es
Feedback
✨ተዝኪረቱ ቢንት ባባ✨

✨ተዝኪረቱ ቢንት ባባ✨

Ir al canal en Telegram

አሰላሙ አለይኩም ውድ ተዝኪረቱ ቢንት ባባ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አስተያየት ካላችሁ👉@Bint_abiha19 ላይ ያድርሱን!!  ➦ አላማዬ አላህ በሰጠኝ ኒእማ ኡማውን ማገልገል ነው!!◂

Mostrar más
980
Suscriptores
+224 horas
+17 días
-430 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+13
en 5 canales
agosto '26
+56
en 8 canales
Get PRO
julio '26
+60
en 7 canales
Get PRO
junio '26
+77
en 9 canales
Get PRO
mayo '26
+187
en 7 canales
Get PRO
abril '26
+187
en 4 canales
Get PRO
marzo '26
+121
en 4 canales
Get PRO
febrero '26
+115
en 5 canales
Get PRO
enero '26
+132
en 6 canales
Get PRO
diciembre '25
+37
en 7 canales
Get PRO
noviembre '25
+373
en 9 canales
Get PRO
octubre '250
en 9 canales
Get PRO
septiembre '25
+192
en 3 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
08 septiembre+1
07 septiembre+4
06 septiembre+3
05 septiembre+1
04 septiembre0
03 septiembre0
02 septiembre+1
01 septiembre+3
Publicaciones del Canal
☞የነቢዩ (ﷺ) ምክር ለሴቶች! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يَا مَعْشَرَ النِّسَاءِ، تَصَدَّقْنَ، وَأَكْثِرْنَ الِاسْتِغْفَارَ، فَإِنِّي رَأَيْتُكُنَّ أَكْثَرَ أَهْلِ النَّارِ﴾ “እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ አውጡ (ምፅዋት አድርጉ)። ምህረትን መለመንም አብዙ። አብዛኛው የእሳት ሰዎች እናንተ ሆናችሁ ተመልክቼያለሁና።” እህቶቼ ሆይ አላህ ከጀሃነም እሳት ይጠብቀን አሚን።🤲 ✍ ሙስሊም ዘግበውታል፡ 79✅

2
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ " ሁል ጊዜ በየቀኑ ሱረቱል (ሙልክ) የሚቀራ ሰው "ከቀብር ቅጣት" ትከላከልለታለች።      ☘ሶሂሁል ጃሚዕ (3643)
75
3
♡ ቁርዓንን ተጎዳኝ:ባለ ሙሉ ተስፋ; ደስተኛ ሰው ትሆናለህ:: ²♡ በጥቃቅን ነገሮች አትረበሽ ልብህ ለሁሉም ክስተት ምላሽ እንዲሰጥና እንዲታመም አትፍቀድ::
92
4
ጠንካራ ሴት ልታለቅስ፣ልትተክዝ ፣ልትሸነፍ ትችላለች ነገር ግን በፍፁም ተስፋ አትቆርጥም !! እርሷ ሁልጊዜ ከፊቷ ጌታዋን ታስቀድማለች ከዚያም ሰበቡን ታደርሳለች 🥰🥰 አለን ለማለት ነው 🥰🥰😍
ጠንካራ ሴት ልታለቅስ፣ልትተክዝ ፣ልትሸነፍ ትችላለች ነገር ግን በፍፁም ተስፋ አትቆርጥም !! እርሷ ሁልጊዜ ከፊቷ ጌታዋን ታስቀድማለች ከዚያም ሰበቡን ታደርሳለች 🥰🥰 አለን ለማለት ነው 🥰🥰😍 @tezkiretu_bi nt_baba
494
5
የቁርአ-የልቦ_ብርሀን_ግብዥ📚📚📚 በአላህ እዝነት ተስፋ የቆረጠ ልብ ካለዎት… ይህቺን ሱራህ በጥንቃቄ ያድምጧት። 🎧
104
6
ቃሪኦች እያሉ እንደት ሙዚቃ ታዳምጣለህ⁉️
ቃሪኦች እያሉ እንደት ሙዚቃ ታዳምጣለህ⁉️
110
7
ያረብ🤲 ከአይናችን ርቀው ለልባችን የቀረቡትን ዘወትር በዱዐቸው የማይዘነጉንን ውዴታህ እና ጥበቃህ አይለያቸው🤲
102
8
ዱንያ ላይ ከራሷ የተሻለ መልካም ነገር ቢገጥምህ ያለ ምንም ቅሬታ የምትደሰት ብቸኛ ሰው እናትህ ናት 🙌
322
9
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ  በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡ إِذَا جَآءَ نَصْرُ ٱللَّهِ وَٱلْفَتْحُ 1,የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤ وَرَأَيْتَ ٱلنَّاسَ يَدْخُلُونَ فِى دِينِ ٱللَّهِ أَفْوَاجًۭا 2,ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤ فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَٱسْتَغْفِرْهُ ۚ إِنَّهُۥ كَانَ تَوَّابًۢا 3, ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡
119
10
አላህ ሆይ 2019 ለዛች ቁሞ ቀር   ጋደኛዬ ባል ስጥልኝ ለኔ ደግሞ ተቆጥሮ የማያልቅ ብር ስጠኝ🤲🤷‍♀😁
138
11
በዒባዳ ላይ የቱንም ያክል ብትሳነፍ በስነ-ምግባርህ ግን እንዳትዘቅጥ። ምናልባትም የጀነትን ከፍ ያለችዋን ደረጃ የምትጎናፀፈው በመልካም ስነ-ምግባርህ ሊሆን ይችላል።  📜―ኢብኑል ቀይም―
119
12
ያረብ ለሌሎች መካሪ.... ራሳችንን ግን ዘንጊ አታድርገን✍
133
13
ኢብራሂም አልኸዋስ -የቀልብ መድሃኒቶች አምስት ናቸው ይላሉ፡፡ እነርሱም፡- 1- ቁርኣንን በማስተንተን ማንበብ፣ 2- ሆድን ባዶ ማድረግ፣ 3- ለሊት መቆም፣ 4- ከንጋት በፊት ባለው ሰዓት ወደ አላህ መዋደቅ እና 5- ከመልካም ሰዎች ጋር መቀማመጥ፡፡❞ ናቸው፡፡ ብለዋል።                       🌄صباح الخير
122
14
የህይወትህ መጽሐፍ ጸሐፊውም አንባቢውም አንተ ራስህ ነህ፤ ታዲያ ነገ በ ቂያማ ቀን ስታነበው የሚያሳፍርህ ወይስ የሚያስደስትህ ገጽ ነው የሚበዛው? اقْرَأْ كِتَابَكَ كَفَىٰ بِنَفْسِكَ الْيَوْمَ عَلَيْكَ حَسِيبًا 🥹
112
15
አላህ ሁለት ልቦችን ማቀራረብ ከሻ፤ በመካከላቸው ያለው ርቀት የሰማይና የምድር ያህል እንኳን ቢሆን ያሰባስባቸዋል፡፡ ዝም ብላችሁ ዱዓ አድርጉ!!
143
16
ቁርአን በምላስ ላይ ሲዘወተር ጣፋጭ ፣ በልብ ውስጥ ሲቀመጥ ብርሃን... በሕይወትህ ውስጥ ሲተገበር ደግሞ ስኬት ነው።
136
17
የዑለሞች ንግግሮች ⓷ ሱፍያን አሰውሪይ እንዲህ ሲሉ ይመክሩናል:- "አደራህን ጓደኛ አድርገህ ምትይዘው ሰው ዱንያን ችላ እንድትል የሚያደርግህ፣ ስለ አኼራ የሚያስታውስህ ይሁን አደራ ተጠንቀቅ! ለዱንያ የሚሮጡ ወሬያቸው ስለዱንያ ብቻ የሆኑ ሰዎችን ራቅ እነሱ ዲንህንም ልብህንም ያበላሹታል"
146
18
ስፈልግ አልቅሼ ጌታዬ ምነው እለዋለሁ🤲 🥺 ስፈልግ ንጭንንጭ እልበታለሁ 🥺 ስፈልግ ሳምንት ከዛም በላይ አኮርፈዋለሁ 🥺 ስፈልግ በራህመትህ እዘንልኝ እለዋለሁ 🥺 ስፈልግ እንደፈለክ አድርገኝ ሀቅህ ነኝ እለዋለሁ ስፈልግ... መኖሬ ኧይር ካለው አቆየኝ መኖሬ ኧይር ከሌለው ወዳንተ አስጠጋኝ እለዋለሁ 😭🥺 የኔ አላህ....ስንቱን ቻለኝ 🤲🤲🤲
125
19
እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይ
እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ እውቀትዎን ያሳድጉ! 👇
92
20
~የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 💫 ሽቶ መቀባት 💫ሲዋክ መጠቀም 💫ጥሩ ልብስ መልበስ 💫ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ 💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» اللهم صل على نبينا محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك ال نبينا محمد وعلى ال محمد كما باركت ال ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد ❤️❤️❤️❤️
135