en
Feedback
𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

Open in Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 Admin: @raphiasupport

Show more
2 420
Subscribers
-124 hours
-117 days
+4130 days
Posts Archive
Only 40 minutes left

#Crwator_Talk ዛሬ ማታ 3 :40 ከ Bereket Daniel ጋር በ @raphia_Creative የTelegram Channel እንገናኝ
#Crwator_Talk ዛሬ ማታ 3 :40 ከ Bereket Daniel ጋር በ @raphia_Creative የTelegram Channel እንገናኝ

It's Motion Graphics (Ur next Master class) በነገራችን ላይ Any company to colab this challenge Dm @raphiaSupport

1 Million per month at 20 is Crazy! Remember? Our mentor that I mentor? Congrats brother. The differenece between those who l
+1
1 Million per month at 20 is Crazy! Remember? Our mentor that I mentor? Congrats brother. The differenece between those who listen and those who get result is consistent ACTION. Discipline + Patience pays. Remember the name - Eyosi It is not 1M in lifettime. Its per month! Keep pushing guys. ✌️😎

⭕በዚህ ሳምንት 2 የተለያዩ እናንተ የምትጠቀሙባቸው Contents እንዳሉን እንዳትረሱ 📌1ኛው YouTube Automation As a community የምታሳድጉበትን System እየሰራን እንደሆን እና በጣም በቅርቡ Weekend ላይ እንደምናስጀምራችሁ 📌2ኛው Graphic Design Video Editing Motion Graphics Master class ሰጠናችሁ አወዳድረን ላፕቶፕ ልንሸልማችሁ እንደሆን ስለዚህ እነዚህን እድሎች ተጠቅማችሁ የራሳቹን ነገር እንደሚኖራቹ ተስፋ አለን

#Podcast በ Podcast ለተወሰነ ጊዜ የጠፋነው በምክንያት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ Real Creators በጣም ጥቂት ናቸው፤ እነሱን ማግኘት ደግሞ ትዕግስት ይጠይቃል። ብዙዎቹ የምታውቋቸው ትልል
#Podcast በ Podcast ለተወሰነ ጊዜ የጠፋነው በምክንያት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ Real Creators በጣም ጥቂት ናቸው፤ እነሱን ማግኘት ደግሞ ትዕግስት ይጠይቃል። ብዙዎቹ የምታውቋቸው ትልልቅ ተከታይ ያላቸው ሰዎች ደግሞ "Businessmen" እንጂ እኛ መርጠን እንደምናቀርብላችሁ አይነት Real Creators አይደሉም። የነገው እንግዳችን Bereket Danail (Onyx Design) ይባላል። በ UI Design ዘርፍ ያለውን ጥልቅ እውቀት ከማካፈሉም በላይ፤ በቻናሉ ለብዙዎች Job Opportunities, Learning, Inspiration እና Creativity ምንጭ እየሆነ ያለ ነው። በTelegram 👉https://t.me/OnyxDesignx በYoutube 👉https://youtube.com/@onyxdesignx ያገኙታል 📅 ቀን፦ ሐሙስ (Thursday) 🕒 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:40 PM LT 📍 @raphia_creative የቴሌግራም ቻናል ላይ @raphia_creative @raphia_creative

💻 ታላቅ የላፕቶፕ ሽልማት እና የክህሎት ማስተር ክላስ! 🚀 ላፕቶፕ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ? ነገር ግን የዲዛይን ወይም የቪዲዮ ኤዲቲንግ እውቀት የለኝም ብለው ሰግተዋል? አይስጉ! እኛ መጀመሪያ እ
+4
💻 ታላቅ የላፕቶፕ ሽልማት እና የክህሎት ማስተር ክላስ! 🚀 ላፕቶፕ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ? ነገር ግን የዲዛይን ወይም የቪዲዮ ኤዲቲንግ እውቀት የለኝም ብለው ሰግተዋል? አይስጉ! እኛ መጀመሪያ እናስተምርዎታለን፣ ከዚያም ይሸለማሉ! 🌟 ምን እናቀርባለን? የዘመኑን ተፈላጊ የዲጂታል ክህሎቶች 🎨 Graphic Design 🎬 Video Editing ✨ Motion Graphics 🏆 ውድድሩ እና ሽልማቱ ስልጠናውን እንደጨረሱ በሚሰጥዎት የ Branding Challenge (የብራንዲንግ ውድድር) ላይ ይሳተፋሉ። ምርጥ ስራ የሰራ ተወዳዳሪ፡ 🎁 አዲስ ዘመናዊ ላፕቶፕ በሽልማት ያገኛል! 🤔 ማን መሳተፍ ይችላል? ማንኛውም ፍላጎት ያለው ሰው! ምንም አይነት የቀድሞ እውቀት አያስፈልግም። ዋናው መስፈርት ለመማር እና ለመወዳደር ያለዎት ቁርጠኝነት ብቻ ነው። #LaptopGiveaway #DigitalSkills #AmharicTech #BrandingChallenge #GraphicDesign #VideoEditing #Ethiopia

Morning everyone ላፕቶፕ ልንሸልማችሁ ነው!
Morning everyone ላፕቶፕ ልንሸልማችሁ ነው!

video Eediting እና Graphic Design በ Phone🤳 ብቻ መስራት ይቻላል ብላችሁ ታስባላችሁ??

#Day_Three Day Three record ስትጠብቁ ለነበራችሁ ደረሷል ይሄው If you’re enjoying these Course, please react to this post ❤️🔥 Your reactions really motivate me to keep posting and sharing more ! Let’s keep the streak going 🚀 በሌላ Free Course እንገናኛለን @raphia_creative @raphia_creative

#Ad 🎂 *Birthday Magic + Smart Reminders* @Tizmena_bot helps you: ✅ Get AI‑powered birthday wishes (with your zodiac , intere
+1
#Ad 🎂 *Birthday Magic + Smart Reminders* @Tizmena_bot helps you: ✅ Get AI‑powered birthday wishes (with your zodiac , interest ,department & a historical fact on that day !) ✅ Find students who share your birthday week And celebrate together and have a campus memory . ✅ Set reminders for classes, exams, assignments – anything! ✅ Chat in English or Amharic 🇬🇧🇪🇹 ✅ with @tizmena_bot you won't forget anything . ✅ you can aslo set your study and project  plan here .   ✅   it works Natural language processing (NLP) Start now 👉 @Tizmena_Bot #ExamPrep #StudySmart #EthiopianStudents #ProjectDeadline #AssignmentHelp #StudentSuccess Start now 👉 @Tizmena_bot

#Day_One Day Two record ስትጠብቁ ለነበራችሁ ደረሷል ይሄው If you’re enjoying these Course, please react to this post ❤️🔥 Your reactions really motivate me to keep posting and sharing more ! Let’s keep the streak going 🚀 ማታ ደገሞ Day 3 ይለቀቃል .... @raphia_creative @raphia_creative

የቱን Course ይበልጥ መማር ይፈልጋሉ ?
Anonymous voting

ትናንት በተማርነው መሰረት እነዚህ አረንጓዴ "Enabled" መብራቶች ካልበሩ፣ በባለሦስት እግር ባጃጅ የፎርሙላ 1 ውድድርን ለማሸነፍ እንደመሞከር ነው! 🏎🚲 Unlock these VIP passes
ትናንት በተማርነው መሰረት እነዚህ አረንጓዴ "Enabled" መብራቶች ካልበሩ፣ በባለሦስት እግር ባጃጅ የፎርሙላ 1 ውድድርን ለማሸነፍ እንደመሞከር ነው! 🏎🚲 Unlock these VIP passes now so you can stop posting for just your aunt and actually start getting paid. 💰✨ ለዚህም እናንተን ለማገዝ አሁንም በድጋመ ያዘጋጀንላችሁ ነገር አለ ጠብቁን መልካም እለተ ሰንበት! @raphia_creative @raphia_creative

በ Lefidel Digital sponsored ተደርጎ ወደናንተ ሲደርስ የነበረው የመጨረሻው ነፃ የYouTube Automation Class ዛሬ ማታ 4 ሰዓት ላይ ዝግጁ ?? @raphia_creative
Lefidel Digital sponsored ተደርጎ ወደናንተ ሲደርስ የነበረው የመጨረሻው ነፃ የYouTube Automation Class ዛሬ ማታ 4 ሰዓት ላይ ዝግጁ ?? @raphia_creative @raphia_creative

Morning Folks🙌 For many Ethiopians, Saturday is shopping day. But for YouTubers, Saturday is upload day. 🔥 While others go to the market, creators go to the editing timeline. Different hustle… same Saturday energy. 😄 @raphia_creative @raphia_creative