𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞
Open in Telegram
2 412
Subscribers
-424 hours
-57 days
+3230 days
Posts Archive
2 412
#for phone user
እነዚህ applicationኦች በስልካቹ Design እንድታደርጉ ያግዛሉ።
@raphia_creative
@raphia_creative
2 412
#ad
❗️ልዩ ሽልማት ከ@ASTU_HL ቤተሰብ።🎁
ለቤተሰቦቻችን ከትምህርትም: ከስልጠናም: ከመረጃም ባሻገር ሽልማቶችን ለእናንተ ለውድ የ @ASTU_HL ቤተሰብ ሽልማትን እንሆ ብለናል።🎁🎉
4የተለያዩ የተለያዩ ሽልማቶች ሲሆኑ:-
➡️የ 100 birr ካርድ💸 💵
➡️የ 200 birr ካርድ💷
እንዲሁም
ወርሀዊ ጥቅል
👉700+MB📲
👉1.1+GB📱
❗️ከእናንተ የሚጠበቀው
👉@ASTU_HL Join ማድረግ
👉ለ10 + ሰዎች መጋበዝ 👫
👉@ASTU_HL story ማድረግ (የተለያዩ ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ትችላላችሁ )።
እንደጨረሳቹህ screenshot አንስታቹህ ላኩልን
ከፍተኛ invite ያደረገ እንደ ደረጃው አሸናፊ 🏆ይሆናል።
⚔️@ASTU_HL ሽልማቱ ይቀጥላል።
ለ እንቁጣጣሽ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ከወድሁ አዘጋጅተናል።
Join and win 🏆
➡️@ASTU_HL JOIN NOW
➡️@ASTU_HL JOIN NOW
➡️@ASTU_HL JOIN NOW
ማሳሰቢያ :ይህ የሚቆየው ለ1ሳምንት ብቻ ነው።
#astu@Astu_hl #giveaway#student Union
2 412
ሀሙስ Graphic Design class ይኖረናል የሚያስፈልጋችሁን material ከወዲሁ እልክላችኋለሁ
stay tuned for more
@raphia_creative
@raphia_creative
2 412
GM fam👐
Class Schedule (tentative)
ሰኞ ከምሽቱ 3:00 PM LT
ሀሙስ ከምሽቱ 3:00 PM LT
@raphia_creative
@raphia_creative
2 412
ይሄንን ኮርስ በእጅ ስልካችሁ ወይም ባላችሁ ማንኛውም Micro Computers መውሰድ ትችላላችሁ Material የምልክላችሁ ለሁሉም (ለስልክ የሚሆንም ለpc/desktop/tab የሚሆን እልክላችኋለሁ
must be react and share for ur friend😊
@raphia_creative
@raphia_creative
2 412
መጣና ባመቱ፥
ኧረ እንደምን ሰነበቱ
እንዲሁ እንዳለን አይለየን!
ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን!
መልካም ቡሄ!
@raphia_creative
@raphia_creative
2 412
⭕️So ሁላችሁም ያላችሁን ጥያቄ ለነገ አዘጋጅታችሁ 3:30 PM LT
Our topic will be-Orientation about ur material -Course Roadmap -Tool selection ⏱ ነገ/ ሰኞ ከምሽቱ 3:30 ላይ Share for ur friend @raphia_creative @raphia_creative
2 412
🎉 1000+ Subscribers Already!
Thank you for the amazing support!
Just in few days reached 1000+ creative minds here at Raphia Creative.
Thank you and I will help you guys as best I can😊
🔥 #RaphiaCreative
🔥 #RaphiaCreative
@Raphia_Creative
@Raphia_Creative
2 412
ይሄንን ያውቃሉ paid የሆኑ ኮርሶችን በነፃ እየሰጠን እንደሆነ ?
የ ግራፊክ ዲዛይን ቪዲዮ ፣ ኤዲቲንግ፣ YouTube insight እንዲሁም ሁሉንም አይነት ዲጂታል Products በነፃ ሙሉ ኮርስ እየሰጠን እንገኛለን ።
ኮርሱን ከወሰዳችሁ በኋላ ደግሞ ያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ወይም በሙሉ ሰዓት የምትሰሩትን ስራ እንዴት እንደምታገኙ እናሳያችኋለን።
ኮርሱን የት ላግኘው ካላችሁ ከስር በማስቀምጥላችሁ የቻናል ሊንክ ግቡ👇👇👇
@raphia_creative
@raphia_creative
@raphia_creative
በስራው አለም ተፈላጊ የሆኑ ኮርሶችን ሲወስዱ ስራ አጣለሁ ብለው አያስቡም !
#RaphiaCreative
