𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞
Open in Telegram
2 414
Subscribers
-324 hours
-87 days
+4430 days
Posts Archive
2 415
#ቀን_2
የቻናል ብራንዲንግ እና የዕይታ ማራኪነት 🎨
ትላንት በከፈታችሁት የBrand Account ላይ ዛሬ ፕሮፌሽናል የሆነ ገጽታ እንሰጠዋለን። ሰዎች ቪዲዮችሁን ከማየታቸው በፊት የቻናላችሁን ፕሮፋይል እና ባነር ስለሚያዩ፣ ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።
1. የቻናል ስም (Channel Name)
ስሙ አጭር፣ በቀላሉ የሚታወስ እና ከምትሰሩት ስራ (Niche) ጋር የተያያዘ መሆን አለበት።
Tip፦ ሰዎች በሰርች በቀላሉ እንዲያገኙት ከባድ ቃላትን አይጠቀሙ።
2. ፕሮፋይል እና ባነር (Profile & Banner)
የቻናላችሁ "ዩኒፎርም" እንደማለት ነው።
Profile Picture: የእናንተ ፎቶ ወይም የቻናሉን ዘይቤ የሚገልጽ ግልጽ ሎጎ (Logo)።
Banner: በስልኮችም ሆነ በኮምፒውተር ሲታይ የማይቆራረስ እና ቻናሉ ስለ ምን እንደሆነ የሚገልጽ ምስል።
Tool፦ እነዚህን በነፃ ለመስራት Canva ምርጥ አማራጭ ነው እንዲሁም እኔ የላኩላችሁ Free Template አለ ።
3. Handle & Description
Handle (@name): ሰዎች እናንተን "Tag" የሚያደርጉበት አጭር መለያ።
Description (About): ቻናሉ ምን እንደሚሰራ፣ ለማን እንደሚሰራ እና በሳምንት ስንት ቪዲዮ እንደሚለቀቅ የሚገልጽ አጭር ጽሑፍ።
If you’re actually using these Post , react to this post so I know to keep the daily drops coming 🔥
ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ! 👇
@raphia_creative
@raphia_creative
#raphiacreative #youtube #design
2 415
In this classic speech, legendary personal development expert Jim Rohn provides a masterclass on goal setting and the "diseases of attitude" that stand between you and your potential.
Watch the video here
https://youtu.be/o-2phFVUdnE?si=huv2Ej79L37STlBH
2 415
ዩቲዩብ ለመዝናኛ ሳይሆን ለቢዝነስ ነው! 💰
ብዙ ሰዎች ዩቲዩብን እንደ መዝናኛ ብቻ ያዩታል። ነገር ግን ዩቲዩብ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሚንቀሳቀስበት የዓለማችን ግዙፉ የንግድ ማዕከል ነው። ይህንን ሚስጥር ማንም በግልጽ አይነግራችሁም፦ ትክክለኛውን ሲስተም ከተጠቀማችሁ፣ ኢትዮጵያ ሆናችሁ ከአሜሪካ ወይም ከአውሮፓ ዩቲዩበሮች ጋር በእኩልነት መወዳደር እና በዶላር ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ!
የኢትዮጵያ ዩቲዩበሮች ትልቁ ችግር ጥራት ያለው ኮንቴንት (Content) ማጣት ሳይሆን፣ ቪዲዮዎቻቸው መጀመሪያ ላይ የሚገፋላቸው (Initial Boost) የሚያገኝ ሲስተም ማጣታቸው ነው።
Creator Ascent ይህንን ክፍተት ለመሙላት መጥቷል!
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዩቲዩበሮች እርስ በእርስ የሚደጋገፉበትን ዘመናዊ ሲስተም ይዘንላችሁ መጥተናል! ከዚህ በፊት ዩቲዩብ ጀምሮ የሚያውቅ ሰው ሞኒታይዝ (Monetize) ለመሆን፣ 1,000 ሰብስክራይበር እና 4,000 የሰዓት እይታ ለመሙላት ምን ያክል ድካም እንዳለው ያውቃል።
ያንን ድካም ለማስቀረት Creator Ascent ለናንተ ዝግጁ !
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው፡
👉እናንተ ጥሩ የቻናል እና የቪዲዮ ሃሳብ (Content Idea) ብቻ አዘጋጁ።
👉እኛ ደግሞ ቪዲዮዎቻችሁ እውነተኛ ተመልካች እንዲያገኙ በሲስተማችን እናግዛችኋለን።
👉ሙሉ በሙሉ Guide ስላለው ግራ አይገባችሁም።
ለምን አሁኑኑ መመዝገብ አለባችሁ?
ሲስተሙ ስራ ሲጀምር ቀድሞ የተመዘገበ ሰው ቅድሚያ የራሱን ቪዲዮ የማስተዋወቅ (Order የማድረግ) እድል ያገኛል። ከ10,000 በላይ ዩቲዩበሮች ቀድመው ተመዝግበዋል፤ እርስዎስ የት ነዎት?
አሁኑኑ ተመዝግበው የWaitlist ተጠቃሚ ይሁኑ!
🔗 በዌብሳይት ለመመዝገብ፡ https://creator-ascent-web.vercel.app/
🤖 በቴሌግራም ቦት ለመመዝገብ፡ @creatorascentBot
@raphia_creative
#raphiacreative #Youtube #Design
2 415
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ።
ኢድ ሙባረክ 🫶❤️
መልካም በዓል 🌒
|@raphia_creative
|Share |@raphia_creative
2 415
ቀን 1፡ የYouTube ጉዟችን መጀመሪያ - አካውንት ዝግጅት እና ስትራቴጂ
ዛሬ በመጀመሪያው ቀን፣ የYouTube ቻናላችንን በጠንካራ መሰረት ለመገንባት የሚያስፈልጉ ወሳኝ ቅድመ-ሁኔታዎችን እናያለን።
1. ትክክለኛውን ኢሜይል መምረጥ (The Right Email)
ለYouTube ስራ አዲስ ኢሜይል ከመክፈት ይልቅ የቆየ (Old/Aged) Gmail መጠቀም ለቻናሉ እድገት እና ለYouTube Algorithm የተሻለ እምነት እንዲኖረው ያደርጋል። ነገር ግን የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት፦
ከዚህ በፊት ምንም አይነት የYouTube ቻናል ያልተከፈተበት መሆን አለበት።
ከማንኛውም ሌላ ማህበራዊ ሚዲያ (Facebook, TikTok, ወዘተ) ጋር ያልተገናኘ እና "ንጹህ" መሆን አለበት።
ምክንያቱም፦ ንጹህ እና የቆየ ኢሜይል ለቻናሉ ደህንነት (Security) እና ለYouTube እውቅና ትልቅ አስተዋጽኦ አለው።
2. የBrand Account አከፋፈት (Brand vs Personal)
YouTube ላይ ስንጀምር በሁለት መንገድ ቻናል መክፈት እንችላለን። እኛ ግን የምንመርጠው "Brand Account" የሚለውን ነው።
ጥቅሙ፦ የቻናሉን ስም በፈለግነው ጊዜ መቀየር እንችላለን፣ የግል ስማችንን መደበቅ እንችላለን፣ እንዲሁም ለወደፊቱ ቻናሉ ሲያድግ ሌሎች ሰዎች (ኤዲተሮች ወይም አስተዳዳሪዎች) እንዲረዱን ስልጣን ለመስጠት ይመቻል።
3. Niche እና የግብ ምርጫ
ሁሉንም አይነት ቪዲዮ በአንድ ቻናል ከመልቀቅ ይልቅ፣ በአንድ ወጥ ርዕስ ላይ ማተኮር ለስኬት ፈጣኑ መንገድ ነው።
ለምሳሌ፦ ትምህርት፣ መዝናኛ፣ ቢዝነስ፣ ወይም ቴክኖሎጂ።
ማሳሰቢያ፦ አካውንቱን ስትከፍቱ ስልክ ቁጥራችሁን (Verify) እንዳትረሱ!
If you’re actually using these Post , react to this post so I know to keep the daily drops coming 🔥
ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ! 👇
@raphia_creative
@raphia_creative
#raphiacreative #youtube #design
2 415
የYouTube ቻሌንጅ
የራሳችሁን የYouTube ቻናል ከፍታችሁ በቋሚነት ገቢ ማግኘት ትፈልጋላችሁ? ደረጃ በደረጃ የYouTube ቻሌንጅ እንጀምራለን!
በዚህ ቻሌንጅ ምን ይጠብቃችኋል?
✅ ትክክለኛውን የYouTube አካውንት አከፋፈት እና ሴቲንግ።
✅ ርዕሶችን (Niche) መምረጥ።
✅ የቪዲዮ ይዘት (Content) አዘገጃጀት እና ኤዲቲንግ።
✅ ቻናላችሁን በፍጥነት የሚያሳድጉ ሚስጥራዊ ዘዴዎች።
2 415
Hello folks 🙌
ይሄንን ያልተመዘገባችሁ ተመዝገቡ በቅርብ መስራት ትጀምራላችሁ
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ አይነት ሲስተም ሰርተን አቀረብንላችሁ። ከዚህ በፊት YouTube ጀምሮ የሚያውቅ ሰው Monitized ለመሆን ምን ያክል እንደሚያደክም ይታወቃል ።
በጣም በቀላሉ ነው አሰራሩ እናንተ channel እና Content idea ብቻ አዘጋጅታችሁሁ ጠብቁን እኛም Guide እናደርጋችኋለን
ቀድሞ የተመዘገበ ቀድሞ Order ማድረግ ስለምትችሉ ቀድማችሁ ተመዝገቡ
2 415
The community is growing fast! Join thousands of other YouTubers on the waitlist today.
2 415
✨✨✨ለናንተም ለ graphic designeroch ሚሆኑ TOP 5 YOUTUBE CHANNNAL✨✨✨
1 Chris Do----DESIGN FUNDAMENTALS TO CLIENT MANEGMENT AND PRICING
2 Will paterson-----DEAIGN THEORY, ILLUSTRATOR TUTOTIAL LOGO DESIGN AND BRANDING
3 Mohamed Achraf-----LOGO DESIGN AND BRANDING CHALENGES AND CRITIQUES
4 THE Futur----PORTIFOLIO BUILDING, DEPTH TUTORIAL, BUSINESS TIPS AND DESIGN PRINCIPLE
5 Satori Graphics----frelancing adobe illustrator AND DESIGN PRINCIPLE
Stay tuned
@raphia_creative
@raphia_creative
#graphicdesignTip
2 415
የዩቲዩብ ቻናላችሁን በጋራ እናሳድግ! 🚀
ቃል በገባነው መሰረት፣ የዩቲዩብ ቻናልዎ እውነተኛ ተመልካቾችን እንዲያገኝ የሚያግዝ Creator Ascent የተባለ አዲስ ሲስተም ይዘንላችሁ መጥተናል።
✅ ሙሉ በሙሉ በነጻ፡ ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም።
✅ ለጀማሪዎች የታሰበ፡ ገና ሞኒታይዝ ላልሆኑ፣ ከ1,000 ሰብስክራይበር እና 4,000 የሰዓት እይታ (Watch time) በታች ላሉ ቻናሎች የተዘጋጀ።
✅ ፍትሃዊ አሰራር፡ የሌሎችን ቪዲዮ በማየት ነጥብ ይሰብስቡ፣ በሰበሰቡት ነጥብ የራስዎን ቪዲዮ ያስተዋውቁ።
አሁኑኑ ተመዝግበው የWaitlist ተጠቃሚ ይሁኑ!
🔗 ሊንኩ ይኸው፡ https://creator-ascent-web.vercel.app/
2 415
✨✨ወገን መተናል 👋✨✨
ዛሬ ደሞ editing ሌቭላቹን ከፍ ልታረጉባቸው ምችሏቸውን top 3 YouTube channal ላጋራችሁ
1 JOEY EDITS-------FOR CAPCUT AND FLIMORA
2 Toms Project-----FOR BREAKDOWN TRENDING EDITS
3Hillier Smith ----FOR master story telling
Here, we don’t just edit videos — we craft moods, break stories, and build art from pixels.
Only@raphia_creative
@raphia_creative
Stay tuned, stay inspired, and let’s vibe through visuals together. 💙🔥
#RaphiaCreative #Editingtip
2 415
#TheRecord is out! 💎
Inspiration gets you started, but discipline makes you a designer.
Yesterday’s session with Bereket Danail was one for the books. We went deep into the reality of being a creator in 2026. No fluff, no business talk just pure craft and experience.
Key Highlight: How to keep your creative soul alive while scaling your work.
Listen to the full session.🎧
@raphia_creative
#Podcast #RealCreators #OnyxDesign #RaphiaCreative
2 415
We just wrapped up an incredible session with Bereket Danail (Onyx Design). From balancing university life to the secrets of "Real Design" vs. just doing business, Bereket dropped some serious gems.
Huge thanks to everyone who tuned in live! Stay tuned for the replay.
#RaphiaCreative #OnyxDesign #UIDesign #RealCreators
2 415
It's Motion Graphics (Ur next Master class)
በነገራችን ላይ Any company to colab this challenge Dm @raphiaSupport
2 415
1 Million per month at 20 is Crazy!
Remember? Our mentor that I mentor?
Congrats brother.
The differenece between those who listen and those who get result is consistent ACTION.
Discipline + Patience pays.
Remember the name - Eyosi
It is not 1M in lifettime. Its per month!
Keep pushing guys.
✌️😎
