en
Feedback
Emmaus - ኤማሁስ

Emmaus - ኤማሁስ

Open in Telegram

ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።

Show more
3 006
Subscribers
+324 hours
+277 days
+18030 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+30
in 1 channels
August '26
+214
in 1 channels
Get PRO
July '26
+85
in 1 channels
Get PRO
June '26
+21
in 0 channels
Get PRO
May '26
+62
in 2 channels
Get PRO
April '26
+169
in 2 channels
Get PRO
March '26
+20
in 0 channels
Get PRO
February '26
+35
in 0 channels
Get PRO
January '26
+230
in 5 channels
Get PRO
December '25
+319
in 4 channels
Get PRO
November '25
+50
in 1 channels
Get PRO
October '25
+78
in 1 channels
Get PRO
September '25
+133
in 1 channels
Get PRO
August '25
+583
in 8 channels
Get PRO
July '25
+307
in 3 channels
Get PRO
June '25
+104
in 1 channels
Get PRO
May '25
+246
in 3 channels
Get PRO
April '25
+892
in 3 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September+1
07 September+3
06 September+1
05 September+2
04 September+5
03 September+7
02 September+4
01 September+7
Channel Posts
2
https://youtu.be/En5-U3WVxlE
1
3
https://youtu.be/En5-U3WVxlE?si=dH03EL17-CK0tyhj
2
4
https://youtu.be/En5-U3WVxlE?si=lsgHsHy4-nP1l2vk
1
5
ጌታን ሲከተሉት የነበሩ አይሁድ "ከሰማይ የወረደ እውነተኛ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ" የሚለውን የጌታ ቃል በሁለት ምክንያት ለመቀበል ተቸግረው ነበር። ለጊዜው ፍላጎታቸው ምድራዊውን ምግብ አበርክቶ የሚያበላቸው ሰው ነው፡፡ ሁለተኛው እንዴት ሥጋውን ለመብልነት ሊሰጣቸው እንደሚችል ማሰብ አልቻሉም። በዚህ ትምህርቱ " እንዴት ልንከተው እንችላለን" ብለውም ጥለውት ሄዱ። ይኼንን የወንጌል ክፍል ለማየት ሞክረናል። አድምጡት https://youtu.be/Dt2XogkyzFk?si=m15uIes48_xP5kNO
11 865
6
https://youtu.be/jCaa_Q-auC4?si=HUJmQ49Sqcmx5H9a
8 570
7
ከክርስትና በፊት የነበረው አረማዊው ዓለም (pagan world) ድሆች ፣ ሕሙማን እና አካል ጉዳተኞች በአማልክቱ የተረገሙ እንደሆኑና ርኅራኄ እንደማይገባቸው ያምን ነበር። ለእነዚህ የተገለሉ የማኅበረሰብ ክፍሎች መራራት ለአረማዊው ዐለም እንግዳ የሆነ፣ የክርስትና ግን መሠረታዊ ተፈጥሮ ነበር። ክርስቲያኖችም ከአረማውያኑ የሚለዩበት ልዩ መታወቂያቸው ይህ ለተቸገሩትና ልዩ ልዩ ደዌ ለጸናባቸው ሰዎች የሚያሳዩት ፍቅር ርኅራኄና እንክብካቤ ነበር። በጥንታዊቷ ቤተክርስቲያን ለነበሩ ክርስቲያኖች ምጽዋት እንደ አማራጭ በጎ ስራ (virtue)  የሚደረግ አልነበረም። ይልቁንም ክርስቲያን ያደረጋቸው መሠረታዊ ማንነታቸው እንጂ። በዛሬው ቆይታችን ይህንን የጥንቷ ቤተክርስቲያን ስለነዳያን የነበራትን አቢዮታዊ አቋም ፣ ዛሬ ካለው መረዳትና ልምምድ ጋር በስፋት ለማነጻጸር ሞክረናል። መልካም ቆይታ። https://youtu.be/cy9mYo1cFw0?si=3FKQyHXn4yO_Nnvj
11 077
8
በቤተክርስቲያን ስም የሚቀርቡ ቤተክርስቲያንን የማይወክሉ ድምጾች https://vt.tiktok.com/ZSV53oA5w/
9 754
9
በመንፈስ ቅዱስ የተሸመነች አንድ የክርስቶስ አካል ቤተክርስቲያን https://vt.tiktok.com/ZSV5ccJxQ/
11 146
10
የ ኢንስታግራም ገጻችን https://www.instagram.com/emmaus_media_?igsh=cWJ3M3Q1ejZieXNo&igsi=cWJ3M3Q1ejZieXNo የቲክቶክ ገጻችን https://www.tiktok.com/@emmaus054/video/7676170894560988437?_r=1&u_code=ekg2c7m7e717c9&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eifh2gmaah41ce&share_item_id=7676170894560988437&source=h5_m&timestamp=1787250284&user_id=7510151602943329336&sec_user_id=MS4wLjABAAAA64MMnP0kx7RXge9hDTtImUc5cP_jS7hleAbHhbkjqgNqelnEN_DKhKx_WSapnSSr&social_share_type=0&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7665441516542396180&share_link_id=f41236b9-b556-4c8c-b454-45db40c75e0e&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&sp_root_share_link_id=f41236b9-b556-4c8c-b454-45db40c75e0e&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=personal_homepage&item_author_type=1&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=ekg2c7m7e717c9&sp_root_d=eifh2gmaah41ce
9 118
11
ቅዳሜ ይጠብቁን https://youtu.be/wjsiRj3Ctms?si=h8IsBgGEniU9W7kM
8 369
12
https://youtu.be/wjsiRj3Ctms
1
13
https://youtu.be/wjsiRj3Ctms?si=7V_yP-ON0r7Otg-Y
2
14
https://youtu.be/QB497IDgpDY?si=1MU3BzFPm9vkYu2i
12 272
15
https://youtu.be/AHvh4kKRa1c?si=BnuhnK7iOuRzug9F
11 257
16
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዋና የትምህርት ምንጭ የሆነው የአብነት ትምህርት ቤት በየአመቱ በሺህ የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በመምህርነት አስመርቆ ያወጣል። እነዚህ ተማሪዎች የሚማሩት ትምህርትና ከሦስት እና ከአራት መቶ አመት በፊት የነበሩት ሊቃውንት የተማሩበት መንገድም ሆነ የተማሩት ትምህርት ይዘት ተመሳሳይ ነው። ብዙዎች ይህን ትውፊትን እንደማስጠበቅ አድርገው ይረዱታል። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ቤተክርስቲያን አድርጎ ያቆያት ዋና ቁምነገርም ይህ እንደሆነ ያስባሉ። ወደፊትም ቤተክርስቲያኒቱን ለመጠበቅ የትምህርት መንገዳችንም ሆነ ትምህርታችን መነካት የለበትም ይላሉ። ነገር ግን እዚህ ጋር መሠረታዊ የሆነ ጥያቄ ይነሳል። ከአብነት ትምህርት ቤት የሚወጡ መምህራን ከዘመኑ ጋር መራመድና ዘመኑ የሚሠራበትን ፍልስፍና ያለማወቃቸው ነገር ነው። የማያውቁትን ሕመም ደግሞ ማዳን እንደማይቻል ግልጽ ነው። የመምህራን ዋና ተልእኮ ደግሞ የዘመኑን መንፈስ ማንበብና መፈወስ መቻል እስከሆነ ድረስ ትምህርታችንም ሆነ የትምህርት መንገዳችን ላይ ጥያቄ ማንሳታችን የግድ ይሆናል።  ከየኔታ ኃይለማርያም ጋር ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ደፈር ብለን ለመወያየት ሞክረናል። መልካም ቆይታ። https://youtu.be/84qnUpLiPeg?si=sA22oVkx2kT9njo_
17 311
17
https://youtu.be/52Fy7qNZAuU?si=mf0_Vi6TyYQIiE4S
13 325
18
በዚህኛው ክፍል ባለፉት ሁለት ወራት ስለ ገዳማዊ ሕይወት እና ምንኩስና የተሰጡ አስተያየቶችን ለመቃኘት ሞክረናል። ሲሰጡ የነበሩ አስተያየቶች ስላለንበት ደረጃ ምን ይነግሩናል? ምን ዓይነት የቤት ሥራስ ከፊታችን ይጠብቀናል?...የሚሉትን ርእሰ ጉዳዮች ለማንሣት ሞክረናል። እንደ ሁልጊዜው ሁሉ እንድታደምጡ፣ አስተያየታችሁንም እንድታካፍሉ ጋብዘናል እነሆ ክፍል ሁለት https://youtu.be/5lxbXfsp6pc?si=AzFaWBkWLIUQRDo1
12 081
19
ታላቁ አባት ቅዱስ አትናቴዎስ በአባ እንጦንስ የምንኩስና ሕይወት እጅጉን ተማርኮ ነበር። "አባ እንጦንስ ለመላዋ ግብጽ የተሰጠ መድኀኒት ነው' እስከ ማለትም ደርሶ ነበር። ክቡርየሆነው ይህ የምንኩስና ገድል የእኛ ቤተ ክርስቲያን ታሪክመገለጫ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ አሁን ግን ምን እየተባለ ነው? ችግሩን እንዴት እንረዳው? ለመፍትሔውስ ምን መደረግ አለበት የሚሉትን በሁለት ክፍል ለማንሣት ሞክረናል። እነሆ ክፍል አንድ https://youtu.be/AQ_z48j-rEQ?si=vau7PCj7ECGXLSfd
11 932
20
https://youtu.be/5lxbXfsp6pc?si=AzFaWBkWLIUQRDo1
1 182