ar
Feedback
Ethio All Exit & COC Center

Ethio All Exit & COC Center

الذهاب إلى القناة على Telegram

🇪🇹 All Ethiopian University Exit & COC Resources 📚 Modules • PPT • Recall Questions • Exit Exams 🏥 Health • Engineering • Business • ICT & More ✅ Daily Updates Join us and share it with your classmates

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 408
المشتركون
+524 ساعات
+2447 أيام
+36230 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+64
في 2 قنوات
أغسطس '26
+326
في 6 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+332
في 5 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+151
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '26
+349
في 7 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+20
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+33
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+273
في 2 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
04 سبتمبر0
03 سبتمبر+7
02 سبتمبر+43
01 سبتمبر+14
منشورات القناة
COC LICENSE ለማውጣት ተዘጋጅተዋል? Online Application እንዴት እንደሚሞላ አታውቁም? Step-by-Step Full Guide ከመጀመሪያ ➡️ እስከመጨረሻ COC License ለምትወጡ ሁሉ ይህ Video ያስፈልጋችኋል! አዲሱን Video በNurse X Hub ይመልከቱ! https://www.youtube.com/@nursexhub Subscribe ማድረግ አይርሱ! ❤️ Like | 💬 Comment | 🤝 Share ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ አትርሱ! 👆👆

2
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __ በነሀሴ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የጤና ሙያ የብቃት መዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነሀሴ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ h
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __ በነሀሴ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የጤና ሙያ የብቃት መዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነሀሴ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ፦                                                                                                                                                1. በዚህ ዙር ለመጀመሪያ ጊዜ ተመዛኞች በተናጠል የውጤት ትንተና (Domain analysis) ማየት የምትችሉ ሲሆን ይህም እራችሁን ለማሻሻል እና የበለጠ ለማብቃት እንደሚጠቅማችሁ መሆኑን እንገልፃለን።                                                     2. የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ዻጉሜ 2/2018 ዓ.ም ጀምሮ  ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፍቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለጓደኞቻችሁ Share ያድርጉ! https://t.me/Ethio_all_exit_coc https://t.me/Ethio_all_exit_coc https://t.me/Ethio_all_exit_coc
45
3
CV ena Application letter Developer በሁሉም መስሪያቤቶች ተቀባይነት ያገኘ CV/Resume በማዘጋጀት ለደንበኞች እናደርሳለን    Anyone Cv Need contact us now 📌 ስራ ሲያመለክቱ ቀጣሪዎች መጀመሪያ የሚመለከቱት CV ነው። 📥 CV ለማሰራት Inbox ያድርጉን። @CVmaker16 @ProCVMaker21  📞 0708367985 
34
4
COC LICENSE ለማውጣት ዝግጁ ናችሁ? እስካሁን ምን Documents እንደሚያስፈልጉ ግራ ገብቷችኋል?  አትጨነቁ! በ Nurse X Hub አዲስ Video አዘጋጅተናል! 🎥👇👇 https://www.youtube.com/@nursexhub 8 Important Documents, Online Application Format, Common Mistakesand Final Checklist 👉 ቪዲዮውን ይመልከቱና ለCOC License አስፈላጊ የሆኑ Documents አስቀድማችሁ Prepare አድርጉ!  ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ አትርሱ! 👇 https://www.youtube.com/@nursexhub ❤️ Follow + Subscribe Nurse X Hub ከCOC & Exit Exam Updates ጋር ተያይዘን እንቆይ!
482
5
CV ena Application letter Developer በሁሉም መስሪያቤቶች ተቀባይነት ያገኘ CV/Resume በማዘጋጀት ለደንበኞች እናደርሳለን    Anyone Cv Need contact us now 📌 ስራ ሲያመለክቱ ቀጣሪዎች መጀመሪያ የሚመለከቱት CV ነው። 📥 CV ለማሰራት Inbox ያድርጉን። @CVmaker16 @ProCVMaker21  📞 0708367985 
220
6
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __ በነሀሴ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የጤና ሙያ የብቃት መዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነሀሴ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ h
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __ በነሀሴ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የጤና ሙያ የብቃት መዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነሀሴ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ፦                                                                                                                                                1. በዚህ ዙር ለመጀመሪያ ጊዜ ተመዛኞች በተናጠል የውጤት ትንተና (Domain analysis) ማየት የምትችሉ ሲሆን ይህም እራችሁን ለማሻሻል እና የበለጠ ለማብቃት እንደሚጠቅማችሁ መሆኑን እንገልፃለን።                                                     2. የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ዻጉሜ 2/2018 ዓ.ም ጀምሮ  ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፍቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
1 581
7
#COC ውጤት ተለቋል!  የCOC ፈተና ውጤታችሁን አሁኑኑ ወደ Official Website በመግባት ማየት ትችላላችሁ!  #የዚህ ዙር Cut Point August 2018 COC Pharmacy ..............             42.4  Nursing     ..............             39.0 Medicine  ...............            51.9  Health Officer .........           40.3 Psychiatry Nursing ......     42.9 Surgical Nursing  .....         35.9 PCHN ..................               40.5 Medical laboratory ........   43.5  Midwifery .............             40.9 Anesthesia ............             47.4 Environmental health......   40.4 Mrt.........................              44.5 ለሁላችሁም መልካም ውጤት! ለጓደኞቻችሁ Share ያድርጉ! https://t.me/Ethio_all_exit_coc https://t.me/Ethio_all_exit_coc https://t.me/Ethio_all_exit_coc
631
8
#COC ውጤት ተለቋል!  የCOC ፈተና ውጤታችሁን አሁኑኑ ወደ Official Website በመግባት ማየት ትችላላችሁ!  የዚህ ዙር Cut Point August 2018 COC Pharmacy ...                      42.4  Nursing     ....                      39.0 Medicine  ....                       51.9  Health Officer ...                 40.3 Psychiatry Nursing ......     42.9 Surgical Nursing  .....         35.9 PCHN ........                         40.5 Medical laboratory ........   43.5 ለሁላችሁም መልካም ውጤት! ለጓደኞቻችሁ Share ያድርጉ!
579
9
Surgical nursing 35.9 PCHN 40.5
546
10
#COC Medical laboratory  cut point  43.5
3 027
11
#COC ውጤት ተለቋል!  የCOC ፈተና ውጤታችሁን አሁኑኑ ወደ Official Website በመግባት ማየት ትችላላችሁ!  የዚህ ዙር Cut Point Pharmacy      — 42.4  Nursing             — 39.0 Medical Laboratory    — 51.9  Health Officer       — 40.9 ለሁላችሁም መልካም ውጤት! ለጓደኞቻችሁ Share ያድርጉ!
739
12
#Update COC EHPLE Result Notification! Your exam result for the current round has been released. Please log in to your account using the link below to view your score.: https://hple.moh.gov.et/ ---Ministry of Health COC result
800
13
Cut points (August 2018 COC) Nursing Cut point 39 Share it with your friends https://t.me/Ethio_all_exit_coc https://t.me/Ethio_all_exit_coc https://t.me/Ethio_all_exit_coc
647
14
በሬሜዲያል ውጤት ላይ ቅሬታ ያላቹ አሁኑኑ አቅርቡ ቅሬታ ማቅረቢያው መስራት ጀምሯል
በሬሜዲያል ውጤት ላይ  ቅሬታ ያላቹ አሁኑኑ አቅርቡ ቅሬታ ማቅረቢያው መስራት ጀምሯል
721
15
#UPDATE የሬሜዲያል ውጤት ይፋ ሆኗል!!! ተማሪዎች ወደ ውጤት ማያ ፓርታል በመግባት remedial examination የሚለውን በመንካት user name አስገብተው ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የ
#UPDATE የሬሜዲያል ውጤት ይፋ ሆኗል!!! ተማሪዎች ወደ ውጤት ማያ ፓርታል በመግባት remedial examination የሚለውን በመንካት user name አስገብተው ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ  የትምህርት  ሚንስትር  ገልጿል  ሊንኩን ከስር አያይዘናል ማለፊያ  ለተፈጥሮ 250 ለማህበራዊ  200 መሆነን እንገልፃለን   https://result.ethernet.edu.et/ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች  የሬሜዲያል መግቢያ  በቅርቡ  ይገለጻል ለፈጣን እና ተማኝ መረጃ 👇👇
3 455
16
#UPDATE ከ297-300 ያመጡት ሰሞኑን በሚለቀቀው (government  univeristy)የዩንቨርስቲ ምደባ ኮታ ላይ እንደሚካተቱ ተገልጿል የሬሜዲያል መግቢያ ውጤት ለመገለጽ የውጤት ትንተና እና የዩንቨርስቲዎች የመቀበል አቅም እየተጠራ በመሆኑ መዘገየቱ ተገለጿል የትምህርት  ሚንስትር
1 490
17
+9
Model Exam_ Economics_AAU.pdf
1 120
18
#COC አብዛኛው ፈተና cut point ሐምሌ ከነበረው ጋር ብዙ ልዩነት አይኖረውም  አቶ ኤሊያስ (moh) ለአብነትም anesthesia  ያነሱ ሲሆን የ0.4 ብቻ ልዩነት ነው  ብለዋል Share it with your friends https://t.me/Ethio_all_exit_coc https://t.me/Ethio_all_exit_coc https://t.me/Ethio_all_exit_coc
1 194
19
#UPDATE Anesthesia  cut point 47.4 These are OSCE exam centers
6 404
20
#UPDATE የሬሜዲያል መቆራጫ ነጥብ ከ38% በላይ (>228  እንደሚሆን አቶ እዮብ (moe adminster) ለተማሪ መረጃ ጋዜጠኛ  በስልክ ገልጿል ባለፉት ሀለት አመታት የሬሜዲያል መቆረጫ ነጥብ 34% 204/600 2016(for both natural  and social males 36% 216/600  2017 (for both natural and social females በቅርቡ ትክክለኛ  የሚወሰነው  የሬሜዲያል መግቢያ ነጥብ ተማሪዎች  ይጠብቁ  ተብሏል
1 165