Harmony Wellness & Leadership
Відкрити в Telegram
Harmony Wellness & Leadership Center We provide psychological therapy, marriage counseling, youth mentorship, and training. 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
Показати більше1 045
Підписники
Немає даних24 години
+27 днів
+1630 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
червень '26
червень '26
+30
в 0 каналах
травень '26
+46
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+16
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+24
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+37
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+243
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+116
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+26
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+91
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+134
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+420
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 29 червня | 0 | |||
| 28 червня | 0 | |||
| 27 червня | 0 | |||
| 26 червня | 0 | |||
| 25 червня | +2 | |||
| 24 червня | +3 | |||
| 23 червня | 0 | |||
| 22 червня | 0 | |||
| 21 червня | +1 | |||
| 20 червня | +1 | |||
| 19 червня | 0 | |||
| 18 червня | 0 | |||
| 17 червня | 0 | |||
| 16 червня | +2 | |||
| 15 червня | +1 | |||
| 14 червня | +2 | |||
| 13 червня | 0 | |||
| 12 червня | +2 | |||
| 11 червня | 0 | |||
| 10 червня | +1 | |||
| 09 червня | 0 | |||
| 08 червня | 0 | |||
| 07 червня | +2 | |||
| 06 червня | +1 | |||
| 05 червня | +1 | |||
| 04 червня | +3 | |||
| 03 червня | +1 | |||
| 02 червня | +4 | |||
| 01 червня | +3 |
Дописи каналу
በራስ መተማመን!
በራስ መተማመን ማለት አንድ ሰው ባለው አቅም፣ ባለው አቋም፣ ባለው ጥንካሬ እንዲሁም ድክመት ጥሩ ስሜት ሲሰማው ወይም እኔ እንደ ሰው ዋጋ አለኝ ብሎ ሲያምን ነው።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
| 2 | የአእምሮ ጤና ግንዛቤ እና የህክምና አስፈላጊነት
የአእምሮ ህመም የግል ድክመት ወይም የእምነት ማነስ ነው ብሎ ማሰብ በሰዎች ዘንድ በሰፊው የተንሰራፋ እና የተሳሳተ አመለካከት ነው። የአእምሮ ህመም የእምነት ማነስ፣ ከሰማይ የአላህ ቁጣ፣ አስማት፣ ወይም ምቀኝነት (ክፉ ዓይን) አይደለም። ይህ ደግሞ በሳይንስ፣ በተግባራዊ ልምድ እና በምርምር በከፊል የተረጋገጠ እውነት ነው።
የአእምሮ ህክምና (Psychological medicine) እጅግ አስፈላጊ የሆነ የህክምና ዘርፍ ሲሆን፥ በየትኛውም የህብረተሰብ ክፍል መካከል ባሉ ግንኙነቶች ውስጥ ይገባል፤ በቤት ውስጥ በባለትዳሮች፣ በትምህርት ቤቶችና በዩኒቨርሲቲዎች በተማሪዎች፣ እንዲሁም በስራ አካባቢዎች በሰራተኞች መካከል ባለው ግንኙነት ውስጥ ትልቅ ሚና አለው። ይህ በተለይም በበለጸጉት የአለም ሀገራት በግልጽ ይታያል። የአእምሮ ህክምና የአንድን ሰው ባህሪ እና ስሜት የሚጎዱ፣ እንዲሁም በህይወቱ ውስጥ እንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉ የስነ-ልቦና ህመሞችን በማከም ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል።
የስነ-አእምሮ ህመምተኛ (Psychopath) በግልጽ እንደሚታወቀው "እብድ" አይደለም፤ በህክምናውም "እብድ" የሚል የምርመራ መገለጫ (Diagnosis) የለም።
አንድ የአእምሮ ህመምተኛ ህክምና ሲከታተል ሁኔታው ይሻሻላል፣ ህይወቱም ከበሽታው በፊት ወደነበረበት ይመለሳል፣ መድሃኒት መውሰዱንም ያቆማል። ያገባል፣ ከማህበረሰቡ ጋር ይገናኛል፣ እንዲሁም በስራው መስክ ስኬታማ ይሆናል። የስነ-ልቦና ህክምና (Psychotherapy) ዘዴዎች ሁልጊዜም በማደግ ላይ ናቸው፤ ይህም በመድሃኒት ህክምና፣ በባህሪ-አእምሮ ህክምና (Cognitive Behavioral Therapy)፣ ወይም በአእምሮ ህክምና ሆስፒታሎች ውስጥ የሚሰጡ የሁኔታዎች እና የበሽታዎች ህክምናዎችን ያጠቃልላል። በእነዚህ ህክምናዎች ታግዞ ይሻሻላል፣ ወደ መደበኛ ህይወቱም ይመለሳል።
ስለሆነም ለአእምሮ ህክምና እና ለስነ-ልቦና ህክምና የሚሰጠው ቋሚ እና ተከታታይ ትኩረት ሊዘነጋ አይገባም፤ በአእምሮ ህመም ላይ ያለው የማህበረሰብ ማግለልና መድልዎም (Stigma) ችላ ሊባል አይገባም። ይህን ማድረግ ማህበረሰብን ለማራመድ እና በማንኛውም ህዝብ ዘንድ በትስስርና በትብብር እድገትን ለማስመዝገብ ወሳኝ ነው። | 186 |
| 3 | "ሴትን በሴት" የሚለው አባባል እኛ ጋር ትርጉሙ ተቀይሯል!
💝በሴቶች ለሴቶች የተዘጋጀ ልዩ የ12 ሳምንት ፕሮግራም በ Harmony wellness Center ዘውትር ቅዳሜ ቀን ይሰጣል።
በአይነቱም በይዘቱም ለየት ያለ ፕሮግራም ስለሆነ ሊያመልጣችሁ አይገባም!
ይህ ፕሮግራም 📆 July 18 / ሐምሌ 11 የሚጀምር ይሆናል። ስለዚህ ከወዲሁ ቦታ ማሲያዝ እንዳይዘነጉ።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 289 |
| 4 | 👶 ልጆች ለትዳር መፍረስ (ፍቺ) ምክኒያት ይሆናሉ ብለው አስበውት ያውቃሉ❓
ጥናቶች እንደሚያመላክቱን ልጆቻችንን ለማሳደግ የምንመርጠው መንገድ ላይ ከትዳር አጋራችን ጋር ልዩነት ሲኖረን ወደ ፍቺ የማምራት እድሉ ከፍ ያለና ለትዳር መፍረስ እንደ መንሰኤ ከሚወሰዱ ምክኒያቶች መካከል በዋነኝነት ይጠቀሳል።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 371 |
| 5 | ትዳርሽም💍 ቤተሰብሽም 🏠 ስራሽም 💼 ደህና የሚሆነው መጀመሪያ አንቺ ደህና ስትሆኚ ነው።
💝በሴቶች ለሴቶች የተዘጋጀ ልዩ የ12 ሳምንት ፕሮግራም በ Harmony wellness Center ዘውትር ቅዳሜ ቀን ይሰጣል።
በአይነቱም በይዘቱም ለየት ያለ ፕሮግራም ስለሆነ ሊያመልጣችሁ አይገባም!
ይህ ፕሮግራም 📆 July 18 / ሐምሌ 11 የሚጀምር ይሆናል። ስለዚህ ከወዲሁ ቦታ ማሲያዝ እንዳይዘነጉ።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 528 |
| 6 | ትዳር ላይ የሚያጋጥሙን አለመግባባቶች መፈታት እንደማይችሉ አስበዉ ያዉቃሉ?
በትዳር ሂወታችን ዉስጥ መፈታት የማይችሉ ትዳራችን ዉስጥ የሚፈጠሩ ችግሮች ላይ ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን ማባከናችን ነዉ።
አለመግባባቶች ሲያጋጥማችሁ እና አለመፍታት ስትቸገሩ እነዚህ አለመግባባቶች መፈታት የማይችሉ መሆናቸዉን ማስታወስ አስፈላጊ ነዉ።
ትዳር ችግሮችን መፍታት ብቻ ሳይሆን ችግሮችን መቆጣጠር ጥሩ communication ችግሩን ለመፍታት የበለጠ ጠቀሜታ ወንዳለዉ መረዳት እንችላለን።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 736 |
| 7 | “በሱስ የተጠቁ ሰዎችን ማዳን”!
በተሰባችን፣ዘመድ አልያም ጓደኛ በሱስ ተጠቂ ሆነዉ ሲገኙ ማሸማቀቅ ማግለል
ከሱስ የሚላቀቁበት መንገድ ስለሚመስለን የምንጠቀምበት መንገዶች ናቸዉ።
ነገረግን ከዚህ በተቄራኒ በማድረግ በሱስ የተጠቃዉን ግለሰብ መርዳት እንችላለን።
በሱስ የተጠቃዉን አካል ከማግለል ከማራቅ ይልቅ Boundary በማስመር እንደምታገሳቸዉ እንደምንጠብቃቸዉ በማስታወስ ከሱስ እንዲወጡ ይረዳቸዋል።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 633 |
| 8 | በሕፃናት ላይ የሚታይ ከልክ ያለፈ የስክሪን 📱🖥 ተጋላጭነት አደጋ፣ ከቅልጥፍና ማነስ (የማስተዋል/የማሰብ ችሎታ መበላሸት) እና ከማስታወስ ችሎታ መዳከም ጋር የተያያዘ ሲሆን፤ በጉርምስና ዕድሜ ማብቂያ ላይ ለሚከሰት የማስተዋል ችግር እና ቀድሞ ለሚመጣ የአእምሮ ዝግመት (ዲሜንሽያ) ዕድል መጨመር አስተዋጽኦ ሊያደርግ እንደሚችል የሕፃናት አእምሮ ጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ።
በመሆኑም በዲጂታል መሣሪያዎች ላይ የሚጠፋውን ጊዜ መቀነስ እና አካላዊ እንዲሁም አእምሯዊ እንቅስቃሴዎችን ማበረታታት የአእምሮ ዕድገትን ለመጠበቅ እና የወደፊት አደጋዎችን ለመቀነስ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 612 |
| 9 | የተሳካ እና የተዋጣ Communication ከትዳር አጋሮቻችን እና ልጆቻችን ጋር የሚረዱ ነጥቦች!
✅ ማዳመጥ
ለመግባባት እና ለመተሳሰብ ትል
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 630 |
| 10 | ትዳር ዉስጥ ያሉ ችግሮችን እንዴት Manage ማድረግ እንችላለን?
በትዳር ዉስጥ ግጭቶችን ከሚቀንሱ ነጥብ ዉስጥ አንዱ Expectation መቀነስ መቻል ነዉ። በትዳር ሂወታችን የችግር እና ግጭት ምክንያት
(Over Expectation) መኖሩ ነዉ።
በትዳር ሂወታችን ዉስጥ ግጭቶችን ለመቀነስ ሚስት ከባል ባል ደግሞ ከሚስት ምንጠቃቸዉን ነገራቶች መቀነስ።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 687 |
| 11 | በሕፃናት ላይ የሚታይ ከልክ ያለፈ የስክሪን 📱🖥 ተጋላጭነት አደጋ፣ ከቅልጥፍና ማነስ (የማስተዋል/የማሰብ ችሎታ መበላሸት) እና ከማስታወስ ችሎታ መዳከም ጋር የተያያዘ ሲሆን፤ በጉርምስና ዕድሜ ማብቂያ ላይ ለሚከሰት የማስተዋል ችግር እና ቀድሞ ለሚመጣ የአእምሮ ዝግመት (ዲሜንሽያ) ዕድል መጨመር አስተዋጽኦ ሊያደርግ እንደሚችል የሕፃናት አእምሮ ጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ።
በመሆኑም በዲጂታል መሣሪያዎች ላይ የሚጠፋውን ጊዜ መቀነስ እና አካላዊ እንዲሁም አእምሯዊ እንቅስቃሴዎችን ማበረታታት የአእምሮ ዕድገትን ለመጠበቅ እና የወደፊት አደጋዎችን ለመቀነስ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 654 |
| 12 | ከአላህ እዝነት በፍፁም እንዳትርቁ እርሱ ወንጀሎችን ሁሉ መሃሪ ነዉ እና !
በሂወት ስንኖር የተለያዩ ችግሮች፣መከራ፣ጭንቀት፣ሀሳብ ሊያስጨንቁን መፍትሔ የሌላቸዉ አድርገን እናስባለን።
ነገር ፈጣሪያችን አላህ ከእዝነቴ በፍፁም እንዳትርቁ እርሱ ወንጀሎችን ሁሉ መሃሪ ጭንቀቶችን ሁሉ አስወጋጅ ነዉ እና።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 650 |
| 13 | የልጆቻችን ስነ-እድገት ማሳያ ምልክቶች!
ልጆቻችን ሲዋሹን/እዉነቱን ሳይናገሩ ሲቀር እንደ ወላጅ የወደቅን የተሳሳትን ይመስለናል።ነገርግን የልጆቻችን መዋሸት ምክንያቱ እንደ ሁኔታዉ ይለያያል።
✅ ልጆቻችን የሚዋሹበት
ምክንያቶች ዉስጥ አንዱ
የስነ-አእምሯቸዉ ለዉጥ
ማሳያ ነዉ። ማለትም
የልጆቻችን አእምሮ ከነበረዉ
የማሰብ ነባራዊ ሂደት
ዉስጥ ሌላ እያሰበ ነዉ
ማለት ነዉ።
✅ እንደ ወላጅ ቁጣች/ቅጣች
በርትቶባቸዉም ከሆነ
ቅጣቱን ለመሸሽ ሊዋሹን
ይችላሉ።
✅ እንደ ልጅ እኛን
(ወላጆቻቸዉን)
ለማስደሰትም ሲፈልጉም
ሊዋሹን ይችላሉ።
የልጆች እና ቤተሰብ Counseling Therapy Services ለማግኘት ይደዉሉ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 739 |
| 14 | “የልጆቻችን አስተዳደግ ስልት”!
ልጆቻችን የምናሳድግበት ሂደት/ስልት ከልጆቻችን ነዉ መመንጨት ያለበት፤ማለትም የልጆቻችን ጊዜ፣እድሜ፣ሁኔታ… ልጆቻችንን ምናሳድግበት መንገድ/ አስተዳደጋችንን ሊወስኑልን ይገባል።
የልጆ አስተዳደግ እና የቤተሰብ Counseling Services ለማግኘት ከታች ያለዉን አድራሻዎች በመጠቀም መደወል ይችላሉ።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 862 |
| 15 | 🤍 ውስጣዊ ሰላም 🤍
ሰዎች ከተወለዱበት ቀን አንስቶ የተለያዩ ክስተቶችን ያስተናግዳሉ በዛውም ልክ ስሜታቸውን የሚገልፁበት መንገድም ይለያያል
👉 ቁጣቸውን በመጮህ መግለፅ
👉 መከፋታቸዉን በዝምታ ማለፍ
👉 መደሰታቸውን ማዘናችንን በእንባ
መግለፅ
👉 ፍርሀታቸውን በመሸሽ ማለፍ
እና መሰል የተፈጥሮ ስሜቶቻቸውን መግለፅ ሲችሉ ብቻ ሳይሆን ስሜታቸውን መናገር ባለምያን ማማከር ሲጀምሩ ውስጣዊ ሰላም ማግኘት ይችላሉ
ውስጣዊ ሰላም ለልብ እና አእምሮ ብሎም ለአካላዊ ሰላም እና እረፍት እንድናገኝ ይረዳናል
አእምሮአችን ተጨናንቆ ውስጣችን የመረጋጋት ስሜት የአእምሮአችን ሰላም ሲነሳ የጤና ባለምያን ማማከር የተሻለ ምርጫ ይሆናል
ለበለጠ መረጃ 👇
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 984 |
| 16 | TRAUMA 😰
TRAUMA በልጅነታችን ወይም በሂወታችን ላይ የተፈጠሩ አስፈሪ ክስተቶችን መነሻ ያደረገ የአእምሮ ህመም ሲሆን ማለፍ ያልቻልናቸው ክስተቶችን በህክምናና በ Counseling therapy በመውሰድ ህመሞን ይታከሙ
አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER ይምጡ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 934 |
| 17 | ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል!
✨እንኳን ለ1447ኛው (ዓ ሂ) የዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ዒድ ሙባረክ💫 | 777 |
| 18 | ከአላህ እዝነት በፍፁም እንዳትርቁ እርሱ ወንጀሎችን ሁሉ መሃሪ ነዉ እና !
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 0 |
| 19 | ❗️ ትዳር እና ቤተሰብ ❗️
ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት ምን ያስፈልጋል?
ትዳር ማለት ሁለት ማይተዋወቁ እንግዳ ነፍሶች ተጣምረው አንድ ሚሆንበት የሂወት መአከል ውስጥ አንዱ ነው
ትዳር ውስጥ ከምንጠብቀው ነገራቶች መሀከል
👉 ትግስት
👉 ይቅርታ
👉 መደማመጥ
👉 መከባበር
ከትደር በሁዋላ ቤተሰብ እንዴ መመስረት እንችላለን?
ወደ Harmony Wellness በመምጣት
marriage Counselling አገልግሎት ማግኘት ትችላላችሁ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ይመዝገቡ።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
#የአዕምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ወር
#MentalHealthAwarenessMonth | 901 |
| 20 | የስነ አእምሮ ጤና እና ግንዛቤ !
የስነ-አእምሮ ህመም የሚያጋጥማቸው ሰዎች የስብእና ችግር / የባህል ችግር እንዳለባቸዉ አድርገን እናስባለን።
እሄንን ምክንያት በማድረግም በቃላት ደረጃ ልናነቃቃቸዉ እንሞክራለን ነገርግን Depressed / የጭንቀት ህመም የያዛቸዉ ሰዎችን ቀለል አድርገን ምንላቸዉ ቃላቶች ትርጉም አይኖረዉም።
የጭንቀት አልያም የDepressed ምልክት እራሳችሁ ላይ ካስተዋላችሁ ወደ Harmony Wellness ይምጡ።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893 | 846 |
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
