en
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
3 606
Subscribers
+6624 hours
+5877 days
+1 04130 days
Posts Archive
ሰበር ዜና እሂ ወደል ባንዳ ሰሎሞን ይየባላል ፣ የደራ ወረዳ አርብገበያ ከተማ ፖሊስ አላፊ ሲሆን ዋና የውባንተ አባተ ገዳ*ይ አስገ*ዳይ መንገድ መሪ ባ*ንዳ ነው ! ቤተዘመድ መክሮት ለምኖት አልሰማ
ሰበር ዜና እሂ ወደል ባንዳ ሰሎሞን ይየባላል ፣ የደራ ወረዳ አርብገበያ ከተማ ፖሊስ አላፊ  ሲሆን ዋና  የውባንተ አባተ ገዳ*ይ አስገ*ዳይ መንገድ መሪ ባ*ንዳ ነው ! ቤተዘመድ መክሮት ለምኖት አልሰማ ብሎ  ነበር ይላል የመረጃ ምንጨ ለአገዛዙ ታማኝ ባን*ዳ ሁኖ  ብዙ ወንድሞቻችን ሲያስ*በላ ከርሟል ዛሬ በውባንተ አባተ 2ኛ አመት መታሰቢያ በተደረገ ተጋድሎ ደራ ሀሙሲት ከተማ ሞ*ቅ ባለ ኢላማ በውባንተ ደም መላሾች ተሸ*ኝቷል። በዛሬው የሀሙሲት ድምሰሳ የተሳካ የባንዳ መንቀል ኦፕሬሸን ተደርጎ የአምበሳሜ ብልፅግና ጽፈት ቤት ሀላፊ ፈንታሁንና እና የሀሙሲት ከተማ ከንቲባ ሀላፊ ተመስገንም አብረው  ተሸኝተዋል ሌሎችም ተደ*ምስሰዋል ። እጅ ስጥ ስትባል ስጥ !! ድል ለአማራ ፋኖ

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ [መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም] ዘመቻ አርበኛ ውባንተ አባተ ፪ኛ ዓመት መታሰቢያ ከራሥ ጋይንት እሥከ ደራ-ሐሙሲት በደቡብ ጎንደር ቀጣና እና አዋሳኞች የሚንቀሳቀሱት የበላይ ዘለቀ ዕዝ፣ የጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ እንዲሁም የምኒልክ ኮሮች በጋራ አቅደው ዛሬ አነጋግ ላይ የጀመሩት ውጊያ ጠላት በደቡብ ጎንደር ቀጣና ያሰማራውን ሰራዊት ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ እና ሎጅክስቲክሱን በመማረክ በድል በመከናወን ላይ ነው።  በራሥ ጋይንቱ ነፋሥ መውጫ ከተማ፣ በጉና በጌምድሩ ክምር ድንጋይ ከተማ፣ በፋርጣው ጋሳኝ ከተማና በደራው ሐሙሲት ከተማ የተከማቸውን የጠላት ሰራዊት እኔ ቁሳቁስ ዒላማ አድርጎ በተካሄደው ማጥቃት በሁሉም ከተሞች የነበረው የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት በጥበበኛው በሰራዊታችን ክንድ ፍርስርሱ ወጥቷል። በዚህ ውጊያ:- ፩)/ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር:- ከባሕር ዳር በ30 ኪ.ሜ ርቀት ያለችው ደራ ሐሙሲት ከተማ ፣ ወንጨጥ ሚካኤል፣ ይዘት እና ቦምባት የመሸገውን የአገዛዙ ሰራዊት፤ ከደብረ ታቦር ከተማ በቅርብ ርቀት የምትገኘው ጋሳኝ ከተማን አልፎ ወደ ክምር ድንጋይና ራሥ ጋይንት ሊያልፍ የነበረውን የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት በመበታተን፦ ✅ 09 ብሬን ✅03 ዲሽቃ ✅ 120,000  በላይ ተተኳሽ ✅453 Ak-47 ክላሽ ✅135 የአድማ ብተና ምርኮኛ ✅251 የተደመሰሰ ✅07 RPG ከነሙሉ ተተኳሹ ✅ከ10+ ፓትሮሎች ✅28 ሎጀሥቲክ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ✅51 የሬዲዮ መገናኛ ራዲዮ ✅በርካታ የጭሥ ቦምቦች እና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ማርኳል። ፪) አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ንፋስ መውጫ ከተማ እና ጉና በጌምድር ክምር ድንጋይ ከተማ  ላይ ወታደራዊ ጥበብ የተሞላበት የከተማ አውደ ውጊየ በማድረግ ጠላት ላይ ከፍተኛ ምት በማሳረፍ:- ✅03 ዲሽቃ ✅10 ብሬን ✅500+ ክላሽ ኮፕ ✅65 አብራራው ✅13 አይኮም የመገኛ ሬዲዬዎች ✅01 FSR መኪና ፣ 05 ፖትሮል  መኪኖች ✅ ከ100 ሺህ በላይ የተለያዩ ተተኳሾች ገቢ ሆኗል። ✅ከ 100+ በላይ  የአድማ ብተና አመራርና አባላት የብልጽግና ካድሬ አመራሮች  እና ሚሊሾች ሲማረክ ከፍተኛ ኃይሉ ደግሞ ሙት ሆኗል ። ፫) ምኒልክ ዕዝ የ303ኛ ኮር 81ኛ፣ 16ኛ ክፍለ ጦሮች  እና የ106ኛ ኮር 22ኛ ክፍለ ጦር በደቡብ ጎንደር ጋይንት ንፋስ መውጫ ከተማ ላይ በሚገባ ተመትቷል:: በዚህ አውደ ውጊያ የምኒልክ ዕዝ 303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር እና የ106ኛ ደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች የተገኘ ምርኮ:-   ✅ 183 ከተለያዬ አሐድ የተውጣጣ የጠላት ሰራዊት   ✅ አንድ ብሬን   ✅ 2468 የብሬን ተተኳሽ   ✅ 151 ክላሽ   ✅ 8780 የክላሽ ተተኳሽ   ✅ 267 የእጅ ቦምብ   ✅ በርካታ የደረትና የወገብ ትጥቅ እንዲሁም ወታደራዊ አልባሳት የተማረከ ሲሆን ከ200 በላይ አድማ ብተና፣ ፖሊስና ምሊሻ ተደምስሷል። በአጠቃላይ ዛሬ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም እስካሁን በተካሄደው ውጊያ:- ➫ 6 (ስድስት) ድሽቃ፣ ➫ 20 (ሃያ) ብሬን፣ ➫ 1104 (አንድ ሺ አንድ መቶ አራት) ክላሽ፣ ➫ 15 (አስራ አምስት) ፓትሮል፣ ➫ 29 (ሃያ ዘጠኝ) ሌሎች ተሽከርካሪዎች፣ ➫ ከ500,000 (አምስት መቶ ሺ) በላይ የክላሽ፣ የብሬን እና የዲሽቃ ተተኳሾች፣ ➫ 64 (ስልሳ አራት) መገናኛ ራዲዮኖች፣ ➫ 65 (ስልሳ አምስት) አብራራው ጠመንጃ፣ ➫ 500 (አምስት መቶ) በላይ የእጅ ቦንቦች፣ ➫ 418 (አራት መቶ አስራ ስምንት) ሰራዊት መማረክ ተችሏል። በዚህ ውጊያ 651 (ስድስት መቶ አምሳ አንድ) በላይ የጠላት ኃይል ተደምስሷል። በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶችም ገቢ ተደርገዋል። ይቀጥላል...

የብልፅግና ሰራዊት እየፈረሰ የፋኖን ትግል መቀላቀሉን ቀጥሏል! አፋብን ያወጣውን የምህረት አዋጅ በመጠቀምና የብልፅግናው አገዛዝ ጀምበር እየጠለቀች መሆኑን የተገነዘቡ ሁለት የአድማ ብተና አባላት ከነ
+1
የብልፅግና ሰራዊት እየፈረሰ የፋኖን ትግል መቀላቀሉን ቀጥሏል! አፋብን ያወጣውን የምህረት አዋጅ በመጠቀምና የብልፅግናው አገዛዝ ጀምበር እየጠለቀች መሆኑን የተገነዘቡ ሁለት የአድማ ብተና አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የፋኖን ትግል ተቀላቀሉ:: ሁለት የአድማ ብተና አባላት አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመው ያለውን ዘር ማጥፋት በቅጡ በመገንዘብና አፋብን ያወጣውን የምህረት አዋጅ በመጠቀም ሙሉ ትጥቃቸውን በመያዝ ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦር አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መጋቢት 9/2018 ዓ.ም

+1
✌️ 💪 እናሳ ፒስ ነዉ 🤣 አልቻልኩም ዛሬ ሳቁም ለቅሶዉም ተደበላልቆብኛል ከደስታዉ ብዛት  ለማንኛዉም እንደ መግባት መዉጣት ከባድ ነዉ  ከሞት የተረፈ ምርኮኛ ነዉ

ከአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር የተሰጠ ማሳሰቢያ! ለግዳን ወረዳ የብልፅግና አመራሮችና ጋሻጃግሬዎች:- ብልጥ ከሌላ ሰዉ ይማራል ሞኝ ደግሞ ከራሱ ይማራል ፤ የእናንተ ግን ከዚህም የከፋ አለመታደል የተጠናወታቹህ ጥቁር ታሪክን ለቤተሰቦቻቹህ በመፃፍ ልጆቻቹህ ከጎረቤት ልጅ ጋር የባንዳ ልጅ እየተባሉ አብረዉ እንዳይጫወቱ በራሳቹህ ጊዜ ማዕቀብ የጣላቹህባቸዉ የመጀመርያም የመጨረሻም ወላጆች ተብላቹህ ታልፋላቹህ። አስቡት እናንተ እኛን ለማጥፋት እየጣራቹህ በነበራቹሁበት ጊዜ ማጥቃት አድርገን ከተማዋን ስንቆጣጠር እና እናንተ ደግሞ እግሬ አዉጭኝ ብላቹህ ስትፈረጥጡ የእናንተን ቤት እና ቤተሰብ ሰራዊት መድበን ስናስጠብቅ እንኳን አትማሩም? ከዚህ በላይ ምን ቢደረግ  ነዉ እምታምኑት ስትሞቱ ብቻ እኮ መሆን የለበትም!! ለማንኛዉም አሁን የአማራ ህዝብ የሚገደልበትን ድሮን ለመግዛት ለመከላከያ አዋጡ እያላቹህ የምትለፈልፉ በአማራ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ የፈቀዳቹህ ሁሉ እባካቹህ ቢያንስ እሄን ባለማስተባበር ብትተባበሩን፤ ወለጋ የተፈፀመዉ ሙጃ ከተማ ላይ በነመንገሻ አያሌዉ  ላይ ተፈፀመ፤ ያንን ትተነዉ እኛ ሙጃ ከተማ ስንገባ አልተበቀልነም አሁን ደግሞ አራጋዉ ሲሳይን ለድሃ አዛኝ መሃል ከተማ ላይ ተቆራርጦ እንዲገደል አደረጋቹህ ህዝቡ በትራንስፖርት እጦት እንዲሳቃይና እንዲማረር ወደ ጀበራወዳ ትራንስፖርት ከለከላቹህ እኛም እሄንን እያየን እና እየሰማን እንዳልሰማን ዝም አልን አሁን ግን ግፉ በጣም ሰለበዛ እሄን ማሳሰቢያ  እንድንሰጥ ተገደናል ። 1. ትራንስፖርት በየትኛዉም ቦታ በማንኛዉም ጊዜ እንዲንቀሳቀስ በመፍቀድ ህብረተሰቡ በነፃነት እንዲጓዝ እንድታደርጉ 2. ለድሮን መግዥ የሚዉል ለመከላከያ መዋጮ እያላቹህ መንግስት ሰራተኛዉንም ሆነ ህዝብን ማስጨነቃቹህን እንድታቆሙ በተለይ ከመንግስት ሰራተኛዉ አንፃር አዋጡ ሲባሉ ሁሉም በዝምታ አለመስማማታቸዉን ገልፅዉ ማለፋቸዉን ደርሰንበታል ነገር ግን የግዳን ወረዳ ንግድ ፅህፈት ቤት ባለሞያ የጉሊት አካባቢ ተወላጅ  #አበበ ሽፈራዉ የተባለ ባንዳ   የግዳን ወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት ባለሞያ #ሃይለ አምላክ በላይ  የተባላቹህ አጨብጫቢወች ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ፋኖን የምታጠፉልን ከሆነ እናዋጣለን  እያላቹህ እየደሰኮራቹህ እንደሆነ መረጃ ሰለደረሰን የተለየ ክትትል ተደርጎ እርምጃ ቢወሰድባቹህ ሃላፊነት እማንወስድ መሆኑን እናሳዉቃለን። 3. እኛ እየገጠምን ያለነዉ ከኦሆዴድ ብልፅግናዎች ጋር እንጅ ከቤተሰቦቻቹህ ጋር ባለመሆኑ  ቤተሰቦቻቹህን አንነካም እናንተም ጊዜ ተመቸን ብላቹህ ሌላዉን ማህበረሰብ ማሰቃየታቹህን እንድታቆሙ እያልን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለምንወስደዉ እርምጃ ተጠያቂ እንዳልሆን መላዉ የግዳን ማህበረሰብ እንዲያቅልን እንፈልጋለን !! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን መዳረሻዉ ድል እና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል። አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ መጋቢት 09/2018 ዓ/ም

ልዩ መረጃ! በዛሬው ዕለት (መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ.ም) በአፋብን ዕዞች ጥምረት “የሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 2ኛ አመት መታሰቢያ” በሆነው ተጋድሎ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ኦፕሬሽን የተገኘው የሰው ኃይል እና የቁሳቁስ ምርኮ ዝርዝር:- 1. የምኒልክ ዕዝ (303ኛ እና 106ኛ ኮር) በደቡብ ጎንደር ጋይንት ንፋስ መውጫ ከተማ በተደረገ ውጊያ የተገኘ ምርኮ፦ የሰው ኃይል ምርኮ፦ • 181 ጠቅላላ ምርኮኞች (154 በ303ኛ ኮር + 27 በ106ኛ ኮር) • ከእነዚህም ውስጥ፦ 84 አድማ ብተና፣ 42 ሚሊሻ፣ 28 ፖሊስ እና 2 የብልፅግና አመራሮች ይገኙበታል። የቁሳቁስ ምርኮ፦ • ብሬን፦ 1 • ክላሽንኮቭ ጠመንጃ፦ 151+ (126 በ303ኛ ኮር + 25 በ106ኛ ኮር) • የክላሽ ተተኳሽ (ጥይት)፦ 8,780+ • የብሬን ተተኳሽ (ጥይት)፦ 2,468+ • የእጅ ቦምብ፦ 267 • ተጨማሪ፦ በርካታ የደረትና የወገብ ትጥቆች። 2. ሰሜን አማራ ቀጠና (በላይ ዕዝ - 1ኛ ኮር) በደራ ሐሙሲት፣ ጋሳይ እና አካባቢው በተደረገ ውጊያ የተገኘ ምርኮ፦ የሰው ኃይል ምርኮና ኪሳራ፦ • ምርኮኛ፦ 135 የአድማ ብተና አባላት • የተደመሰሰ (ሙት)፦ 251 የጠላት ኃይል የቁሳቁስ ምርኮ፦ • ዲሽቃ፦ 3 • ብሬን፦ 9 • ክላሽንኮቭ (AK-47)፦ 453 • RPG (አርፒጂ)፦ 7 (ከነሙሉ ተተኳሹ) • ልዩ ልዩ ተተኳሾች፦ 120,000 (አንድ መቶ ሃያ ሺህ) • ተሽከርካሪዎች፦ 38+ (10+ ፓትሮሎች እና 28 ወታደራዊና ሎጅስቲክስ የጫኑ መኪናዎች) • መገናኛ ሬዲዮ፦ 51 • ተጨማሪ፦ ጭስ ቦምቦች። 3. ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ (206ኛ ኮር) በንፋስ መውጫ፣ ጨላ ሜዳ እና አምባ ማርያም አካባቢ በተደረገ ውጊያ የተገኘ ምርኮ፦ የሰው ኃይል ምርኮና ኪሳራ፦ • ምርኮኛ፦ 100+ (የአድማ ብተና፣ ካድሬዎችና ሚሊሻዎች) • የተደመሰሰ (ሙት)፦ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጠላት ኃይል የቁሳቁስ ምርኮ፦ • ዲሽቃ፦ 3 • ብሬን፦ 10 • ክላሽንኮቭ፦ 500+ • አብራራው (SVD)፦ 65 • ተሽከርካሪዎች፦ 6 (1 FSR እና 5 ፓትሮሎች ከነሙሉ ዲሽቃቸው) • መገናኛ ሬዲዮ፦ 13 አይኮም (ICOM) የዕለቱ የተቀናጀ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ጠቅላላ ምርኮ:- 1. የሰው ኃይል ምርኮና ኪሳራ • ጠቅላላ የምርኮኛ ብዛት፦ 520+ (አምስት መቶ ሃያ በላይ) የአገዛዙ ታጣቂዎች ተማርከዋል። • የምርኮኛው ስብጥር፦ ከ320 በላይ የአድማ ብተና አባላትና አመራሮች፣ 100 የሚጠጉ የሚሊሻ አባላት፣ 28 የፖሊስ አባላት እና 7 የብልፅግና ካድሬና የአስተዳደር አመራሮች ይገኙበታል። • የጠላት ኃይል ኪሳራ፦ በመቶዎች የሚቆጠር የጠላት ኃይል የተደመሰሰ (ሙት) ሲሆን፣ ከዚህም በላይ ቁስለኛ ሆኖ ከጥቅም ውጭ ሆኗል። 2. የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎች ምርኮ • ክላሽንኮቭ ጠመንጃ (AK-47)፦ 1,104 (አንድ ሺህ አንድ መቶ አራት) በላይ። • የብሬን መሣሪያ፦ 20 (ሃያ)። • የዲሽቃ መሣሪያ፦ 6 (ስድስት)። • አብራራው (SVD)፦ 65 (ስልሳ አምስት)። • አርፒጂ (RPG-7)፦ 7 (ከነሙሉ ተተኳሹ)። • መገናኛ ሬዲዮ (አይኮምና ሌሎች)፦ 64 (ስልሳ አራት)። 3. ተተኳሽና ወታደራዊ ቁሳቁሶች • ልዩ ልዩ ተተኳሽ (ጥይት)፦ 131,248 (መቶ ሰላሳ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አርባ ስምንት) በላይ። • የእጅ ቦምቦች፦ 267 (ሁለት መቶ ስልሳ ሰባት) በላይ። • ወታደራዊ ትጥቅ፦ በርካታ የደረትና የወገብ ትጥቆች እንዲሁም ጭስ ቦምቦች። 4. የተማረኩ ተሽከርካሪዎች • ጠቅላላ ተሽከርካሪዎች፦ 44 (አርባ አራት) በላይ። • ዝርዝር፦ ከ15 በላይ የፓትሮል መኪናዎች (ዲሽቃ የተገጠመላቸውን ጨምሮ)፣ 1 የFSR መኪና እና 28 ወታደራዊና ሎጅስቲክስ የጫኑ ተሽከርካሪዎች። ይህ መረጃ በአፋብን ዕዞች መካከል በተፈጠረው ጠንካራ ቀጠናዊ ትስስርና የተቀናጀ ኦፕሬሽን የተገኘ ታላቅ ድል መሆኑን መረጃዎቹ ያመላክታሉ።

መታሰቢያነቱ ታላቁ የጦር ጠበብት ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ሁለተኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ  ይሁንልን!!!!! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ታላቅ ጀብድ ፈጽሟል!!! የሜጀር ጄኔራል ከፍያለው ደሴ  የእጅ ስራ የሆነው ግዙፉ ገብርዬ ክፍለ ጦር በአብራኩ ክፋይ አርበኛ ክንድሰው ከፍያለው  05 ብርጌዶችን እየመራ ፣አንበሳው ጋይንት ክፍለ ጦር በአርበኛ አንደበት ክንዳለም  04 ብርጌዶችን እየመራ ጨላ ሜዳ ፣አምባ ማርያም ፤ክታክታ ፣ ንፋስ መውጫ ከተማ  ላይ ወታደራዊ ጥበብ የተሞላበት የከተማ አውደ ውጊየ በማድረግ ጠላት ላይ ከፍተኛ ምት በማሳረፍ  ሙት ቁስለኛና ምርኮ በማድረግ ትጥቁን የተረክቡት ሲሆን ሚኒሊክ ዕዝ  ደጋው መብረቅ 202ኛ  ኮር እና ላስታ አሳምነው  303ኛ ኮር ቀጠናዊ ትስስር በማድረግ ከፍተኛ ድጋፍ አድርገዋል። በዚህ አውደ ውጊያ እስካሁን  ገቢ የሆነ የጠላት ምርኮ ዝር :- 03 ዲሽቃ 10 ብሬን 500+ ክላሽ ኮፕ 65 አብራራው 13 አይኮም የመገኛ ሬዲዬዎች 01 FSR መኪና ፣ 05 ፖትሮል  መኪኖች ሙሉ የዲሽቃ ፣የክላሽ ኮፕ እና የብሬን ተተኳሽ ገቢ ሆኗል። ከ 100+ በላይ  የአድማ ብተና አመራርና አባላት  ፣የብልጽግና ካድሬ አመራሮች  እና ሚሊሾች ሲማረክ ከፍተኛ ኃይሉ ደግሞ ሙት ሆኗል ። 02.ጉና በጌምድር ክምር ድንጋይ ከተማ  አፋብን ጎጠግዕ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ተራራው ራስ ጉና  ክፍለ ጦር አርበኛ ተመስገን አብርሀም እና በ206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ዋና ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ የቆዬ አበጀ 04 ብርጌዶችን እየመሩ ፣204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር መይሳው ጋፋት ክፍለ ጦር  01 ብርጌድ እና ጄኔራል ኃይሌ ዘ ውባንተ ክፍለ ጦር 01 ቃኝ ሻለቃ  ብራጎጥ ፤እሽኮ ገደል ፣ማንጥሮ ፣አባላይ ፣ አርጋ ጎለየ ፣ ፣ዘበራ ከፍተኛ ትንቅንቅ ሲያደርግ ውሏል። 03.  በሌላኛው አውደ ውጊያ በላይ ዕዝ ሜጀር ጄኔራል  ውባንተ አባተ ፩ ኛ  ኮር ጉና ክፍለ ጦር ጋሳይ ላይ ከፍተኛ ተጋደሎ ሲያደርግ በሌላኛ አውደ ዉጊያ ደግሞ  ደብረ ታቦር እና ሀሙሲት ላይ ጣና ገላውዲዎስ ክፍለ ጦር ፣ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር  እና ሌሎች አሀዶች ተጋድሎ ሲያደርጉ ውለዋል። ጋይንት አሁንም የተበተነው ኃይል በመለቀም ላይ ነው። ድል ለአማራ ፋኖ!!! ድል ለአማራ ህዝብ!!! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፉያለው ደሴ ኮር ቃል አቀባይ ክፍል!!

#ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር 22ኛ ክፍለጦር ዛሬም እንደትላንቱ ከወሎ ጎንደር ተወርውራ ታሪክ ሰርታለች። የቀድሞዋ አንሻ የአሁኗ 22ኛ ክ/ጦር ✊

መታሰቢያነቱ ታላቁ የጦር ጠበብት ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ሁለተኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ  ይሁንልን!!!!! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ታላቅ ጀብድ ፈጽሟል!!! የሜጀር ጄኔራል ከፍያለው ደሴ  የእጅ ስራ የሆነው ግዙፉ ገብርዬ ክፍለ ጦር በአብራኩ ክፋይ አርበኛ ክንድሰው ከፍያለው  05 ብርጌዶችን እየመራ ፣አንበሳው ጋይንት ክፍለ ጦር በአርበኛ አንደበት ክንዳለም  04 ብርጌዶችን እየመራ ጨላ ሜዳ ፣አምባ ማርያም ፤ክታክታ ፣ ንፋስ መውጫ ከተማ  ላይ ወታደራዊ ጥበብ የተሞላበት የከተማ አውደ ውጊየ በማድረግ ጠላት ላይ ከፍተኛ ምት በማሳረፍ  ሙት ቁስለኛና ምርኮ በማድረግ ትጥቁን የተረክቡት ሲሆን ሚኒሊክ ዕዝ  ደጋው መብረቅ 202ኛ  ኮር እና ላስታ አሳምነው  303ኛ ኮር ቀጠናዊ ትስስር በማድረግ ከፍተኛ ድጋፍ አድርገዋል። በዚህ አውደ ውጊያ እስካሁን  ገቢ የሆነ የጠላት ምርኮ ዝር :- 03 ዲሽቃ 10 ብሬን 500+ ክላሽ ኮፕ 65 አብራራው 13 አይኮም የመገኛ ሬዲዬዎች 01 FSR መኪና ፣ 05 ፖትሮል  መኪኖች ሙሉ የዲሽቃ ፣የክላሽ ኮፕ እና የብሬን ተተኳሽ ገቢ ሆኗል። ከ 100+ በላይ  የአድማ ብተና አመራርና አባላት  ፣የብልጽግና ካድሬ አመራሮች  እና ሚሊሾች ሲማረክ ከፍተኛ ኃይሉ ደግሞ ሙት ሆኗል ። 02.ጉና በጌምድር ክምር ድንጋይ ከተማ  አፋብን ጎጠግዕ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ተራራው ራስ ጉና  ክፍለ ጦር አርበኛ ተመስገን አብርሀም እና በ206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ዋና ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ የቆዬ አበጀ 04 ብርጌዶችን እየመሩ ፣204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር መይሳው ጋፋት ክፍለ ጦር  01 ብርጌድ እና ጄኔራል ኃይሌ ዘ ውባንተ ክፍለ ጦር 01 ቃኝ ሻለቃ  ብራጎጥ ፤እሽኮ ገደል ፣ማንጥሮ ፣አባላይ ፣ አርጋ ጎለየ ፣ ፣ዘበራ ከፍተኛ ትንቅንቅ ሲያደርግ ውሏል። 03.  በሌላኛው አውደ ውጊያ በላይ ዕዝ ሜጀር ጄኔራል  ውባንተ አባተ ፩ ኛ  ኮር ጉና ክፍለ ጦር ጋሳይ ላይ ከፍተኛ ተጋደሎ ሲያደርግ በሌላኛ አውደ ዉጊያ ደግሞ  ደብረ ታቦር እና ሀሙሲት ላይ ጣና ገላውዲዎስ ክፍለ ጦር ፣ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር  እና ሌሎች አሀዶች ተጋድሎ ሲያደርጉ ውለዋል። ጋይንት አሁንም የተበተነው ኃይል በመለቀም ላይ ነው። ድል ለአማራ ፋኖ!!! ድል ለአማራ ህዝብ!!! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፉያለው ደሴ ኮር ቃል አቀባይ ክፍል!!

ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር በሶስቱም ክፍለ ጦሮች አዲስና ነባር የክፍለ ጦር ቃኝና የክፍለ ጦር ሜካናይዝድ ሰልጣኞችን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ። በመሆኑም የ102ኛ ኮር ከፍተኛ አመራሮችና የክፍለጦር አመራሮች በተገኙበት የ12ኛ ክፍለጦር ሜካናይዝና ቃኝ፣ የ49ኛ ክፍለጦር ሜካናይዝና ቃኝ እንድሁም የ65ኛ ክፍለጦር ሜካናይዝና ቃኝ አድስ ሰልጣኞችን በማስመረቅ የአማራን ህዝብ በሀይል ለመዋጥና ለመሰልቀጥ የመጣውን የብልፅግና የዘር ጨፍጫፊወን አገዛዝ በቀላሉ ለማስቆም አበክረው እየሰሩ መሆኑን ገልፀዋል። በተጨማሪም የ102ኛ ኮር  የስልጠና መምሪያ ሀላፊ መቶ አለቃ ሲሳይ መንግስቴና የኩሩ አሰልጣኝ ሻለቃ ቢሆን አከለ እንደተናገሩት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት የአማራን ህዝብ ነፃ ለማውጣት በቴክኖሎጂ የታገዘ በተግባርና በንድፈ ሀሳብ የተደገፈ ስልጠና ለሰራዊታችን በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል። እንድሁም የ102ኛ ኮር አሰልጣኝ የሆኑት ሻለቃ ቢሆን አከለ አንደተናገሩት በአሁኑ ሰዓት  የሰራዊታችን ሞራልና አጠቃላይ ስነ-ልቦና የአብይ አህመድን ጨፍጫፊ አገዛዝ ከአማራ ህዝብ ትክሻ ለማስወገድ በጥሩ ቁመና ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል። በመጨረሻም በጠላት ወረዳ በመጓዝ አድስ ሰልጣኞች ያለምንም አሰልጣኝ ድጋፍ የተማሩትን ትምህርት በጠላት ምሽግ ኢላማውን የጠበቀ የሞርተር ጥቃት በመፈፀም ለምረቃ ብቁ መሆናቸውን አስመስክረዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መጋቢት 9/2018 ዓ.ም

በብልፅግና አገዛዝ የሚመራው  የአድማ ብተና ሰራዊት አባሎችና የሚኒሻ አባሎች የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ!  የፋሽስቱ ብልፅግና ሰራዊት ከየአቅጣጫው እየፈረሰ ሲሆን አርበኛ በለጠ ጠጌን ጨምሮ ስድስት የሚኒሻ አባልና ሁለት  የአድማ ብተና አባል በድመሩ ስምንት የአገዛዙ ታጣቂዎች  ከእነ ሙሉ ትጥቃቸውና ተተኳሽ በመያዝ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 102ኛ ኮርን  በቀን 08/07/2018ዓ/ም ተቀላቀሉ :: የ102ኛ ኮርና የክፍለ ጦር አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል። እንደሚታወቀው አርበኛ በለጠ ጠጌ  የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በበፊቱ አደረጃጀት የዞብል አምባ ክፍለጦር ቃኝ የነበረ ሲሆን በአሁኑ አደረጃጀት የ12ኛ ክፍለጦር ቃኝ የነበረና የ102ኛ ኮር ከሰባት ወር በፊት የሰጠውን የመረጃና ድህንነት የከተማ ግዳጅ በማጠናቀቅ ከገዛዙ ሚኒሻዎች ጋር በመጠርነፍ  ከላይ አንደተጠቀሰው አምስት የሚነሻ አባልና ሁለት የአድማ ብተና አባል በመያዝ ወደ አሀዱ በሰላም ተመልሷል። በተጨማሪም አርበኛ በለጠ ጠጌ የአማራ ፋኖ በራያ ቆቦና በቆቦ ከተማ  ባንዳን ኢላማ ያደረጉ ጥቃቶችን በተሳካ ሁኔታ እንድፈፀሙ በመረጃና ደህንነቱ  በኩል ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። በሌላ በኩል ከጨፍጫፊው አገዛዝ  ኮብልለው ፋኖን የተቀላቀሉት  የአድማ ብተና አባሎችና የሚኒሻ አባሎች  እንደ ተናገሩት  ከዚህ በኋላ ከአማራ ፋኖ ጎን በመሆን የበደልነውን ህዝባችንን ነፃ ለማውጣት ዝግጁ ነን ብለዋል። በመጨረሻም ከላይ እንደተገለፀው አርበኛ በለጠ ጠጌ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ከሰባት ወር በፊት ተልኮ ተቀብሎ ሲሰራ የነበረ መሆኑ ይታወቃል።  በመሆኑም አርበኛው  አንደተናገረው ከሆነ መኮነኖች የሚያወርዱልን ተልዕኮ በመጀመሪያ ፋኖን እናጠፋለን፣ ቀጥለን ወያኔን እናጠፋለን፣ በመጨረሻም ኤርትራን በመዋጋት ወደብ እናስመልሳለን እያሉ ነው ሲል የብልፅግናን እብደት  ተናግሯል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት            መጋቢት 9/2018 ዓ.ም

ህዝብ እንዲጨፈጭፍ ያሰማራውን ሰራዊት በየቀኑ በገፍ እያስማረከ ያለ አረመኔ አገዛዝ መንግስትነቴን በምርጫ ካርድ አረጋግጡልኝ የሚል ጥሪ ማቅረቡ ከአንድ አቅመ ቢስ አጭበርባሪ ቡድን የሚጠበቅ ነው። በዚህ እውነት ላይ ቆመው ያለ ምንም ሞራላዊ መግፍሔ ይህንኑ ሀሰተኛ እና ዘረ ፈጅ ቡድን ካልሞሸርን የሚሉ ካሉ እነሱ የዲሞክራሲ ጠበቆች ሳይሆኑ የአረመኔው enablers ናቸው። ተንቀሳቃሽ ምስል:-ከዛሬው የጋይንት ምርኮኞች በከፊል አስረስ ማረ ዳምጤ

👉አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በተለያዬ አውደ ውጊያ በጠላት ላይ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ አደረሰ ============================= አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በትናንትናው ዕለት በቀን 08/06/2018 በተለያዩ ቦታውች አውደ ውጊያ በማድረግ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል። ወራሪው ሀይል ከደጋዳሞት ፈረስቤት ከተማ ወደ ዳማ ማርቆስ፣ ከደንበጫ ከተማ ወደ አርቡቅ ቀበሌ፤ከአማኑኤል ከተማ ወደ ደብረ ቀለሞ የተንቀሳቀሰ ቢሆንም  በአይበገሬዎቹ 99ኛ ክ/ጦር ሻለቃ-2፣ሻለቃ-1፣ 99ኛ ክ/ጦር ቃኝና መሀንዲስ፣የቴዎድሮስ ዕዝ ኮማንዶ ዩኒት እና አባት አርበኞች  ጥምር ሀይል በአደረገው ተጋድሎ ጠላት አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል። ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በትናንትናው ዕለት በአደረገው እልህ አስጨራሽ ተጋድሎ ከ21 በላይ የጠላትን ሀይል የደመሰሰ ሲሆን ከአማኑኤል ከተማ በመነሳት ወደ ደጋ-ሰኝን ለመግባት ቋምጦ የነበረው ወራሪ ሀይል በደረሰበት ከፍተኛ ኪሳራ እናቶች እና ህፃናት የሚታከሙበትን መድሀኒት ከደብረ ቀለሞ ጤና ጣቢያ በመዝረፍ፤ ቀሪውን የህክምና እቃወችን በመሰባበርና በማቃጠል  እንዲሁም በባጃጅ ስራ ተሰማርተው ቤተሰባቸውን የሚያስተዳድሩ የአምስት ወጣቶችን ባጃጅ በማቃጠል ሙትና ቁስለኛውን በአንቡላንስና በአይሱዚ መኪና በመጫን ወደ መጠበት ተመልሷል።          ➡️1. በላይ አለማየሁ         ➡️2.ያለምዘውድ ደኘ         ➡️3.አየለ ሽታ         ➡️4.ተግባር ደለለ        ➡️5. አሸብር ደምሴ የተባሉ ወጣቶች ንብረታቸውን በአገዛዙ ሀይል የተቃጠለባቸው ሲቪሊያን አማራዎች ናቸው። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር  ህዝብ ግንኙነት መምሪያ!! መጋቢት 09/2018 ዓ.ም