uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق

የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق

Kanalga Telegram’da o‘tish

. የሰለፊዮች መገናኛ [ በሐይቅ ]

Ko'proq ko'rsatish
Buy Ad
1 512
Obunachilar
-124 soatlar
-77 kun
-4230 kun
Postlar arxiv
🔊 الســــلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድና የተከበራችሁ እዉቀት ፈላጊ ወንድሞች እና እህቶች እነሆ ታላቅ ብስራት ይዘን ብቅ ብለናል። ➡️ የሚጀመረዉ ኪታብ: -📔 سفينة
🔊 الســــلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድና የተከበራችሁ እዉቀት ፈላጊ ወንድሞች እና እህቶች እነሆ ታላቅ ብስራት ይዘን ብቅ ብለናል። ➡️ የሚጀመረዉ ኪታብ: -📔 سفينة النجاة  📒 ሰፊነቱ-ነጃህ   ↗️ የደርስ ሰዓት:- ከቀኑ 8:30pm በኢትዮ። ደርሱ በአላህ ፈቃድ ከ2️⃣"ቀን በሗላ ይጀመራል። ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው። ሸርርር አርጉት ባረከላሁ ፊኩም✉️ ደርሱ የሚተላለፍበት ጉርፕ/ቻናል 🔽🔽🔽🔽🔽 https://t.me/Yesuna_brhen https://t.me/Yesuna_brhen

ኢሞ ፕሪሚየም እና ዳይመንድ የምትፈልጉ የኢሞ ማስታወቂያ የሰለቻችሁ በዚች ኑ @Ibnu_fentaw

ኢሞ ፕሪሚየም እና ዳይመንድ የምትፈልጉ በዚች ኑ @Ibnu_fentaw

አሰላሙ ዓለይኩም ከወራቶች በፊት "የተክፊር አደጋ ክፍል 03" በቅርብ ቀን እንደማቀርብ ካሳወቅኩ በኋላ በአንዳንድ የህይወት ውጣ ውረድ ምክኒያት ለማቅረብ አልቻልኩም ነበር። አሁን ግን ያኔ ሙሐደራ ያዘጋጀሁበት የስጋት ነጥብ ከስጋትነት አልፎ መሬት ላይ ወርዶ እየተመለከትኩት ስለሆነ አላህ ከፈቀደ የፊታችን ጁሙዓ ለማቅረብ አስቤያለሁ። የሙሐደራ ርዕስ [የተክፊር አደጋ ክፍል 03] አቅራቢ - አቡ ዒምራን ቀንና ሰዓት ፦ ጥቅምት 13/2019 ከምሽቱ 3:00pm አድራሻ፦ t.me/Multeka_Selefiyin = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

አቂቃ ሁለት አመት ወይም ሶስት አመት እስከ አምስት አመት ከዘገየ ይወድቃል(አለማዉጣት ይቻላል ወይስ ግዴታ ማዉጣት አለብኝ? መልስ አቂቃ ሱና ነዉ ዋጅብ አይደለም አቂቃ ካወጣ አጅር አለዉ ለተወለደዉም ለልጁም ይጠቅመዋል ከተወዉ ግዴታ አይደለም 👇👇👇 ተንቢህ አቂቃ አቂቃ ማረድ ያለበት አባቱ ነዉ እናቱ ከፈለገች ትችላለች ወንድ ከሆነ የተወለደዉ 2 በግ(ፍየል ሴት ከሆነች 1 በግ(ፍየል የሚታረድበት ቀን በላጩ በ7ኛ ቀን ካልቻለ በ14ኛዉ ቀን ካልቻለ በ21 ካለቻለ በፈለገዉ ቀን አቂቃ የታረደዉን ከፊሉን እሱ እና ቤተሰቡ ይበላል ከፊሉን ጓደኞቹን ያበላል ከፊሉን ይሶደቃል ግርዛት ወንድ ከሆነ በ7ኛዉ ቀን መገረዝ እንደተወለደ በተወለደዉ ልጅ በቀኝ ጆሮዉ አዛን ማድረግ ኢቃም የሚለዉ መቃል አለበት ኢቃም የሚለዉ ዶኢፍ ነዉ የሚሉ ኡለሞች አሉ የልጅ ስም ማዉጣት የአባት ሀቅ ነዉ ባል እና ሚስት ተመካክረዉ ጡሩ ስም ሊያወጡ ይገባል 👇👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

ቀልብ የፅድቅም የጥፋትም የእዝ ማዕከል ~ ጀነት ነፍስ በምትጠላቸው ነገሮች ተከባለች፤ ጀሀነም ደግሞ ነፍስ በምትወዳቸው ሸይጧን በሚያስውባቸው አማላይ ነገሮች፡፡ በብዙ ሁኔታዎቻችን ከአረሕማን ይልቅ ለሸይጧን የቀረብን ነን፡፡ ዐይኖቻችን፣ ጆሮዎቻችን፣ እጆቻችን፣ እግሮቻችን፣ እንዲሁም ምላሳችን ለሸይጧናዊ ተልእኮ የሰሉ ናቸው፡፡ ቀላሉን አምላካዊ ክልከላ መታገስ አቅቶን ከባባድ ሸይጧናዊ ልፋት ላይ እንተጋለን፡፡ ሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ለጥፋት ሲተባበሩ፣ አንዳቸው ብቻ ለሚበቁት ኸይር ግን ተባብረውም ይዝላሉ፡፡ ይሄ ሁሉ የሚሆነው እንግዲህ ማዕከሉን “ዋግ” ሲመታው ነው፡፡ ቀልብ በሺርክ፣ በቢድዐ፣ በስሜት፣ ለሙስሊሞች በምታረግዘው ክፋት፣ … ከተበከለች ታማ፣ ታውካ፣ አመርቅዛ ትሞታለች። ታዲያ ቀልብ ስትሞት ሞቷ ለኸይሩ እንጂ ለሸሩማ ኢንኩቤተር ትሆናለች - ክፉ የሸር መፈልፈያ። ብቻ ሂወቷ በኢማን ካልኩሌተር ሲሰላ ያለ ኢማን ሂወት የለምና ሞታለች - የምር ሞት! ከዚያስ? ከዚያማ ቀልብ ተበላሽታ ሌላው ሰውነት ምን ጤና ሊኖረው? የአካል እንቅስቃሴ በሙሉ ደመ-ነፍሳዊ ይሆናል። ተንቀሳቃሽ ሙት! ግድግዳ የተጠጋ እንጨት ሆኖ ሂወት እንዳለው ያስባል፡፡ ከዚህ በኋላ ዐይንም ዐይን ጆሮም ጆሮ አልሆነም፡፡ የሰማያትና የምድር አፈጣጠር፤ የሌሊትና የቀን መተካካት ለሱ ከታክሲዎች መተላፍ፣ ሽንት ቤት ደርሶ ከመመለስ ብዙም ልዩነት የለውም፡፡ ችግሩ ከማዕከሉ ነዋ! (أَفَلَمۡ یَسِیرُوا۟ فِی ٱلۡأَرۡضِ فَتَكُونَ لَهُمۡ قُلُوبࣱ یَعۡقِلُونَ بِهَاۤ أَوۡ ءَاذَانࣱ یَسۡمَعُونَ بِهَاۖ فَإِنَّهَا لَا تَعۡمَى ٱلۡأَبۡصَـٰرُ وَلَـٰكِن تَعۡمَى ٱلۡقُلُوبُ ٱلَّتِی فِی ٱلصُّدُورِ) "ለነርሱም በነርሱ የሚያውቁባቸው ልቦች ወይም በነርሱ የሚሰሙባቸው ጆሮዎች ይኖሩዋቸው ዘንድ በምድር ላይ አይሄዱምን እነሆ ዐይኖች አይታወሩም። ግን እነዚያ በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ፡፡" [አልሐጅ፡ 46] በሌላ በኩል ልብ ከተስተካከለች፣ በኢማን ከተዋበች፣ በተቅዋ ካሸበረቀች መላ ሰውነት ጤና ይኖረዋል፡፡ ፊትም ኑር ይላበሳል፡፡ ዐይኖች በሐራም አይገግሙም፡፡ ጆሮዎች ለሙዚቃ አይቆሙም፡፡ ምላስም የሀሜት ማሽን አትሆንም፡፡ ከውጭ ሙስሊም ያልሆነ ገፅታ እየተስተዋለ ምላስ “ዋናው ልብ ነው” እያለች አታሽቃብጥም፡፡ ማዕከሉ ነቅቶባታላ! ልብ ስትስተካከል እውነተኛ ማንነት ይገኛል፡፡ ከውስጥም ሙስሊም፣ ከውጭም ሙስሊም! በሐያእ የለሰለሰ፣ በውጭ ገፅታው ያልተኮፈሰ፣ በልቡ የመጠቀ፣ ከእንቶ ፈንቶ የራቀ ልዩ ስብእና! አቡበክር ሲዲቅ ረዲየላሁ ዐንሁ ከሌሎች በተለየ የላቁት በሶላትና በፆማቸው ብዛት አልነበረም፡፡ ይልቁንም ልባቸው ውስጥ በፀደቀ ነገር ነበር። ኢማን! የቀልብ ልዩ ክብር! ባጭሩ ጥፋታችንም ልማታችንም ከልብ ጋር የተሳሰረ ነው ማለት ነው፡፡ ታዲያ እኔና እርሶ የቱጋ ነን? ሰገነት ወይስ ጫማ ተራ? ነው ወይስ መሀል ሰፋሪ? በሌላ አነጋገር ልባችን ጤነኛ ነው? በሽተኛ ነው? ወይስ ሞቷል? ለካ ይህንንም ለማወቅ ልብ ያስፈልጋል፡፡ "ባለ ልቦናዎቹ እንጂ አይገነዘቡም" አይደል ያለው ኻሊቁ? አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታችን ሆይ! ልቦቻችንን ወደ ትእዛዝህ አዙርልን። በዲንህም ላይ አፅናን፡፡ አላሁመ ኣሚን፡፡ (ኢብኑ ሙነወር፣ 2001) https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭───────── ┆ የኡስታዝ አቡ አምር ኑርየ ጎቤ ┆  የተመራረጡ ሙሀደራዎች  ╰───────────╯ ┌⧿⧿⛉ ├✓46 ሙሀደራዎች የያዘ ├✓279MB ብቻ ├╶╶╶ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! └─────────── ┌╼──────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 └╼────────────╯

Bitnob Bitnob አፕሊኬሽን ያላችሁ [ቢትኖብ አካውንቱ ላይ ዶላር ያላችሁ] ሰዎች ካላችሁ Inbox አናግሩኝ። 📩 Contact: [ @Ibnu_fentaw ]
Bitnob Bitnob አፕሊኬሽን ያላችሁ [ቢትኖብ አካውንቱ  ላይ ዶላር ያላችሁ] ሰዎች ካላችሁ Inbox አናግሩኝ። 📩 Contact: [ @Ibnu_fentaw ]

{ يَابُنَيَّ إِنَّهَا إِنْ تَكُ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِنْ خَرْدَلٍ فَتَكُنْ فِي صَخْرَةٍ أَوْ فِي السَّمَاوَاتِ أَوْ فِي الْأَرْضِ يَأْتِ بِهَا اللَّهُ إِنَّ اللَّهَ لَطِيفٌ خَبِيرٌ } [سُورَةُ لُقْمَانَ: ١٦] - التفسير : يا بنيّ، إن السيئة أو الحسنة مهما كانت صغيرة مثل وزن حبة من خَرْدَل وكانت في بطن صخرة لا يطّلع عليها أحد، أو كانت في أي مكان في السماوات أو في الأرض - فإن الله يأتي بها يوم القيامة، فيجازي العبد عليها، إن الله لطيف لا تخفى عليه دقائق الأشياء، خبير بحقائقها وموضعها. 📖 المختصر في تفسير القرآن الكريم #سلسلة_تدبر_الــقرآن

📌 «الصواريخ الرافضية والشجاعة السنية السعودية»
📌 «الصواريخ الرافضية والشجاعة السنية السعودية»

«ማዕበሉን ታገስ» ---------------- የዋህ መልካም መሆን ቢያስከፍልህ ዋጋ፡ ጥሩነትህ ብቻ ቢሰጥህ ላደጋ፡ ያልፋል ሁሉም ነገር ብቻ ተረጋጋ፡ ህይወትህ በሙሉ እሾህ ቢበዛበት፡ ቀንና ሌሊትህ ሐዘን ቢታይበት፡ ወጥመድ ብቻ ቢሆን አንተ ያለፍክበት፡ ቆም ብለህ አስብ አስተውለህ ተጓዝ፡ በቀላሉ አይለቅም የጠፊዋ አለም ጓዝ፡ እንዳትሞኝ መቼም ተስፋ አትቁራጥ ደርሰህ፡ ስኬትህ ይመጣል አትቀርም አልቅሰህ። #አስተውል‼️ እነዚያ ምርጦቹ የአሏህ መልዕክተኞች፡ በወህይ የሚመሩት ፍትሀዊ ዳኞች፡ ብዙ ተፈትነው ታግሰው አልፈዋል፡ የአላማ ፅናትን ለኛ አስተምረዋል፡ እንኳን የኔ ቢጤው ባለብዙ ጣጣ፡ ነብይ ተሰቃይቷል ወደኛ ሲመጣ። ነገ ፀሀይ ወጥቶ በስኬት ለመንገስ፡ እፎይታና ሰላም ደስታን ለመደገስ፡ ዛሬ ምንም ተባል ማዕበሉን ታገስ፡ ...ኑር...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ኢስላምን ለህፃናት ማስገንዘብ.aac9.94 KB

300_ነጥቦች_ኢስላምን_ለህፃናት_ማስገንዘብ_ከሰላት_አሰጋገድ_ዚክሮች_ጭምር.pdf8.27 KB

ከእነርሱ ጋር በሆንኩና ታላቅን ድል በተጎናጸፍኩ! አላህ ሆይ! ይህንን ክብር ጻፍልኝ፣ ሃይማኖትህን በመርዳትና የተቀደሱ ቦታዎችህን በመጠበቅ ላይም አሰማራኝ..... 🤲🤲🤲