Ethio All Exit & COC Center
Open in Telegram
🇪🇹 All Ethiopian University Exit & COC Resources 📚 Modules • PPT • Recall Questions • Exit Exams 🏥 Health • Engineering • Business • ICT & More ✅ Daily Updates Join us and share it with your classmates
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 404
Subscribers
-324 hours
+1417 days
+35530 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+66
in 2 channels
August '26
+326
in 6 channels
Get PRO
July '26
+332
in 5 channels
Get PRO
June '26
+151
in 2 channels
Get PRO
May '26
+349
in 7 channels
Get PRO
April '26
+20
in 0 channels
Get PRO
March '26
+33
in 0 channels
Get PRO
February '26
+273
in 2 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +2 | |||
| 03 September | +7 | |||
| 02 September | +43 | |||
| 01 September | +14 |
Channel Posts
COC LICENSE ለማውጣት ተዘጋጅተዋል?
Online Application እንዴት እንደሚሞላ አታውቁም?
Step-by-Step Full Guide ከመጀመሪያ ➡️ እስከመጨረሻ
COC License ለምትወጡ ሁሉ ይህ Video ያስፈልጋችኋል! አዲሱን Video በNurse X Hub ይመልከቱ!
https://www.youtube.com/@nursexhub
Subscribe ማድረግ አይርሱ! ❤️ Like | 💬 Comment | 🤝 Share
ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ አትርሱ! 👆👆
| 2 | #UPDATE
የ ነሀሴ ድህረ ምረቃ ፈተና ውጤት ተለቋል
https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username | 183 |
| 3 | Anesthesia Nehase 2018 Examinee.pdf | 380 |
| 4 | የተግባር ፈተና ለምትወስዱ የአንስቴዥያ ባለሙያዎች በሙሉ
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በAnesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ በነሀሴ 2018 ዓ.ም የጽሁፍ ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ ፈተናው ጳጉሜ 03/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
1 ሁሉም ተፈታኝ ጳጉሜ 02/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል ይኖርባችኋል።
2 በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ የብሄራዊ መታወቂያ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
3 ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
4 ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን:-
- ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ሰነድ በመክፈት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል።
- ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ | 382 |
| 5 | #COC
License ለማውጣት ማሟላት ያለባችሁ ነገሮች👇👇👇
1 Natinal ID
2 Tempo Certificate
3 Medical Certificate
4 8th, Grade Certificate
5 10th, Grade Certificate
6 12th Entrance Grade Certificate
7. 9th - 10th Grade Transcript
8 11th - 12th Grade Transcript
Link👇👇👇 https://hrl.moh.gov.et/Applicant/NewLicense
https://t.me/ethiocvglobalhub
https://t.me/ethiocvglobalhub
https://t.me/ethiocvglobalhub | 257 |
| 6 | COC LICENSE ለማውጣት ዝግጁ ናችሁ?
እስካሁን ምን Documents እንደሚያስፈልጉ ግራ ገብቷችኋል?
አትጨነቁ! በ Nurse X Hub አዲስ Video አዘጋጅተናል! 🎥👇👇
https://www.youtube.com/@nursexhub | 420 |
| 7 | COC LICENSE ለማውጣት ተዘጋጅተዋል?
Online Application እንዴት እንደሚሞላ አታውቁም?
Step-by-Step Full Guide ከመጀመሪያ ➡️ እስከመጨረሻ
COC License ለምትወጡ ሁሉ ይህ Video ያስፈልጋችኋል! አዲሱን Video በNurse X Hub ይመልከቱ!
https://www.youtube.com/@nursexhub
Subscribe ማድረግ አይርሱ! ❤️ Like | 💬 Comment | 🤝 Share
ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ አትርሱ! 👆👆 | 451 |
| 8 | የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__
በነሀሴ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የጤና ሙያ የብቃት መዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነሀሴ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፦ 1. በዚህ ዙር ለመጀመሪያ ጊዜ ተመዛኞች በተናጠል የውጤት ትንተና (Domain analysis) ማየት የምትችሉ ሲሆን ይህም እራችሁን ለማሻሻል እና የበለጠ ለማብቃት እንደሚጠቅማችሁ መሆኑን እንገልፃለን።
2. የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ዻጉሜ 2/2018 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፍቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለጓደኞቻችሁ Share ያድርጉ!
https://t.me/Ethio_all_exit_coc
https://t.me/Ethio_all_exit_coc
https://t.me/Ethio_all_exit_coc | 74 |
| 9 | CV ena Application letter Developer በሁሉም መስሪያቤቶች ተቀባይነት ያገኘ CV/Resume በማዘጋጀት ለደንበኞች እናደርሳለን
Anyone Cv Need contact us now
📌 ስራ ሲያመለክቱ ቀጣሪዎች መጀመሪያ የሚመለከቱት CV ነው።
📥 CV ለማሰራት Inbox ያድርጉን።
@CVmaker16
@ProCVMaker21
📞 0708367985 | 49 |
| 10 | COC LICENSE ለማውጣት ዝግጁ ናችሁ?
እስካሁን ምን Documents እንደሚያስፈልጉ ግራ ገብቷችኋል?
አትጨነቁ! በ Nurse X Hub አዲስ Video አዘጋጅተናል! 🎥👇👇
https://www.youtube.com/@nursexhub
8 Important Documents, Online Application Format, Common Mistakesand Final Checklist
👉 ቪዲዮውን ይመልከቱና ለCOC License አስፈላጊ የሆኑ Documents አስቀድማችሁ Prepare አድርጉ!
ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ አትርሱ! 👇
https://www.youtube.com/@nursexhub
❤️ Follow + Subscribe Nurse X Hub
ከCOC & Exit Exam Updates ጋር ተያይዘን እንቆይ! | 576 |
| 11 | CV ena Application letter Developer በሁሉም መስሪያቤቶች ተቀባይነት ያገኘ CV/Resume በማዘጋጀት ለደንበኞች እናደርሳለን
Anyone Cv Need contact us now
📌 ስራ ሲያመለክቱ ቀጣሪዎች መጀመሪያ የሚመለከቱት CV ነው።
📥 CV ለማሰራት Inbox ያድርጉን።
@CVmaker16
@ProCVMaker21
📞 0708367985 | 240 |
| 12 | የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__
በነሀሴ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የጤና ሙያ የብቃት መዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነሀሴ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፦ 1. በዚህ ዙር ለመጀመሪያ ጊዜ ተመዛኞች በተናጠል የውጤት ትንተና (Domain analysis) ማየት የምትችሉ ሲሆን ይህም እራችሁን ለማሻሻል እና የበለጠ ለማብቃት እንደሚጠቅማችሁ መሆኑን እንገልፃለን።
2. የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ዻጉሜ 2/2018 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፍቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ | 1 709 |
| 13 | #COC ውጤት ተለቋል!
የCOC ፈተና ውጤታችሁን አሁኑኑ ወደ Official Website በመግባት ማየት ትችላላችሁ!
#የዚህ ዙር Cut Point August 2018 COC
Pharmacy .............. 42.4
Nursing .............. 39.0
Medicine ............... 51.9
Health Officer ......... 40.3
Psychiatry Nursing ...... 42.9
Surgical Nursing ..... 35.9
PCHN .................. 40.5
Medical laboratory ........ 43.5 Midwifery ............. 40.9 Anesthesia ............ 47.4
Environmental health...... 40.4
Mrt......................... 44.5
ለሁላችሁም መልካም ውጤት!
ለጓደኞቻችሁ Share ያድርጉ!
https://t.me/Ethio_all_exit_coc
https://t.me/Ethio_all_exit_coc
https://t.me/Ethio_all_exit_coc | 684 |
| 14 | #COC ውጤት ተለቋል!
የCOC ፈተና ውጤታችሁን አሁኑኑ ወደ Official Website በመግባት ማየት ትችላላችሁ!
የዚህ ዙር Cut Point August 2018 COC
Pharmacy ... 42.4
Nursing .... 39.0
Medicine .... 51.9
Health Officer ... 40.3
Psychiatry Nursing ...... 42.9
Surgical Nursing ..... 35.9
PCHN ........ 40.5
Medical laboratory ........ 43.5
ለሁላችሁም መልካም ውጤት!
ለጓደኞቻችሁ Share ያድርጉ! | 617 |
| 15 | Surgical nursing 35.9
PCHN 40.5 | 587 |
| 16 | #COC
Medical laboratory cut point 43.5 | 3 265 |
| 17 | #COC ውጤት ተለቋል!
የCOC ፈተና ውጤታችሁን አሁኑኑ ወደ Official Website በመግባት ማየት ትችላላችሁ!
የዚህ ዙር Cut Point
Pharmacy — 42.4
Nursing — 39.0
Medical Laboratory — 51.9
Health Officer — 40.9
ለሁላችሁም መልካም ውጤት!
ለጓደኞቻችሁ Share ያድርጉ! | 767 |
| 18 | #Update COC
EHPLE Result Notification! Your exam result for the current round has been released. Please log in to your account using the link below to view your score.: https://hple.moh.gov.et/ ---Ministry of Health
COC result | 829 |
| 19 | Cut points (August 2018 COC)
Nursing Cut point 39
Share it with your friends
https://t.me/Ethio_all_exit_coc
https://t.me/Ethio_all_exit_coc
https://t.me/Ethio_all_exit_coc | 676 |
| 20 | በሬሜዲያል ውጤት ላይ ቅሬታ ያላቹ አሁኑኑ አቅርቡ
ቅሬታ ማቅረቢያው መስራት ጀምሯል | 756 |
