en
Feedback
የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق

የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق

Open in Telegram

. የሰለፊዮች መገናኛ [ በሐይቅ ]

Show more
1 671
Subscribers
-124 hours
-107 days
-6630 days
Posts Archive
እባከዎትን ከምግብ በፊት ይውሰዱት....

ሙሓደራ ቁጥር 237 ክፍል 1 ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ "መስዓለቱ ዑዝር ቢል ጀሕል'' 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

የገበያ ላይ ዳዕዋ.mp34.83 MB

«ኹጥባ» --------- خطبة شهيرة في التاريخ الإسلام لسحبان الوائل. ይህ ጠቢብ ሰው በንግግር ምጥቀቱና በአነጋገር ለዛው በኢስላም የታሪክ ገፆች ላይ ስሙ በደማቅ ሰፍሯል።
«ኹጥባ» --------- خطبة شهيرة في التاريخ الإسلام لسحبان الوائل. ይህ ጠቢብ ሰው በንግግር ምጥቀቱና በአነጋገር ለዛው በኢስላም የታሪክ ገፆች ላይ ስሙ በደማቅ ሰፍሯል። 👉ሰህባን አል-ዋኢሊ «ሰህባን ኢብን ዘፍር አል-ዋኢሊ አል-ባሂሊ) በቅድመ-እስልምና ዘመን የኖረና እስልምናን የተቀበለ «ሙኸድረም» ሲሆን በ54ኛው አመተ-ሂጅራ ወደ አኸይራ የሔደ #ታዋቂ_አረባዊ የንግግር ጥበብን ከለዛ ጋር የተቸረው #ጀግና ነበር። .....በአንደበተ ርቱዕነቱ እና በማራኪ ምትዓታዊ አገላለፁ ይታወቃል። .....➥ይህ የሰህባን የቅልጥፍና እና የንግግር ብቃት ብልም የአገላለፅ ችሎታ በታሪክ ውስጥ ልዩ የተሰጦ ምልክት«ፓራጎን» እንደሆነ ይነገራል። የዚህ ሰው አንደበተ ርቱዕነት ምሳሌ እስከመሆን ደርሷል፡- "ከሰህባን ዋኢሊ የበለጠ አንደበተ ርቱዕ ከየት ይመጣል እስከመባል የደረሰ የግሩም አነጋገር የጣፋጭ አንደበት ባለፀጋ እንደሆነ የኢስላም የታሪክ ድርሳናት ይጠቁማል"። ከላይ ያያዝኩት ግሩም ገለፃ የዚህ ታላቅ ኮከብ #ንግግሮች አንዱ እንደሆነ ይታመናል። የዛሬ ጁሙዓ ግሩም ኹጥባ ከተደረገ በውስጥ ብትልኩልኝ እመኛለሁ 👉ሶለዋት እያወረድን ጁሙዓን እናድምቀው‼️ ....ኑር....✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

⚠️ አትናገረው ወይም አተግብረው! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ اللَّهَ تَجَاوَزَ لِأُمَّتِي عَمَّا وَسْوَسَتْ أَوْ حَدَّثَتْ بِهِ أَنْفُسَهَا، مَا لَمْ تَعْمَلْ بِهِ أَوْ تَكَلَّمْ﴾ “አላህ ለኡመቴ (ለሕዝቦቼ) በልባቸው ውስጥ የሚመላለሰውንና ነፍሳቸው የምታወራውን (መጥፎ ሃሳብ) ይቅር ብሏቸዋል። እስካልተገበሩት ወይም እስካልተናገሩት ድረስ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6664 🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧

🎧
{ شرح الرحلة الدعوية إلى أثيوبيا وغيرها  }
 
🎙    محاضرةٌ من دار الحديث بمعبر
  🔊. لفضيلة الشيخ المحدث
#علي_بن_أحمد_الرازحي حفظه الله تعالى
⏰ الوقت:                                                 54:33 🗓 التاريخ: 20 محرم 1448 هـ 🌐 الرابط:
    ◀️         اضغط هنا للمشاهدة
#محاضرات_علمية   #محاضرات_عام_١٤٤٧هـ

شرح_الرحلة_الدعوية_إلى_أثيوبيا_وغيرها.mp312.65 MB

🛑 إهـــرب من جليـــس الســـ ـوء ⚠️⁉️
الشيخ سليمان الرحيلي حفظه اللّه
https://t.me/solaiman_ruhayli #شارك_تؤجر ✅

ከደርስ የተቆረጠ ምክር - አሏህ በሐቅ ለሐቅ ነው የፈጠረን ! - ከአላህ የሚደበቅ አንዳች ነገር የለም - ነገ አሏህ ፊት እንቆማለን - ወንጀልን /የድብቅ ወንጀል /የማብዛት መጨረሻው ኩፍር ፣ ኢልሓድ ሊሆን ይችላል - እንጠንቀቅ ! https://t.me/MerkezulimamiAhmed

የሱና አንበሳ ወይስ የፊትና ሸይኽ!? ~ የሱና ዑለማኦች የማያቁትን አዲስ ነገር አምጥቶ የፊትና ጠንሳሽና አራጋቢ የሆነ የሱና አንበሳ! ~ ሸፍጥና ከዳተኝነት የማይጎረብጠው፣ የሱና አንበሳ!? ~ ትላ
የሱና አንበሳ ወይስ የፊትና ሸይኽ!? ~ የሱና ዑለማኦች የማያቁትን አዲስ ነገር አምጥቶ የፊትና ጠንሳሽና አራጋቢ የሆነ የሱና አንበሳ! ~ ሸፍጥና ከዳተኝነት የማይጎረብጠው፣ የሱና አንበሳ!? ~ ትላንት ቁጭ ብሎ ተወያይቶ የተስማማበትን ነጥብ ዛሬ ጥሶና ተገልብጦ በኔ ሳንባ ካልተነፈሳቹህ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል የሱና አንበሳ! ~ ቅጥረኛ፣ ቆሻሻ፣ ሸይጣን፣ ቡችላና መሰል በሆኑ ቀፋፊ ስድቦች ያለ ሐያእ የሚያቀረሽ የሱና አንበሳ! ~ ተግባሩ እና ንግግሩ እንደ ምስራቅ እና ምዕራብ የተራራቀበት የሚጮኸውን የማኖር የሱና አንበሳ! ~ መርቀን ሲልና የእርሱን የተሳከረ አካሄድ የሚቃወሙ ከመሰለው ታላላቅ የሱና ዑለማኦችና የዲኑ ባለውለታዎችንም ሳይቀር "ከመንሀጅ ውጭ ናቸው" ከማለት የማይሳቀቅ የሱና አንበሳ!? ~ "ኢብኑ መስዑድ ችግር የለበትም እያሉ ነው አይደል!? ኢልያስ ችግር የለበትም እያሉ ነው አይደል!? ፍፁም ናቸው ነው አይደለ!? ፍፁም ናቸው መቶ በመቶ እንከተል እያሉ ነው! ከአንደበታቸው የተወራ ነው።" በሚልና መሰል በሆኑ ግልፅ ቅጥፈትና ውሸቶች የታወቀ፣ የሱና አንበሳ!? ለማንኛውም የለተሞው መንጋ غሉው እዚህ ደርሷል። الله المستعان! وعليه التكلان! بئس العصر كان هذا الرجل فيه أسد السنة! بئست الجماعة كان هذا إمامها وقائدها! = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይቀበልህ