en
Feedback
Harmony Wellness & Leadership

Harmony Wellness & Leadership

Open in Telegram

Harmony Wellness & Leadership Center We provide psychological therapy, marriage counseling, youth mentorship, and training. 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893

Show more
1 598
Subscribers
+824 hours
+237 days
+8030 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+31
in 0 channels
August '26
+171
in 1 channels
Get PRO
July '26
+396
in 0 channels
Get PRO
June '26
+36
in 0 channels
Get PRO
May '26
+46
in 0 channels
Get PRO
April '26
+16
in 0 channels
Get PRO
March '26
+24
in 0 channels
Get PRO
February '26
+37
in 0 channels
Get PRO
January '26
+243
in 0 channels
Get PRO
December '25
+116
in 0 channels
Get PRO
November '25
+26
in 0 channels
Get PRO
October '25
+91
in 0 channels
Get PRO
September '25
+134
in 0 channels
Get PRO
August '25
+420
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September+8
07 September+8
06 September+1
05 September+4
04 September+2
03 September+3
02 September+4
01 September+1
Channel Posts
🔹ልማዶቻችን ከየት የመጡ ናቸው❔ 🔹እንዴት ተሰሩ❔ 🔹እንዴትስ ጤናማ የሆኑ ልማዶችን ልንመሰርት እና ልናበለፅግ እንችላለን❔ እነዚህን ሁሉ ጥያቄዎች ለመመለስ የፊታችን ቅዳሜ፣መስከረም 2 በሴት የስነ-ልቦና ባለሙያዎች (Habit Architecture) በሚል ርዕስ ልዩ ትምህርት አዘል ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው። በቆይታችሁ ጤናማ የሆኑ ልማዶችን እንድታጎለብቱ የሚረዳችሁን ተግባራዊ ልምምድ (Exercise) ታደርጋላችሁ። 🚨ሴቶች ይህ ዕድል ሊያመልጣችሁ አይገባም🚨 HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893

2
🏫 ትምህርት የሚጀመርበት ጊዜ አየተቃረበ በመሆኑ የልጆችን የመኝታ ስርዓት🛏️ ማስተካከል በእጅጉ አስፈላጊ ነው። የልጆች የእንቀልፍ ስርዓት ደረጃ በደረጃ መስተካከል እንዳለበት ባለሙያዎች ያሳስባሉ
🏫 ትምህርት የሚጀመርበት ጊዜ አየተቃረበ በመሆኑ የልጆችን የመኝታ ስርዓት🛏️ ማስተካከል በእጅጉ አስፈላጊ ነው። የልጆች የእንቀልፍ ስርዓት ደረጃ በደረጃ መስተካከል እንዳለበት ባለሙያዎች ያሳስባሉ ምክንያቱም ረዘም ላለ ሰዓት ሲያመሹ የነበሩ ልጆችን በአንዴ በጊዜ እንዲተኙ ብናደርጋቸው ምስቅልቅል ሊፈጠርባቸው ይችላል። ሌላኛው ዋናው ነገር ደግሞ የልጆች (Screen) አጠቃቀም ማስተካከል ነው። ልጆች ከመተኛታቸው ቢያንስ ከ2 ሰዓታት በፊት ከቲቪ 🖥️ ፣ ከሞባይል 📱እንዲሁም ከሌሎች ተያያዥ ነገሮች ልናርቃቸው ይገባል። HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
468
3
👱‍♀️ሴቶች ከባሎቻችሁ ከወላጆችሁ ከጓደኞቻችሁ ከእህት ከወንድሞቻሁ ጋር ምን እይነት ግንኙነት እየፈጠራችሁ ነው? ግንኙነቶቻችሁስ ላይ ምን አይነት ችግር እያስተዋላችሁ ነው እንዴትስ መታረም ይችላሉ
👱‍♀️ሴቶች ከባሎቻችሁ ከወላጆችሁ ከጓደኞቻችሁ ከእህት ከወንድሞቻሁ ጋር ምን እይነት ግንኙነት እየፈጠራችሁ ነው? ግንኙነቶቻችሁስ ላይ ምን አይነት ችግር እያስተዋላችሁ ነው እንዴትስ መታረም ይችላሉ? የሚለውን በማጥናት የእናንተን ህይወት ለማሻሻል ልዩ ስልጠና በሴት ስነ-ልቦና ባለሙያዎቻችን ተዘጋጅቶላችኋል። ✨ይህን ልዩ ዕድል ተጠቀሙበት! HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
647
4
👱‍♀️ሴቶች ከባሎቻችሁ ከወላጆችሁ ከጓደኞቻችሁ ከእህት ከወንድሞቻሁ ጋር ምን እይነት ግንኙነት እየፈጠራችሁ ነው? ግንኙነቶቻችሁስ ላይ ምን አይነት ችግር እያስተዋላችሁ ነው እንዴትስ መታረም ይችላሉ
👱‍♀️ሴቶች ከባሎቻችሁ ከወላጆችሁ ከጓደኞቻችሁ ከእህት ከወንድሞቻሁ ጋር ምን እይነት ግንኙነት እየፈጠራችሁ ነው? ግንኙነቶቻችሁስ ላይ ምን አይነት ችግር እያስተዋላችሁ ነው እንዴትስ መታረም ይችላሉ? የሚለውን በማጥናት የእናንተን ህይወት ለማሻሻል ልዩ ስልጠና በሴት ስነ-ልቦና ባለሙያዎቻችን ተዘጋጅቶላችኋል። ✨ይህን ልዩ ዕድል ተጠቀሙበት! HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
670
5
Grounding Exercise 👀👂🤚👃👅 ይህ ተግባር አዕምሮአችን ወደተለያዩ ቦታዎች ሲበታተን ፣ አንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ ሲያቅተን ፣ ስለ ወደፈቱ አልያም ደግሞ ስላለፈው ነገር በጣም
Grounding Exercise 👀👂🤚👃👅 ይህ ተግባር አዕምሮአችን ወደተለያዩ ቦታዎች ሲበታተን ፣ አንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ ሲያቅተን ፣ ስለ ወደፈቱ አልያም ደግሞ ስላለፈው ነገር በጣም የምንጨነቅ ከሆነ እንዲሁም ከቁጥጥር ውጪ የሆንን መስሎ ሲሰማን እራሳችንን ለማስከን የምንጠቀመው ተግባር ነው። ነገር ግን ከመጠን ያለፈ ያለመረጋጋት ስሜት የሚስተዋልባችሁ ከሆነ የባለሙያ እገዛ ለማግኘት ወደ HARMONY WELNESS CENTER ብቅ ይበሉ። HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
738
6
Seasonal Affective Disorder🌤️🌧️❄️ (Seasonal Affective Disorder) ማለት ከወቅት መለዋወጥ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የስሜት መለዋወጥ ነው። ሰዎች በዝናብ ወቅት ከቤት
Seasonal Affective Disorder🌤️🌧️❄️ (Seasonal Affective Disorder) ማለት ከወቅት መለዋወጥ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የስሜት መለዋወጥ ነው። ሰዎች በዝናብ ወቅት ከቤት መውጣት አልመፈለግ : ድብርት አንዲሁም በአጠቃላይ ለነገራቶች ፍላጎት ማጣት ከተስተዋለባቸው ምናልባትም ከወቅት መለዋወጥ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የስሜት መለዋወጥ(Seasonal Affective Disorder) ተጠቂ ሊሆኑ ይችላሉ። ይህ ችግር በተደጋጋሚ የሚስተዋልባችሁ ከሆነ የባለሙያ እገዛ ለማግኘት ወደ HARMONY WELNESS CENTER ብቅ ይበሉ። HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
726
7
ስለ ህፃናት የዲጂታል ስክሪን አጠቃቀም በጋዲርያን (Gardian) ድረ-ገጽ ላይ የታተመ እና እስካሁን ከተደረጉት ትላልቅ ዓለም አቀፍ ክለሳዎች (ሪቪው) አንዱ ተብሎ የተገለጸው ወሳኝ ጥናት፤ ዕድሜያ
ስለ ህፃናት የዲጂታል ስክሪን አጠቃቀም በጋዲርያን (Gardian) ድረ-ገጽ ላይ የታተመ እና እስካሁን ከተደረጉት ትላልቅ ዓለም አቀፍ ክለሳዎች (ሪቪው) አንዱ ተብሎ የተገለጸው ወሳኝ ጥናት፤ ዕድሜያቸው ከሁለት ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት የዲጂታል ስክሪን መጠቀም በጤናቸው እና በሕይወት ጥራታቸው ላይ የረጅም ጊዜ አሉታዊ ተፅእኖ ሊኖረው እንደሚችል ያስጠነቅቃል። በዚህ የዕድሜ ክልል ውስጥ የስክሪን ዕይታ ጊዜን ሙሉ በሙሉ ማስወገድ እንደሚያስፈልግም ያሳስባል። በዩናይትድ ኪንግደም (UK) በሚገኙት የሊድስ (Leeds)፣ ሊድስ ትሪኒቲ (Leeds Trinity)፣ ሎፍብራ (Loughbra) እና አስተን (Aston) ዩኒቨርሲቲዎች ተመራማሪዎች የተዘጋጀው ይህ ጥናት፤ በአንድ ሕፃን የመጀመሪያዎቹ ሁለት ዓመታት ውስጥ ስማርት ስልኮችን፣ ታብሌቶችን እና ሌሎች ዲጂታል መሣሪያዎችን መጠቀም ከዕድገት ጋር የተያያዙ ሰፊ ስጋቶች ጋር ሊገናኝ እንደሚችል ገልጿል። ይህም ከወላጆችና ከአሳዳጊዎች (ተንከባካቢዎች) ጋር የመግባባት ዕድሎችን መቀነስ፣ ከሌሎች ሕፃናት ጋር የሚደረግ የአካል እንቅስቃሴ ጨዋታዎች እጥረት እና ደካማ የቋንቋ ዕድገትን ያጠቃልላል። ጥናቱ እንደሚያመለክተው በለጋ ዕድሜ ላይ ስክሪኖችን መጠቀም ከመጠን በላይ መነቃቃትን (hyperstimulation) እና የእንቅልፍ ችግሮችን ሊጨምር ይችላል፤ እንዲሁም በልጅነት ጊዜ በአይን ጤና እና ከመጠን በላይ ውፍረት (obesity) ላይ ተፅእኖ ሊኖረው ይችላል። ተመራማሪዎች አንዳንድ ሕፃናት ለመረጋጋት ወደ ወላጆቻቸው ከመጠጋት ይልቅ በዲጂታል መሣሪያዎች ላይ ጥገኛ መሆናቸው ስጋት እንዳሳደረባቸውም ገልጸዋል። ወላጆች ስክሪን ስለመጠቀም  በቂ ግንዛቤ የሌላቸው በመሆኑ፣ ሳያውቁት ሕፃናት እና ታዳጊ ልጆቻቸው ከዲጂታል መሣሪያዎች ጋር ባላቸው ግንኙነት ጤናማ ያልሆኑ ልማዶችን እንዲለምዱ እያደረጓቸው ነው። ልብ ያለው ልብ ይበል! HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
905
8
💝ልዩ የስልጠና እድል ለሴቶች! በእለት ተእለት ህይወታችን፣ በስራችን እና በቤተሰብ ኃላፊነታችን መካከል ጤናማ ወሰን (Boundary) ማበጀት ለስነ-ልቦና እረፍታችን እና ለጠንካራ ግንኙነታችን ወሳ
💝ልዩ የስልጠና እድል ለሴቶች! በእለት ተእለት ህይወታችን፣ በስራችን እና በቤተሰብ ኃላፊነታችን መካከል ጤናማ ወሰን (Boundary) ማበጀት ለስነ-ልቦና እረፍታችን እና ለጠንካራ ግንኙነታችን ወሳኝ ነው:: በዚህ ልዩ የ6ኛ ሳምንት ስልጠናችን ላይ ተሳታፊ በመሆን: - "አይ" ማለትን ያለ አላስፈላጊ የጥፋተኝነት ስሜት መልመድ - በስራ እና በግል ህይወት መካከል ጤናማ ወሰን ማበጀት - የራስን የአእምሮ እረፍት እና ደህንነት (Mental Well-being) መጠበቅ - ግልጽ እና ውጤታማ የመግባባት ክህሎትን ማሳደግ የተዘጋጁትን ጠቃሚ ትምህርቶች እና የልምድ ልውውጦች እንዳያመልጥዎ! 📆 ቀን: ነሀሴ 23/2025 🕗 ሰዓት: ጠዋት 3:00 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
1 218
9
No text...
1
10
ደስተኝነትህን ከሌሎች ጋር አታቆራኝ....... HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact b
ደስተኝነትህን ከሌሎች ጋር አታቆራኝ....... HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
1 041
11
አረጋውያን ንቁ አእምሮን እና ደስተኛ ህይወትን እንዴት ይጠብቃሉ? በጥሩ ጤንነት ረጅም ዕድሜ መኖር ከቀላል ዕለታዊ ልማዶች ጋር የተያያዘ ነው፤ በቅርቡ የወጣ አንድ የጣሊያን ጥናት እንደሚያሳየው በሰ
አረጋውያን ንቁ አእምሮን እና ደስተኛ ህይወትን እንዴት ይጠብቃሉ? በጥሩ ጤንነት ረጅም ዕድሜ መኖር ከቀላል ዕለታዊ ልማዶች ጋር የተያያዘ ነው፤ በቅርቡ የወጣ አንድ የጣሊያን ጥናት እንደሚያሳየው በሰርዲኒያ (Blue Zone) የሚኖሩ አረጋውያን ቀጣይነት ባለው ማህበራዊ እንቅስቃሴና ስሜታዊ ተጣጣፊነት (Adaptability) ምክንያት የተሻለ የአእምሮ እና የስነ-ልቦና ብቃት አሳይተዋል። ጥናቱ እንደሚያመላክተው የአካባቢው ነዋሪዎች ዕለታዊ እንቅስቃሴን፣ የማህበረሰብ ተሳትፎን፣ ጠንካራ የቤተሰብ ግንኙነትን እና አእምሮን የሚያነቃቁ ተግባራትን ያጣመረ ንቁ የአኗኗር ዘይቤ ይከተላሉ፤ ይህም በዕድሜ ቢገፉም ከፍተኛ ጥራት ያለው ሕይወትን (ኳሊቲ ላይፍ) ጠብቀው እንዲቆዩ ረድቷዋቸል። HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
1 176
12
✨ ራሷን በደንብ ያወቀች ሴት፣ ማህበራዊ ህይወቷንም በስኬት ትመራለች! ✨ የ "Harmony: Modern Mindset Cohort" የመግቢያ ምዕራፍ (Self-Awareness) በታላቅ ስኬት ተጠናቋል!
✨ ራሷን በደንብ ያወቀች ሴት፣ ማህበራዊ ህይወቷንም በስኬት ትመራለች! ✨ የ "Harmony: Modern Mindset Cohort" የመግቢያ ምዕራፍ (Self-Awareness) በታላቅ ስኬት ተጠናቋል! አሁን ደግሞ ወደ ሁለተኛው እና እጅግ አሳታፊ ወደሆነው ክፍል ተሸጋግረናል፦ Social Intelligence (Relationship Psychology) ከሰዎች ጋር ያለሽን ግንኙነት በሳይንሳዊ እና በተግባራዊ መንገድ ማሻሻል ትፈልጊያለሽ? በቡድናችን ውስጥ ገና ያልተያዙ ጥቂት ክፍት ቦታዎች ስለሉን አሁኑኑ ተመዝግበሽ ሊጉን ተቀላቀዪ! 🎯 የፕሮግራሙ ልዩ ባህሪያት፦ ተግባራዊ ልምምድ (Experiential Psychology): ቲዎሪ ብቻ ሳይሆን በጨዋታዎች፣ በሲሙሌሽን እና በተግባራዊ እንቅስቃሴዎች የታገዘ። የ3-ደረጃ አሰራር: እውቀት ማግኘት (Insight) ➔ የተግባር ልምምድ (Application) ➔ የቡድን ውይይት (Integration)። የተሟላ የትምህርት ቁሳቁስ (Success Kit): ልዩ ማስታወሻ (Mindset Journal)፣ እና ስትራቴጂካዊ ካርዶች። 📍 ቀን፦ ዘወትር ቅዳሜ ⏰ ቦታ፦ ሀርመኒ ዌልነስ እና ሊደርሺፕ     👉 ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📩 ለምዝገባ እና ለተጨማሪ መረጃ፦ 0982 989893 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
1 398
13
ለልጆችህ የምታወርሳቸው በጣም ውድ ነገር ገንዘብ ሳይሆን የተረጋጋ የአስተሳሰብና የአኗኗር ስርዓት ነው! ሰላማዊ ቤት፣ ለጥያቄያቸው የታሰበባቸው ምላሾች፣ የደህንነት ስሜት፡ ክብርና ቅድመ ሁኔታ የሌለ
ለልጆችህ የምታወርሳቸው በጣም ውድ ነገር ገንዘብ ሳይሆን የተረጋጋ የአስተሳሰብና የአኗኗር ስርዓት ነው! ሰላማዊ ቤት፣ ለጥያቄያቸው የታሰበባቸው ምላሾች፣ የደህንነት ስሜት፡ ክብርና  ቅድመ ሁኔታ የሌለዉ ፍቅር በምንም የማይለካው እውነተኛ ሀብት ይህ ነው። HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
1 301
14
ልጆቻችን ወይስ ስልካችን??? በአሁኑ ወቅት በብዙ ቤተሰቦች ውስጥ የማይታይ ነገር ግን ትልቅ ክፍተት የሚፈጥር ተፎካካሪ መጥቷል፤ እርሱም የስልክ ስክሪን ነው። ቀኑን ሙሉ በስራ ደክመን ወደ ቤት ስን
ልጆቻችን ወይስ ስልካችን???    በአሁኑ ወቅት በብዙ ቤተሰቦች ውስጥ የማይታይ ነገር ግን ትልቅ ክፍተት የሚፈጥር ተፎካካሪ መጥቷል፤ እርሱም የስልክ ስክሪን ነው። ቀኑን ሙሉ በስራ ደክመን ወደ ቤት ስንመለስ ከልጆቻችን ጋር የምናሳልፈው Quality ያለው  ጊዜን አለማሳለፍ የተለመደ ሆኗል። ነገር ግን ይህ ትንሽ የሚመስል የዕለት ተዕለት ልማድ በልጆቻችን አእምሮአዊና ስነ-ልቦናዊ እድገት ላይ የሚያሳድረውን ጥልቅ ጠባሳ አስተውለነው እናውቃለን? ወላጆች ስልካቸው ላይ በሚጠመዱበት ጊዜ ልጆች በቀላሉ የመገለልና የዋጋ ማጣት ስሜት ያደርባቸዋል። ልጅዎ አንድ ነገር ሊነግርዎ ሲመጣ አይንዎን ከስልክ ሳይነቅሉ "እየሰማሁህ ነው" ማለትዎ ለልጁ የሚሰጠው መልዕክት "ከስልኬ ይልቅ አንተ አታስፈልገኝም" የሚል ነው። በዚህም ምክንያት ልጆች የወላጆቻቸውን ትኩረት ለማግኘት ሲሉ ቁጣ፣ እቃ መስበር፣ ወይም አልታዘዝ ማለት ያሉ አስቸጋሪ ባህሪያትን ማሳየት ይጀምራሉ። ከዚህም በላይ ልጆች ንግግርን፣ የፊት ገጽታን እና ስሜትን የሚማሩት ከወላጆቻቸው ጋር በሚያደርጉት የቀጥታ የአይን ትስስር በመሆኑ፣ የስልክ ጥምደታችን የእነሱን የቋንቋ እና የማህበራዊ ግንኙነት ብቃት ያደናቅፈዋል። ይህን ችግር ለመቅረፍ በምግብ ሰዓት እና ከመኝታ በፊት ያሉትን ጊዜያት "የስልክ ነፃ" በማድረግ፣ ልጅዎ ሲያወራዎት ስልክዎን አስቀምጠው በሙሉ ትኩረት አይኖቹን እያዩ በማዳመጥ ትልቅ ለውጥ ማምጣት ይቻላል። ልጆቻችን የሚያድጉት በፍጥነት ነው። ዛሬ በስልካችን ስክሪን ምክንያት የምናጣውን የቅርብ ግንኙነትና የልጆቻችንን ፍቅር ነገ በምንም አይነት ዋጋ ልንመልሰው አንችልም። ስለዚህ ዛሬውኑ ስልካችንን ቁጭ አድርገን ልጆቻችንን በሙሉ ፍቅር በእቅፋችን እንያዛቸው! 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
1 876
15
General Anxiety Disorder ይህ የስነ አእምሮ ጤና እክል 3% የሚሆኑትን የአለማችንን ህዝቦች ያጠቃል። አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ ከወንዶች ይልቅ ሴቶች በዚህ የጭንቀት ህመም ይጠቃሉ። (Gen
General Anxiety Disorder ይህ የስነ አእምሮ ጤና እክል 3% የሚሆኑትን የአለማችንን ህዝቦች ያጠቃል። አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ ከወንዶች ይልቅ ሴቶች በዚህ የጭንቀት ህመም ይጠቃሉ። (General Anxiety Disorder) ያለባቸው ሰዎች በሁሉም ነገር ላይ ከልክ በላይ ይጨነቃሉ። እነዚህ ጭንቀቶች ሚዛናዊ እና ምክኒያታዊ ያልሆኑ እንዲሁም ከልክ ያለፋ በመሆናቸው ትርጉም ያለው ህይወት እንዳንኖር ያደርጉናል። HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
1 499
16
የዛሬው ፕሮግራም እንዴት ንብረት?
1
17
https://t.me/Harmowellness We will start in few minutes. Please invite family and friends!!!
1 552
18
Stay tuned! Keep your 🎧 and device ready...
1 365
19
ጊዜው ክረምት ❄️ እንደመሆኑ ከልጆቻችን👦👧 ጋር ረዥም ግዜ ለማሳለፍ እድል ይሰጠናል። ከልጆች ጋር ግዜ ማሳለፍ ደሞ ብዙ ነገር ይጠይቃል! በተለይ ደግሞ ልጆቻችን በጉርምስና🔥 እድሜ ላይ ሲሆኑ
ጊዜው ክረምት ❄️ እንደመሆኑ ከልጆቻችን👦👧 ጋር ረዥም ግዜ ለማሳለፍ እድል ይሰጠናል። ከልጆች ጋር ግዜ ማሳለፍ ደሞ ብዙ ነገር ይጠይቃል! በተለይ ደግሞ ልጆቻችን በጉርምስና🔥 እድሜ ላይ ሲሆኑ ደግሞ ጉዳዩ ከረር ይላል። ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት Harmony Wellness የፊታችን 📆ቅዳሜ ከምሽቱ 🕗3፡00 ጀምሮ በቴሌግራም ቻናላችን "የማን ችግር ነው?" በሚል ርእስ በሙሐመድሳሊህ ኑርሁሴን ስልጠና ተዘጋጅቶላቹሀል። 🎁 ስልጠናውን በነፃ ይታደሙ! ለወዳጅ ዘመድዎ የቴሌግራም ቻናላችንን ሼር እያረጋችሁ ስልጠናውን እንዲታደሙ ጋብዟቸው። HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
1 192
20
👦👧 በልጆች አስተዳደግ ላይ የምንሰራቸው 3 መሠረታዊ ስህተቶች ❌ HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness w
👦👧 በልጆች አስተዳደግ ላይ የምንሰራቸው 3 መሠረታዊ ስህተቶች ❌ HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER Harmony Wellness and Leadership "Wellness within impact beyond" የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀 🔗 https://t.me/Harmowellness 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
1 151