Sultan_Orhan_Official
Open in Telegram
💥 Sultan_Orhan_Official VIP 💥በዚህ ቻናል Sultan_Orhan_Official ሁሉንም ክፍሎች ማግኘት ትችላላችሁ። ይመቻቹ::🗣🫂
Show more294
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1330 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+1
in 0 channels
August '26
+1
in 0 channels
Get PRO
July '26
+4
in 0 channels
Get PRO
June '26
+14
in 2 channels
Get PRO
May '26
+53
in 3 channels
Get PRO
April '26
+45
in 1 channels
Get PRO
March '26
+57
in 1 channels
Get PRO
February '26
+39
in 0 channels
Get PRO
January '26
+142
in 2 channels
Get PRO
December '25
+69
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
1,501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ ማክሰኞ በመላው ሀገራችን እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል።
የዘንድሮው በዓል የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አስተምህሮን መሠረት በማድረግ " የፍትሃዊው ነብይ " በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መንፈሳዊ እና ማኅበራዊ መርሐ-ግብሮች ይከበራል።
መውሊድ በሀገርአቀፍ ደረጃ የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሕዝብ አገልግሎት ዝግ ሆኖ ከሚከበሩ ኃይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
| 2 | https://t.me/SkillMoney01_bot/earn?startapp=ref_B8AAB9FC | 148 |
| 3 | Selam gemaw season 2 new channel join belulen | 144 |
| 4 | Kurulus_orhan_season_2_episode_1_trailer_1_release_new_trailer_release.mp4 | 141 |
| 5 | ጌታዬ ሆይ!!
የማይመጣን ነገር እንድጠብቅ አታድርገኝ
ሀዘኔን በማይፈራ ሰው ላይ ችክ እንድል አታድርገኝ
ለኔ ባልፃፍከው እና ልቤን በሚጎዳ ነገር ላይም
እንድንጠለጠል አታድርገኝ ያረብ | 192 |
| 6 | ♦️| ያለችን አንድ እድል ብቻ ናት!።
— አሕባቢ እንደ አጋጣሚ ሁኖ ዛሬ ሳንፆም ከዋልን አንድ እድል ብቻ አለን!። ይህም ደሞ ነገን ፁመን ከነገ ወዲያን መድገማችን ነው።
💡"ይህ እድል ካመለጠ ቀዷእ እንደሌለው አስምረንበት ነገንና ከነገ ወዲያን ለመፆም ቆርጠን እነሳ!። ቀጣዩን አመት ማን እንደሚደርስ አይታወቅም ይህንን ውድ ቀን ምክኒያት በመደርደር አናሳልፈው። አማቱን በሙሉ ኢየበላን አሳልፈን 2 ቀን ብቻ ስለፆምን አንሞትም!።"
ማሳሰቢያ፦ ዛሬ የፆማችሁ ደሞ ነገን መድገም አትዘንጉ። | 140 |
| 7 | ነዳማ!! ?
ይብላኝልሽ ነፍሴ ያማረሽ ቡረቃ
ለዱኒያ መብለጭለጭ የቆምሽዉ ጠበቃ
አልመከር ብለሽ መንገድሽ ታዉሯል
ነገ በአኼራ ሚዛን ላይ ይዉላል
ነፍሴ !!
የተሰጠሽ ጊዜ ስንት ነው ታዉቂያለሽ?
አለብሽ ጥያቄ ምን ይሆን ምላሽሽ
ለዳማና ፀፀት መች ይደርሱልሻል
ከጀሀነም ቅጣት መችስ ያድኑሻል
ጊዜ አለሽ ተመለሽ ጌታሽን ቅረቢ
ጀነት ክፍት ሁኖ ጀሀነም አትግቢ
እሳት አይለብልብሽ ሸይጧን አይደሠት
እሱ ነው ደመኛሽ የመራሽ በሀሠት
ነፍሤ !!
ፅኚ ተበራች ይልመድብሽ ተዉበት
እንዳትባረሪ ከአላህ ራህመት
ዱኒያን አታፍቅሪ የዛሬ ጥላሽን
እሾህ አታልብሰሽዉ አኼራ ቤትሽን
ስሚኝ ተመከሪ ወንጀልሽ አይብዛ
የቀብር ጥያቄ ስተሽ እንደዋዛ
አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ | 154 |
| 8 | ለእናቱ የገባውን ቃል ለማክበር
የእናቱን ጀናዛ ቤት አስቀምጦ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድ::
ካሊድ :- ቃልሽን አላጠፍኩም እማ!"….
ይሕ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል ገና የአስራ አራት ዓመት ልጅ ነው።ከሑለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር ኤካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ከእናቱ ጋር ይኖራል።
ካሊድ ከእናቱ ጋር ሲኖር ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ ሌላ ትዳር መስርቶ ጅጅጋ ከተማ ይኖራል። ካሊድ ሠሞኑን እናቱ ታምወው በነበረበት ወቅት እኔ አንድ ነገር ብሆን ምንም ቢፈጠር አመት የለፋሕበትን ፈተና እንዳታቋርጥ ብለው ቃል ያስገቡታል።
እናትም በነጋታው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሊሲጥ ሠዓታት ሲቀረው ሕይወታቸው ያልፋል።ካሊድ በእናቱ ሞት ከፍተኛ ሐዘን ቢሰማውም ለእናቱ የገባው ቃል አክብሮ የእናቱን አስክሬን እቤት ጥሎ የጥዋት ፈተናውን ተፈተነ።
ካሊድ ከሠዓት እናቱን አልቅሶ ቀብሮ ተመልሶ የከሰዓት ፈተናውን ተፈተነ።የዚሕ የአስራ አራት አመት ታዳጊ የሕይወት ፈተና ብዙዎችን በሐዘን ማስለቀሱን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል።
Via በኤደን ሽመልስ
©️ዳጉ_ጆርናል
አላህ እናቱን የጀነት ያድርግለት ለሱም ለቤተሰቡም አላህ ሰብር ይስጣቸው ትልቅ ቦታ ደርሶ እናቱን የሚያስጠረ መልካም ልጅ አላህ ያድርገው ሁላችሁም ዱአ አድርጉለት
@yasin_nuru @yasin_nuru | 3 922 |
| 9 | محرم ١
🎉ዛሬ ሌሊት ሙሀረም ወር ገብቷል
በዛሬዋ ሌሊት ዱአ ማድረግ አስፈላጊ ነው
አዲሱ አመት በሒጅራ አቆጣጠር 1448 ሆኗል
💚اللَّهُمَ صَلي عَلَى رَسُولِنَا سيدنا مُحَمَّدِ صاحب البرِّ وَعَلَى آله وَصَحبه وَسَلِمْ تسليما كثيرا💚محرم ١ | 197 |
| 10 | +1 kurulus orhan 51 ተርጓሚ አሂድ.mp4 | 251 |
| 11 | Mb
Btnesh mb | 241 |
| 12 | +1 Kurulus Orhan 51 ተርጓሚ አሂድ.mp4 | 246 |
| 13 | Kurulus Orhan የመጨረሻው ክፍል ዛሬ ይለቀቃል። (ወይም) የፍጻሜ ክፍሉ ዛሬ ይታያል።
💎ሲዝን (Season )1 ዛሬ ይጠናቀቃል።
💎ከዚያ በኋላ እረፍት ይወስዳል፣
💎ሲዝን (Season)2 ከጥቂት ወራት በኋላ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።
Share channel⬇️⬇️
@Kurlus_orhan_Et
@Kurlus_orhan_Et | 226 |
| 14 | ታላቁ መድረክ ደረሰ .... የኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ያላቸው መብቶች!
እንደ ሙስሊም ተማሪ ስላሉን ሕገ-መንግስታዊ መብቶች በተጋባዥ ምሁራን በጥልቀት ይዳሰሳል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጀምሮ ድሮም ዛሬም መመሪያ በማውጣትም ሆነ እንደ ግል ሒጃብን በመከልከል ሙስሊም ተማሪዎችን ከትምህርት ስለሚያሰናክሉ ተቋማት እና ግለሰቦች ፍላጎት እና አንደምታ ብሎም ዘላቂ መፍትሔ በፓናሊስቶች ይብራራል። የሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ የእኛ ትውልድ ሀላፊነት ነው ብለን የገባነውን ቃል እናድሳለን፤ ቀጣይ የቤት ስራዎቻችንም ግልፅ ይደረጋሉ።
የሁሉም ካምፓስ ተማሪዎች (ትራንስፖርት ተመቻችቷል) የዚህ ታሪካዊ ፕሮግራም አካል ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችሗል። አዲስ አበባ ውስጥ ያላችሁ ሀይስኩል እና ኮሌጅ ተማሪዎች የዚህ ታሪክ አካል ትሆኑ ዘንድ በክብር ተጠርታችሗል። ሁላችንም የሁላችንም አጀንዳ በሆነው ጉዳይ ዙሪያ እንሰባሰብ ዘንድ ግድ ሆኗል። መታደልም ነው!
ቦታ፦ ጦርሓይሎች በሚገኘው ረያን መስጂድ
ቀን፦ በመጪው እሁድ ሰኔ 07 / 2018 ዓ.ል
ሰዓት፦ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ
አዘጋጁ፦ የእናንተው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ነው። ለጓደኞቻችን፣ ለቤተሰቦቻችን፣ ለእህት ወንድሞቻችን ማሰራጨት ግዴታ ነው።
©: የአዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓህ | 142 |
| 15 | የትዕግስት ባለቤቶች... እንኳን ደስ አላችሁ¡🥲 | 179 |
| 16 | +1 በተርጓሚ አሂድ
🎬 TG - @WaseRecordsFilm | 273 |
| 17 | No text... | 339 |
| 18 | በዚህ ሳምንት Orhan 🙅♂️የለም family | 108 |
| 19 | 🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺🌺 🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌸
🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
Happy Eid alfitr for you & your
best😍
Smart 😘
Lovely ❤️
Happiness 🌸 family " friends
Tekebelelah we mina we minkum
Happy happy eid al-adha❤️
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 | 346 |
| 20 | كل عام وأنتم بخير، أعاد الله عليكم عيد الأضحى بالخير واليُمن والبركات🥳🎉. أسأل الله تعالى أن يتقبل منكم صالح الأعمال، ويجعل أضحيتكم مبرورة🐏 وذبحكم مقبولًا، وأن يغفر ذنوبكم🤲 ويرزقكم الصحة والسلامة وراحة القلب.
جعله الله عيد فرجٍ لكم ومناسبةً للتراحم والتقارب بين الأهل والأحبة✨، وأن يعيده عليكم سنيناً مديدة وأنتم في أتم العافية والإيمان. | 247 |
