en
Feedback
🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦

🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦

Open in Telegram

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

Show more
965
Subscribers
+124 hours
+107 days
+8330 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+19
in 5 channels
August '26
+107
in 19 channels
Get PRO
July '26
+63
in 11 channels
Get PRO
June '26
+92
in 24 channels
Get PRO
May '26
+102
in 58 channels
Get PRO
April '26
+58
in 14 channels
Get PRO
March '26
+147
in 34 channels
Get PRO
February '26
+105
in 16 channels
Get PRO
January '26
+420
in 18 channels
Get PRO
December '25
+109
in 115 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 September+3
05 September+2
04 September+7
03 September+4
02 September+3
01 September0
Channel Posts
ነጃ መዉጣትና የልብ ደስታ የሚገኘዉ ከቁርአን ጋር በመተሳሰር እንጂ ብዙ ሃብት በማከማቸት አይደለም ካለችህ ጊዜ ለዲንህ ትንሽ ቦታ ስጥ ተወዳጁ ሸይኻችን የተፍር ደርሱን ጀመረ ጀመረ ጀመረ ጀመረ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ማድረግ አይርሱ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

2
🔻 ግብዧየ ነው 💥ተጋበዙ ልኝ ውዶች..... 👉ቁርአን የልብ ብርሀነው የልብ መርጊያነው የደስታምንጭነው የዱኒያም የኼራም ትክክለኛው መንገድነው 💥☘ተ🌷   ☘ጋ🌷     💥  ☘በ🌷           ☘ዙ🌷              💥 ☘ል🌷                    ☘ኝ🌷 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉👉👉👉👉💥☘️ሊንኳን ጠቅ እያረጋችሁ🌷 👇👇👇 ⭕️ https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA
162
3
السلام علبكم وراحمة الله وبركاته 🔻 የዳዕዋ መልዕክት🔺 🔺ውድድ የሃይቅ ሰለፍዮች እንደት ናችሁ እንሆ ነገ እሁድ ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ነው እናማ ሁሉንም ነገር ትውትትትት አድርገህ ከወንድሞችህ ጋ መጥተህ ተዘያየር መዘያዬር ውደታን ይጨምራል ስትመጣ ደግሞ ብቻህን አትምጣ / ጭ ቢያንስ አንዳንድ ሰው ይዘህ/ሽ ና/ ነይ በእኛ ሰበብ አንድ ሰው ቅን መስመር ቢይዝልን ያለውን ትርፍ አልነግርህም ታውቀዋለህ/ሽ ስለዚህ ነገ ከአሱር በኋላ ከወንድሞቻችን ጋ ፏፏፏ ፍክት እንላለን 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ከሙብተድዕ ዘንድ ከሂዝብያ ውጣ ዛሬ ነገ እያልክ አታባዛ ጣጣ አያማክርህም አጀልህ ሲመጣ አስተምር ተናገር ሃቁን ንገራቸው ነገ ይወድሃል ዛሬ የጠላህ ሰው በለዛባ አንደበት ዳዕዋ አድርግላቸው 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌👉 የሃይቅ ሰለፍዮችን ለማገኘት ቀቀዋ መስመር ከመድና መስጅድ ዝቅቅቅ ብሎ ከቴሌው ጎን ቦታው ለጠፋው ደውሉ እንቀበላችሆለን 👇👇👇👇 09 39 00 46 90 አቡ አብዲላህ በአካል ለማትገኙ ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefyahaik
54
4
🔺...የከተማ ቻናሎች ስብስብ...🔺 🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች  የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር እነሆ ተጋበዙልን 🔻.......ማሳሰቢያ........🔻 👌የከተማ ቻናል የተከፈተበት አላማ ወንድምና እህቶችን አንድ ለማድረግና በየቦታው እየሄዱ በሹብሀ እንዳይጠለፉ ለአንድነት አቅምና ጉልበት እንድኖራቸው የሚረዳ ሲሆን  የደርስ ፕሮግራምና ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራምም እንድካሄድበት ተብሎ የተዘጋጀ ውድ የሰለፍዮች ቻናል ነው 👌ስለዚህ እባካችሁ የጀማችሁን ቻናል ተንከባከቡ የግላችን ቻናል ላይ እንደምንሯሯጠው የከተማውንም ቻናል ለማሳደግ እንልፋ ምንአልባት የግላችሁ ይቅር ማለት ሳይሆን እኩል በኩል የሚሆንበትን ደረጃ ታገሉና አድርሱት 🔺..............................🔺 🔺https://t.me/deawaselefiyabealansha 🔻..............................🔻 🔺......................🔺 👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሰሜኑ ጎራርባ ⭕https://t.me/Deawaselefiyabegorarba012 🔻......................🔻 🔺.......................🔺 👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሃይቅ ሰማይ ስር ⭕https://t.me/daewaselefyahaik 🔻........................🔻 🔺...................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዋይተክሎ 🔺https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በጊንባ በጭሮ 🔺https://t.me/ALMZREA_1233 🔻.....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በቀይ መብራት 🔺https://t.me/+Nhp-2ybEMrE1YTQ8 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ በከላላ 🔺https://t.me/kelalaFurqan 🔻.....................🔻 🔺....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በኢሶላ 🔺https://t.me/dawaselefyabeesola 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሚዛን ሱሉልታ 🔺https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa 🔻......................🔻 🔺.......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ 🔺https://t.me/Daewaberayakobo 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዳውንት 🔺https://t.me/Alfirketu_nagiya 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሩፋ ሊባኖስ 🔺https://t.me/DEAWASELEFYARUFA 🔻.........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በለሚ 🔺https://t.me/httpdaewaselefyalemi54321 🔻.......................🔻 🔺.......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዛቁናት ተንታ 🔺https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር 🔺https://t.me/daewa_selefya_be_deger 🔻.......................🔻 🔺......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሰንዳፋ 🔺https://t.me/sendafa_medresa 🔻......................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በአምባሰል ሮቢት 🔺https://t.me/furqan999 🔻.....................🔻
109
5

1
6
⛔️ መንገዱ ሲረዝም ወይም ደክሞን ሲሰማን ዓይናችንን ማረፍ የሚገባው መጀመሪያ ላይ በጀመርንበት ውሳኔና ዓላማ ላይ ነው። ትልቁ አላማ ሲታወስ የዛሬው ትግል ቀላል ሆኖ ይታያል። ⛔️ አብሮነት ጉዞውን ያቀልለዋል፦ ብቻችንን ስንጓዝ ሸክሙ ከባድ ሊሆን ይችላል፤ አብሮ መጓዝና መተጋገዝ ግን ድካሙን ርቀት ሳያስቆጥር ወደፊት ያንቀሳቅሳል። ⛔️አላማን ይዞ በመንገድ ላይ ሲጓዙ ሰዎችን ከማደናቀፍ፣ ተስፋ ለማስቆረጥ ከመሞከር ወይም ከማጉላላት የሚመለሱ አካላት መኖራቸው የማይቀር ነው። ⛔️ ነገር ግን የውስጣዊ ጽናት ባለቤቶችና በሂደቱ ላይ የጸኑ ሰዎችን ማንም ሰው ከያዙት አቋም ሊያናውጣቸው፣ ሊጎዳቸውም አይችልም። ውጫዊ ግፊቶችና እንቅፋቶች ሁልጊዜም ጊዜያዊ ማዕበሎች እንጂ መሰረቱን የሚነቀንቁ አደገኛ ኃይሎች አይደሉም። ⛔️አላማው የቀናና ተግባሩ ንጹህ ከሆነ፣ የሚነሱ መሰናክሎች ሁሉ በመጨረሻ ጥንካሬን እንጂ ጉዳትን አያመጡም። ፊት ለፊት የሚመጡ ፈተናዎች የሚፈትኑት የቁርጠኝነትን ጥልቀት ብቻ ነው እንጂ ጉዞውን ሊያስተጓጉሉት አይችሉም። ⛔️ ስለዚህ በጋራ በመቆም እና እርስ በእርስ በመደጋገፍ ያንን ማዕበል ማለፍ እንጂ ማንኛውም የውጭ ተጽዕኖ የውስጡን ሰላምና ዓላማ ሊነካው አይችልም። ይህችን ትንሽዬ ቻናል ሸር ጆይን እያልን እናሳድጋት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 💥https://t.me/dewaselefiyaGOHA 💥https://t.me/dewaselefiyaGOHA
653
7
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ ገብቷል
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ ገብቷል
14
8
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° : • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿         •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °    🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °     🌿     🌿🌿🌿🌿    ○ °  🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °    🌿   🌿🌿       • ○ °   🌿  🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  .         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
10
9
🔻የጁምዓ ኹጥባ ወረባቦ ጎሀ የሰለፍዩች መስጅድ 💥مسجد القباء / خطبة الجمعة مع ترجمة الأمهرية 🎤 በኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሀ (ሀፊዘሁላህ) 🎤 للأستاذ أبي شروق إمام غوها (حفظه الله) 🔻ሊያዳምጡት የሚገባ፣ በውስጡ ብዙ አንኳር ነጥቦችን የያዘ እጅግ ጠቃሚ የጁመአ ኹጥባ! 🎧 ⛔️ወላጆችን ማክበርና ለእነሱ መልካም መዋል (ቢረል ወልደይን) ከትላልቅ የኢባዳ አይነቶችና ወደ አላህ ከሚያቃርቡ ታላላቅ ስራዎች አንዱ መሆኑ። ⛔️እናትና አባትን ማመጽ ወይም ማዘን ከትላልቅ ወንጀሎች (ከባኢር) ምድብ ውስጥ የሚጠቃለል እና የጀሀንነም እሳት ማውረድ የሚችል አደገኛ ጉዳይ መሆኑ። ⛔️እናት እና አባት ለአንድ ሰው የጀነት በር መሆናቸው፤ በርን ባለማጥፋት (በማያበላሽ መልኩ) በብልሃትና በመልካም አያያዝ ሊጠቀሙበት እንደሚገባ። ⛔️የወላጆች ሀቅ ከህይወታቸው ማለፍ በኋላም የሚቀጥል መሆኑ፤ ከሞቱም በኋላ ዱዓ በማድረግ፣ በመማጸን፣ ወዳጆቻቸውን በማክበርና በመሳሰሉት መልካም ስራዎች መታወስ እንዳለባቸው። ⛔️ሰላት በሰዓቷ መስገድ (ከኢባዳዎች ሁሉ ከአላህ ዘንድ የተወደደው) ቀጥሎም ወላጆችን ማስተናገድና መልካም መዋል ከሁሉ በላይ ተወዳጅ ስራ መሆኑ። 💥ሙሉውን ኹጥባ አዳምጡት! 📥 https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/Abusurkyemamegoha
1 561
10
🔻ግብዧየ ነው 💥ተጋበዙልኝ ውዶች..... 👉ቁርአን የልብ ብርሀነው የልብ መርጊያነው የደስታ ምንጭ ነው የዱኒያም የኼራም ትክክለኛው መንገድነው 💥☘ተ🌷   ☘ጋ🌷     💥  ☘በ🌷           ☘ዙ🌷              💥 ☘ል🌷                    ☘ኝ🌷 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉👉👉👉👉💥☘️ሊንኳን ጠቅ እያረጋችሁ🌷 👇👇👇 ⭕️https://t.me/dewaselefiyaGOHA ⭕️https://t.me/dewaselefiyaGOHA
394
11
No text...
129
12
No text...
127
13
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 صلوا على حبيب المصطفى صلى الله عليه وسلم اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَم
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 صلوا على حبيب المصطفى صلى الله عليه وسلم اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
80
14
ምድር ላይ ደስተኝነትን ከፈለክ ወላሂ ነዉ የምልህ ዲንህን ተማር ብዙ ገንብ ቢኖርህ ዓቂዳህ ከሚሰጥህ ደስታ ቅንጣት አይወዳደርም እናማ ጰሸኪቻ ስልህ ነዉ የምንሳሳለት ሸይኻችን የተፍር ደርሱን ጀመረ ጀመረ ጀመረ ሼር እያደረግን እንቅራ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
31
15
🌴የንጋት  ግብዧየ ነው 🌸💥ተጋበዙ ልኝ ውዶች..... 👉🔻ቁርአን የልብ ብርሀነው የልብ መርጊያነው የደስታምንጭነው የዱኒያም የኼራም ትክክለኛው መንገድነው https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA 💥☘ተ🌷   ☘ጋ🌷      💥 ☘በ🌷           ☘ዙ🌷               💥☘ል🌷                    ☘ኝ🌷 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉👉👉👉👉☘️ሊንኳን ጠቅ እያረጋችሁ🌷 👇👇👇 ⭕️ https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
796
16
👂 እኔ አብልተህ አጠጥተህ መንሀጄን የምሸጥልህ የዳዕዋ ነጋዴ አይደለሁም ❗ 🎤 ተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ከተናገረው 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👂 እኔ አብልተህ አጠጥተህ መንሀጄን የምሸጥልህ የዳዕዋ ነጋዴ አይደለሁም ❗ 🎤 ተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ከተናገረው 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
70
17
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 💥💥💥💥💥💥💥  https://t.me/dewaselefiyaGOHA 📚📚📚📚📚📚📚 💥🍃የ⍣⍣⃝⚘️🎤    🍃ቀ⍣⍣⃝⚘️🎤      💥🍃ን⍣⍣⃝⚘️🎤         🍃ስ⍣⍣⃝⚘️🎤          💥🍃  ጦ⍣⍣⃝⚘️🎤               🍃ታ⍣⍣⃝🎤 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA 📚📚📚📚📚📚📚          💥🌺ተ⍣⍣⃝⚘️📚   🌺 ጋ⍣⍣⃝⚘️📚     💥 🌺በ⍣⍣⃝⚘️📚         🌺ዙ⍣⍣⃝⚘️📚           💥 🌺ል⍣⍣⃝⚘️📚              🌺 ኝ⍣⍣⃝📚 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
939
18
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስደሳች ዜና ውድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ የልዑል ሀያሉ ጌታችን ቃል ተፍሲር በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ 4:40 እየተቀራ መሆኑ ሁላችንምጋ ይታወቃል እናም በአላህ ፍቃድ  በሸይኻችን  የቀራነውን ተፍሲር ከዛሬ ጀምረን ከዝሁር ቡሀላ ከታች ጀምረን ሙራጀአ ልንጀምር ስለሆነ እንዳያመልጠወት ሙራጀአው የሚመለከተው ሸይኽ ላይ የሚያዳምጥን ሁሉ ነው ኡስታዝ ደረሳ ጀማሪ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ተገኝቶ ሙራጀአ ማድረግ አለበት ሸይኻችን እንደሚለው ቂርአት ያለ ሙራጀአ በቀዳዳ ኪስ ቆሎ መቆጠር ነው ሀቢቢ በጣም የምትገርመኝ የሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ንግግር አለች ሰባራ ጡሌ አንሁን የምትል እየቀራን የማንሞጥል ከሆነ እንደ ጡሌዋ ከላይ እየተሟላን ከታች ማፍሰስ ነው የሚሆነው ወንድምየ ዳዕዋ ላይ መገኘት የአንድነት የጥንካሬ ሰበብ ነው ከዚህ በላይ ደግሞ ቂርአትና ሙራጀአ ላይ መሰባሰብ ትልቁ መሰረት ነው ويقول ﷺ: ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله يتلون كتاب الله ويتدارسونه فيما بينهم إلا نزلت عليهم السكينة وغشيتهم الرحمة وحفتهم الملائكة وذكرهم الله فيمن عنده  ምን አልባትም በመስጅድ ውስጥ ተሰባስበን ከሸይኻችን እግር ስር ቁጭ ባንልም አላህ ከነዚህ አካላቶች እንዳደርገን ተስፋ እናደርጋለን ለእውቀት ፈላጊወች በሙሉ ሸር እናድርግላቸው عن أبي مسعود عقبة بن عمرو الأنصاري رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ من دلَّ على خيرٍ فله مثلُ أجرِ فاعلِه رواه مسلم ሙራጀአ የሚደረግበት ቻናል https://t.me/Al_menjeniq_R
56
19
መልዕክት  ለሰለፍዮች በሙሉ ============ " السلام عليكم ورحمة الله وبركاته " "  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  " "   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل  مُسَمًّى  "" -------------------------------------------- 👌  👉 የወንድማችን  "  አብዱል ከሪም አባት ወደ  ማይቀረው  አገር አኸራ ስለሄዱ ደሴ በሁሉም ሰፈር ያላችሁ ወንድሞች ነገ ሰኞ ሁላችሁም ላልሰማው በማሰማት በጧት ወደ መቃብር ቦታ እንድትገኙ። የመቃብር ቦታው ሪልስቴት ከጤና ጣቢያው በላይ ሰዮ ሰፈር ነው! -------------------------------------------- #ማሳሰቢያ :- ቅሬና እድር የላቸውም ያው እንደሚታወቀው ደእዋህ ላይ ስትጠነክር መንሀጅህን ስታስተካክል የሽርክና የቢድአን አስከፊነት ተረድተህ ሀቅን ስትመርጥና ስትከተል ከማህበራዊ ትብብር ያገሉሀል‼ ------------------------------------------- 👌 👉 ሁላችንም በጧት ተገኝተን አባታችንን በአማረና በሸሪአው መንገድ እንሸኛቸው‼ -------------------------------------------- ለአባታችን الله ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ለቤተሰቦቻቸውም መልካም ሶብሩን ይለግሳቸው‼ 👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
58
20
👌ዛሬ የመስጅደል አቅሷ ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም በውዷ መድረሳችን የሂዝብዮች መግረፊያ በሆነችው በአል-መንጀኒቅ ሲሆን 🔺ዉዷ ጦሳ-ማዶን የጃማ ኡስታዞች ፕሮግራማቸውን እንድቀጥሉበት ፍቃድ ስለጠየቁ የአቅሷ ዳዕዋችንን በአል-መንጀኒቅ ሞቅ ሞቅ እናድርገው 🔺....በሉ....ሸር......አድርጓት...🔺 ......ለቀጥታ ስርጭት ጠቅ..... 🔴......👇.....👇......👇.....🔴 👌https://t.me/Al_menjeniq_R
69