....ድብቁ ገዳይ እና የተስፋው ጋሻ.....» ​አንብቢያለው ማሻአላህ አላህ እድሜህን ያርዝመው! ሀቂቃ በርዕሱ እንደገለፅክውም ይህ ትልቅ የሆነ በሽታ ነው። ነገር መድሀኒቱ እንዳለ አውቀህ መድሀኒቱን በተገቢው መልኩ ገልፀሀል አላህ እውቀት ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ። ​ዛሬ ላይ በቴክኖሎጂ መስፋፋትና በምዕራባዊያን ባህል ወረራ ምክንያት፣ ወጣቱ ትውልድ በስውር ከሚሰቃይባቸውና አእምሮውን እያደነዘዙ ካሉ አደገኛ ሱሶች መካከል አንዱ «ኢስቲምናእ» ነው። ብዙዎች በዚህ አዙሪት ውስጥ እየተሰቃዩ፣ ነገር ግን ሰብአዊ ክብራቸውና ሀፍረታቸው ከልክሏቸው በውስጣቸው ይዘውት ይማቅቃሉ። ይህንን ደፍሮ የሚናገር፣ በሽታውን አጉልቶ የሚያሳይና መፍትሄ የሚጠቁም ብዕር ማግኘት ግን በዚህ ዘመን የታደለ ነው። ​ በዚህ መጽሐፍህ ምክንያት ከአስከፊው የ«ኢስቲምናእ» አዙሪት ተላቆ ወደ ጤናማና ቀጥተኛው መንገድ የሚመለሰውን እያንዳንዱን ወጣት አጅር አላህ ላንተም ይጻፍልህ። ይህንን ስራህን በቂያማ ቀን በሚዛንህ ላይ የምታገኘው ታላቅ ሰደቃ ጃሪያ ያድርግልህ። አሚን ያ ረበል ዓለሚን! አላህ ካንተም ከእኛም መልካሙን ስራ ሁሉ ይቀበለን። ✍️ምስኪንና ደካማው ባሪያ ሙባረክ ሙሀመድ
127