en
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
3 208
Subscribers
+18224 hours
+2627 days
+63730 days
Posts Archive
ሰበር የድል ዜና ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ቡልጋ ክፍለ ጦር አሥደናቂ እርምጃ በጠላት ወሰደ!! ሚያዚያ 15/08/2018 ዓ.ም የቡልጋ ክፍለ ጦር የፋኖ ኮማንዶ ተወርዋሪ ሻለቃ ከሌሎች ሻለቃዎች ጋር በመሆን ሜጢ ወንዝ ላይ የአገዛዙን ሀይል ደመሰሰ። የአገዛዙ ሀይል ሬሽን ከምንጃር ለመቀበል ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት መንቀሳቀሱን መረጃ የደረሳቸው የቡልጋ ክፍለ ጦር ሻለቃዎች ቀድመው ቦታውን በመያዝ በጠላት ሁለት ተሽከርካሪዎች ላይ የነበረን ሰራዊት አራግፈውታል። ይህም ውጊያ እስከ ቀኑ 6:00 ስዓት የተካሄደ ሲሆን በጠላት ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ደርሶበት ሁለት መኪና ወዲያውኑ ከጥቅም ውጭ ሲሆን :የአገዛዙ በርካታ ሰራዊትም ሙት እና ቁሥለኛ ሆኖ፤ በአልሞ ተኳሾቹ የተራገፉትን በመለቃቀም ወደ መጣበት ተመልሷል። ፤ በሌላ ዜና ታፍሶ ወደስርዓቱ ገብቶ የነበረ አንድ የሚሊሻ አባል ከነሙሉ ትጥቁ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አ/ዕዝ የአርበኞች ፋኖ ጦርን በሰላም የተቀላቀለ ሲሆን የአገዛዙን ገመናና በህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ዘረፋ አጋልጧል። በተመሳሳይ አንድ የአየር ወለድ አባል አፄ ዘርዓያዕቆብ ኮር 7 ለ70 ክፍለጦርን ሲቀላቀል ፤ከአንኮበር 1 የአድማብተና አባል መሀመድ ቢሆነኝ ኮር ጣይቱ ክፍለጦርን ከነሙሉ ትጥቋ በሰላም ተቀላቅላለች። በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ አርማንያ ዙሪያ የአማራ ህዝብን በመክዳት የአገዛዙን ወንበር ለማስጠበቅ ወገኑን እየወጋ ያለው አድማ ብተናና ወደ አማራ ግዛት አማራን ለመጨፍጨፍ የገባው የአየር ወለድ ኮማንዶ ትናንት ሚያዚያ 14  እርስበርስ በመዋጋት በርካታ አድማበታኝና አየር ወለድ ሲቆስል ቀላል የማይባል የአገዛዙ ሰራዊት ሞተዋል ‼️ '' ክብር ለትግሉ ሰማዕታት'' ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ

የጥንቃቄ መረጃ‼️ አገዛዙ እንየተንበጫበጨ ነው። በደረሰኝ መረጃ መሰረት በዚህ ሰዓት አራት ኪሎ ላይ ስልክ እየተፈተሸ ነው። የቴዲን ሙዚቃ “ ዳውንሎድ” ያደረጉ በርካታ ወጣቶች በፖሊሶች እየተያዙ ታሰረዋል።

​በሸዋ ምድር የታደሰ የለውጥ ቃል-ኪዳን፦ የአፄ ዘረ ያዕቆብ ኮር ናደው ክፍለ ጦር ወታደራዊና ፖለቲካዊ ተሀድሶ ​ሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ​ከጊዜ ወደ ጊዜ ራሱን በወታደራዊ ሳይንስና ስልት እያዘመነ የሚገኘው ናደው ክፍለ ጦር፤ የዐለት ያህል የጠነከረ ጽናቱንና ህዝባዊነቱን ዳግም አረጋግጧል። ክፍለ ጦሩ የአማራን ህዝብ ህልውና ለማስከበርና ብሩህ ተስፋን ሰንቆ የነገውን ድል ለማብሰር የሚያስችለውን ጥልቅ ወታደራዊና ስነ-ልቦናዊ ተሀድሶ አከናውኗል። ​በሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ስር የሚገኘው የአፄ ዘረ ያዕቆብ ኮር (ናደው ክፍለ ጦር) ከፍተኛ አመራሮችና መላው ሰራዊት ላለፉት ቀናት ሲያካሂዱት የቆዩትን ስልጠናና ተሀድሶ በአዲስ መንፈስ አጠናቀዋል። በዚህም አመራሩ ለለውጥ ያለውን ቁርጠኝነት በተግባር አሳይቷል። ​የአመራሩ ቁርጠኝነትና የውይይቱ ዋና ነጥቦች ​በተሀድሶ መድረኩ ላይ የዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፦ ​ሻለቃ ሞገስ ለማ ​አርበኛ አንዳርጋቸው አሰፋ ​አርበኛ ትንቢት ኃይለማርያም ​ከእነዚህ የዕዝ አመራሮች ጋር በመሆን የኮሩ ዋና መሪ አርበኛ እዮብ ለማ እና የክፍለ ጦሩ አመራሮች ያለፈውን የትግል ጉዞ በጥልቀት ገምግመዋል። ውይይቱ ድክመቶችን ወደ ጥንካሬ በመለወጥና የነገውን የድል ስልት በመንደፍ ላይ ያተኮረ ነበር። ​አመራሩ ባስተላለፈው መልዕክት፤ ክፍለ ጦሩ በተለያዩ የውጊያ አውደ ግንባሮች ያስመዘገባቸው ድሎች "ከመከላከል ወደ ማጥቃት" ለተደረገው ሽግግር ትልቅ ማሳያ መሆናቸውን ገልጸዋል። ​"ያለፈውን 'ክፉ ጊዜ' እንደ ትልቅ መማሪያ መጠቀም፣ ለወደፊቱ ግልጽ ራዕይና የማይበገር ወታደራዊ ስነ-ምግባር ሰንቀን ተነስተናል። ይህ ተሀድሶ ተራ ስልጠና ሳይሆን የአማራን ህዝብ ክብር ለመመለስ የገባነው ዳግም ቃል-ኪዳን ነው!" ​ሰራዊቱ ካለፈው የውጊያ ተሞክሮ ተምሮ ይበልጥ በታጠቀ ወታደራዊ ሳይንስና በጠነከረ ስነ-ልቦና እንዲገነባ ላደረጉት የዕዙ አመራሮች የክፍለ ጦሩ አባላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ይህም የሚከተሉትን ዓላማዎች ለማሳካት ጉልበት እንደሚሆን ተገልጿል፦ ​በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያና ዘረፋ በአፀፋዊ እርምጃ መመከት። ​የድርጅቱን ግብ ለማሳካት አመራርና ሰራዊቱን በአንድ ልብ ማሰለፍ። ​የጠላትን ምሽግ የሚያናጋ የታሪክ አሻራ ማሳረፍ። ​በመጨረሻም የክፍለ ጦሩ አባላት፦ "እኛ የአፄ ዘረ ያዕቆብ ልጆች፣ ለሸዋና ለአማራ ህዝብ ነጻነትና ክብር እስከ መስዋዕትነት ለመጓዝ ቃላችንን አድሰናል!" በማለት ያላቸውን ዝግጁነት ገልጸዋል። ​የመረጃ ምንጭ፦ የክፍለ ጦሩ ሪፖርተር ​''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!'' ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ​የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ

ሰበር ዜና! ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር ከ20 በላይ ጠላትና ከ45 በላይ ክላሽ እንዲሁም ሶስት ብሬን የማረኩበትን ድል ተጎናፀፉ:: ማዕረግተኞችን ጨምሮ ከመቶ በላይ ጠላት በተደመሰሰበትና በቆሰለበት ተጋድሎ 104ኛ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር በአምስት አቅጣጫ ለማጥቃት በአብይ ካድሪ በጀነራል ዘዉዱ እየተመራ በየአቅጣጫዉ የተንቀሳቀሰዉ የብልፅግና ወንበር ጠባቂ ደፋሪና ገዳይ የአብይ ሰራዊትን የአሳምነዉ ግልገሎች ምርኮና ሙት በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል!  አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር ለማጥቃት በየ አቅጣጫዉ ከአጅባር ባዙራ በኩል እንድሁም የአማራን አሰማን ሆዳም ቅጥረኛ አድማ ብተናል በበረበር በኩል አሰልፎ እና ከተንታ የብርሃኑ ጅላ ተገዶና ተጋፎ ሳይወድ በግድ ላብ ላብ እያለዉ ወደ ደለቅ ለመግባት እንደሁ ከወደ ዚሃ መሰመር ወደ ጉና በጥቅሉ በ5 አቅጣጫ የተንቀሳቀሰዉ የጥላትን ሀይል አሰላለፍ ቀድመዉ የተረዱት የ23ኛ ክፍለ ጦርና የሻለቃን ጨምሮ ጠንካራና በሳል አመራሮች በየሁሉም ግንባሮች  በማሰለፍ በጀነራል ዘዉዱ እየተመራ የተንቀሳቀሰዉን ጥላት በየ አወደ ግንባሩ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት  ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል። 23ኛ ክ/ጦር በልበ ሙሉነት በየ አቅጣጫዉ ለመክበብ የአሰፈሰፈዉን የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ሰራዊትን  በተለመደዉ ሰቦ አስገብቶ በመደቆስ ስልታቸዉ  የተካኑት  አሰገብተዉ ከበዉ ፊልም በሚመስል ሁኔታ በጅ ቦንብና ሳንጃ ጭምር በመዉጋት ጥላትን የጅብና የአሞራ ሲሳይ እንድሆን አድርገዉ አሳፍረዉና አወርደዉ የገባዉም እዛው ሙትና ምርኮ ሲሆን ያልገባዉ በዚያዉ እግሬ አዉጭኝ ብሎ ወደ መጣበት ፈርጥጧል:: የግረኛ ሰራዊቱ የአሳምነዉ አናብስቶች ምትንና ክንድ እንደ እሳት ሲገርፈዉ የዘወትር ልምድ ያደረገዉን የአማራን ህዝብ በስበብ አስባቡ ካላጠፋሁ እፎይ አልልም የአለዉ አብይ አህመድ  የንፁሃን ቤትና ንብርት 107 መድፍ,በአምስቱም አቅጣጫ 4 ዙ 23" በማሰለፍ እንድሁም 82 ሞርተርና 120 ሞርተር በማንጋጋት የአማራን ገበሬን ቤትና ንብረት ሶስት ቤት አቃጥሏሎ። በዚህ አዉደ ዉጊያ የተገኙ ግብዓቶች ሶስት ብሬን 45 ክላሽ የድሽቃ ተተኮሽ  2000  በላይ የክላሽ ተተኮሽ ከ3000 በላይ የወገብ  ትጥቅ ከ40 በላይ የተማረከ ጠላት 20 ሲሆን በተጨባጭ የተሰዋ ከ30 እንደሁ ቁጥሩ በዉል ያልታወቀ ቁስለኛዉን ይዞ ከሞትና ከምርኮ የተረፈዉ የፈረሰዉን ሰራዊቱን በዉሉ እሬሳዉንና በአግባቡ ቁስለኛዉን ሳያነሳ ግርፋቱን ያልቻለዉ የብልፅግና ኮረኔሎችና ጀነራሎች እነ ዉርደት ጌጡ ዉርደታቸዉን ተከናንበዉ ወደ መጡበት ወደ ተንታ እግሬ አዉጭኛቸዉ ብለው ፈርጥጠዋል። መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ትግልና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበር ክንዳችን! አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ሚያዚያ 14/2018 ዓ.ም

የአፋብን ተ/ም ሊቀመንበር በአርበኛ መከታው ማሞ ልብ የሚኒነካ ፁሁፍ። 👇👇 በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰብአዊ መብት ረገጣና ግፍ ፤ ​ይህ የህፃን ልጅ ምስል ዛሬ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን እጅግ ዘግናኝ እና ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ እማኝ ነው።  አማራ በማንነቱ ብቻ ታስሮ፣ ተዋርዶ እና ሞት ተፈርዶበት እየተጨፈጨፈ የሚታይበት ጊዜ ሆኗል። ይህ ድርጊት በታሪክ የሚመዘገብ ጥቁር ነጥብ ነው። በአንድ ወቅት፦ በ1993 እ.ኤ.አ. በሱዳን አስከፊ የረሃብ ወቅት ነበር።በረሃቡ ምክንያት አንድ ህፃን ልጅ ተዳክሞ መንቀሳቀስ አቅቶት ሞት እያጣጣረ ሳለ በዚያን ጊዜ አንድ ጥንብ አንሳ በአቅራቢያው አርፎ ህፃኑ እስኪሞት የሚጠባበቅ ይመስል ነበር። ያንን ፎቶ ግራፍ ያነሳው  ጋዜጠኛው ኬቨን ካርተር(Kevin Carter)ነበር። ካርተር ጥንብ አንሳውን አባሮ ህፃኑን ሳያነሳ ትቶ በመሄዱና በወቅቱ በነበረው የፖለቲካ ግጭት፣ባየው ሰብአዊ ቀውስ እና የህሊና ፀፀት ህይወቱን በገዛ እጁ አጥፍቶ ሞቷል። ዛሬስ? እንደ ኬቨን ካርተር  ፀፀትና ሞት ይጠብቃችሁ ይሆን? የአብይና ጥንብ አንሳው መጨረሻስ? አብይ የአማራን ህዝብ እንደ ጌሾ እየቀረጠፈ፣እንደ እንጨት እያሰረ እየማገደው ነው። አማራ የአለም አቀፉ አካል አይደለምወይ? የአለም አቀፉ ማህበረሰብና ሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በኢትዮጵያ ውስት በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ይህንን ዘግናኝ እልቂት በዝምታ መመልከታቸው ተገቢ አይደለም።  ለታሪክ የሚመዘገብ ግፍ ለትውልድ እንድተላለፍ ብቻ ሳይሆን ተጠያቂነት እንዲሰፍንና የንፁሀን ደም በከንቱ ፈሶ መቅረት የለበትም። የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ጆሮውን ከፍቶ ይህንን ግፍ ሊመለከትና ድርጊቱን ሊያወግዝ ግፈኞችን  ሊጠይቅ ይገባል።                              https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የአፋብን ተ/ም ሊቀመንበር በአርበኛ መከታው ማሞ ልብ የሚኒነካ ፁሁፍ። 👇👇 በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰብአዊ መብት ረገጣና ግፍ ፤ ​ይህ የህፃን ልጅ ምስል ዛሬ በአማራ ሕዝብ ላይ
+1
የአፋብን ተ/ም ሊቀመንበር በአርበኛ መከታው ማሞ ልብ የሚኒነካ ፁሁፍ። 👇👇 በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰብአዊ መብት ረገጣና ግፍ ፤ ​ይህ የህፃን ልጅ ምስል ዛሬ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን እጅግ ዘግናኝ እና ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ እማኝ ነው።  አማራ በማንነቱ ብቻ ታስሮ፣ ተዋርዶ እና ሞት ተፈርዶበት እየተጨፈጨፈ የሚታይበት ጊዜ ሆኗል። ይህ ድርጊት በታሪክ የሚመዘገብ ጥቁር ነጥብ ነው። በአንድ ወቅት፦ በ1993 እ.ኤ.አ. በሱዳን አስከፊ የረሃብ ወቅት ነበር።በረሃቡ ምክንያት አንድ ህፃን ልጅ ተዳክሞ መንቀሳቀስ አቅቶት ሞት እያጣጣረ ሳለ በዚያን ጊዜ አንድ ጥንብ አንሳ በአቅራቢያው አርፎ ህፃኑ እስኪሞት የሚጠባበቅ ይመስል ነበር። ያንን ፎቶ ግራፍ ያነሳው  ጋዜጠኛው ኬቨን ካርተር(Kevin Carter)ነበር። ካርተር ጥንብ አንሳውን አባሮ ህፃኑን ሳያነሳ ትቶ በመሄዱና በወቅቱ በነበረው የፖለቲካ ግጭት፣ባየው ሰብአዊ ቀውስ እና የህሊና ፀፀት ህይወቱን በገዛ እጁ አጥፍቶ ሞቷል። ዛሬስ? እንደ ኬቨን ካርተር  ፀፀትና ሞት ይጠብቃችሁ ይሆን? የአብይና ጥንብ አንሳው መጨረሻስ? አብይ የአማራን ህዝብ እንደ ጌሾ እየቀረጠፈ፣እንደ እንጨት እያሰረ እየማገደው ነው። አማራ የአለም አቀፉ አካል አይደለምወይ? የአለም አቀፉ ማህበረሰብና ሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በኢትዮጵያ ውስት በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ይህንን ዘግናኝ እልቂት በዝምታ መመልከታቸው ተገቢ አይደለም። ለታሪክ የሚመዘገብ ግፍ ለትውልድ እንድተላለፍ ብቻ ሳይሆን ተጠያቂነት እንዲሰፍንና የንፁሀን ደም በከንቱ ፈሶ መቅረት የለበትም። የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ጆሮውን ከፍቶ ይህንን ግፍ ሊመለከትና ድርጊቱን ሊያወግዝ ግፈኞችን ሊጠይቅ ይገባል።                             

መረጃ ለአናብስቶች እንዲደርስ ሸር ሸር አድርጉ!! አሁን ከጥዋቱ አንድ ስዓት 1:00 ጀመሮ የአረመኔው አብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም የሰው በላው አራዊት ሰራዊት ቀለብ እና
መረጃ ለአናብስቶች እንዲደርስ ሸር ሸር አድርጉ!! አሁን ከጥዋቱ አንድ ስዓት 1:00 ጀመሮ የአረመኔው አብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም የሰው በላው አራዊት ሰራዊት ቀለብ እና ተተኳሽ ይዞ እየወጣ እንደሆነ ለፍኖተ አማራ ሚዲያ ወደ ግንባር በውስጥ አድርሰውናል ለአናብስቶች እንዲደርስ ሸር ሸር አድርጉ ጎጃም ደጀን ደብር ማርቆስ በተጠንቀቀ!!

አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክፍለ ጦርና ቡልጋ ክፍለ ጦር ሥር, ------ሚያዝያ 12/08/2018 ዓ ም---- በአገዛዙ ሚሊሻዎች  የአርበኛ ፀደቀ አለማየሁ ዘውዴ  ወላጅ አባትና አንድ በአሳግርት ቀበሌ የሚኖር ንፁህ አርሶ አደር ላይ የበቀል ብትራቸውን አሳርፈዋል።     ከዚህ በመቀጠል  የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ በማለት በንፁሀን ላይ በሚወሰድ እርምጃ  ከትግላችን ለአንድ ሴኮንድ እንደማያቆመንና የበለጠ እንደ አለት ለወጣንበት አላማ  የምንጠነክር  #የአባቶቻችን ልጆች ነን #በቤተሰቦቻችን መታሰርና መገደል  ከአማራን የህልውና ትግል ንቅንቅ የማንል በጎዱን ቁጥር የምንጠነክር መሆናችንን መግለፅ እንወዳለን።               ማንኛውም ግለሰብም ይሁን ቡድን በያዝነው የህልውና ትግል ውስጥ ካሰመርነው ቀይ መስመር ተላልፎ የተገኘ እርምጃችን የከፋ እንደሚሆንና በጀመርነው መንገድ እንደሚቀጥል በድጋሜ እያሳወቅን የሚከተሉትን  ነጥቦቾ ማሳዎቅ እንወዳለን              -------አንደኛ----- ይህ ትግል የማንነት መዳኛ ቅዱስ ትግል ነው በዚህ ትግል ነፃ የሚዎጣው መላው በብልፅግና ስረዓት የታጠርው ህዝባችን ነው ይህንን ትግል ለማርከስና ለማኮሰስ እንዲሁም እንቅፋት ለመሆን የሚሞክር አካል በባንዳነት እንደሚያስፈርጅና እንዲሚያስቀጣ በተደጋጋሚ በሰጠናቸው መግለጫዎቻችንና ባስተማርንባቸው ህዝባዊ መድረኮች ሁሉ መግለፃችን ይታወቃል።       ባንዳነት በዘር እንደማይተላለፍ ድርጅታችን በፅኑ ያምናል ባንዳነት የሚወክለው የወጣበትን ማህበረሰብ በመክዳት በጥቅም  እራሱን የሸጠ ፍርፋሪ ለቃሚ ሆዳደሮን ብቻ እንጂ  በሱ ወንጀል ቤተሰብ እንዳማንጠይቅ  ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ የሰራናቸው ግዳጆች ማስረጃ ናቸው።                 --------ሁለተኛ------ አቶ አለማየሁ ዘውዴ በግፈኞች ሲገደል የወንጀል ሰርቶ ወይም መረጃ ተገኝቶበት  እንዳልሆነ  ነበልባል ክፍለ ጦር በፅኑ ያምናል።     አቶ አለማየሁ ዘውዴ ብልፅግና በተቆጣጠረው በወረዳው ዋና ከተማ በሆነችው በአረርቲ ከተማ ውስጥ በባንክ ጥበቃነት በታታሪነት በታማኝነት ሲሰራ የነበረ ሲሆን ከስራ ቦታው የአገዛዙ ሚሊሻዎች አፍነው ወስደው እንደረሸኑት ሁሉም ሰው እንዲያቀውና እንዲገነዘበው እንወዳለን።       ይኸውም በከተማው ውስጥ ከፍተኛ የሰው ቀረቤታ ስላለው እና የዋህና ለነገሮች ሁሉ ቅን ስለሆነ  ጦርነቱን ወደ ቤተሰባዊ ትስስር እንዲሆንና በትግል ሜዳ ላይ ያለው ልጁን በስሜት በመገፋፋት የሚሊሻ ቤተሰብ ላይ እርምጃ እንዲዎስድ በማሰብና የእርስ በርስ ጦርነት ለማስነሳት የታሰበ በመሆኑ ነገሩን ደርሰንበታል።                   --------ሶስተኛ------ የእዚህ ድርጊት ውሳኔ አሳላፊ ወይም ትዕዛዝ ሰጪ አካላት ላይ የተጠናከሩ እርምጃዎችን መውሰድ ስለምንጀምር ህዝባችን ባለ መረበሽ  የተለመደውን ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቆይን እጠይቃለን። በመጨረሻ  ለመላው  የፋኖ ሰራዊት እና ለትግሉ ደጋፊዎች በሙሉ ይህ ስረዓት  ባሳረፍንበት ጠንካራ ምን ከግንባር ውጊያ በመራቅ  የእሯንዳውን የእርስ በእርስ ውጊያ እዚሁ የሚሊሻ ቤተሰብ እና የፋኖ ቤተስብ እየተባባልን እንድንተላለቅ አዲስ የስረዓቱ እቅድ መሆኑን አውቃችሁ  እንድትቀሳቀሱ ማሳሰብ እንወዳለን።     ይህ ስረዓት ለመውደቅ አስራ አደኛዋ ሰዓት ላይ ይገኛል በዚህ ለመውደቅ በሚንገዳገድበት ጊዜ ላይ የፋኖን ትግል ለማጠልሽት ብዙ አይነት አዠንዳዎችን በመፍጠር ለመከፋፈል ያለ የሌለ አቅሙን እየተጠቀመ ይገኛል ስለሆነም እኛ የሱ አዠንዳ ወጥመድ መሆኑን አውቀን የጀመርነውን የህልውና ትግል ላይ ብቻ እናድርግ። -------ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት----- ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! 🔥 ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ህዝብ ግንኙነት‼️‼️‼️‼️

👉ደብረ ማርቆስ ዙሪያ ፣ 👉ስናን አባጅሜ ፣ 👉የቦቅላና አካባቢው አሁን ምሽት የድሮን ቅኝት ስላላ የወገን ኃይል ጥንቃቄ አይለየን !!
👉ደብረ ማርቆስ ዙሪያ ፣ 👉ስናን አባጅሜ ፣ 👉የቦቅላና አካባቢው አሁን ምሽት የድሮን ቅኝት ስላላ የወገን ኃይል ጥንቃቄ አይለየን !!

+1
ደቡብ ወሎ ዞን ጃማ ወረዳ ሶስት የቀበሌ አመራሮች የጨፍጫፊውን አገዛዝ ብልፅግና የምርጫ ቅስቀሳ ስራ እየሰሩ በ33ኛ ክፍለ ጦር ተማረኩ:: የምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 33ኛ ክፍለ ጦር ደቡብ ወሎ ዞን ጃማ ወረዳ ሶስት የቀበሌ አመራሮች የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለውን የብልፅግና አገዛዝ እድሜ ለማራዘም የምርጫ ቅስቀሳና ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን እየሰሩ ባሉበት በቁጥጥር ስር አውለዋቸዋል:: በቀጣይም ይህ ባንዳን የመማረክ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል!   የተማረኩ የብልፅግና ካድሬዎች ስም ዝርዝር 1.አቶ መካሽ ተስፋየ በጃማ ወረዳ የ011 ቀበሌ ሊቀመንበር 2.አቶ በየነ ሽፈራው በጃማ ወረዳ የ011 ቀበሌ ምክትል ሊቀመንበር 3.አቶ አያሌው ረሽድ በጃማ ወረዳ የ011 ቀበሌ የብልፅግና ፅ/ቤት ሃላፊ መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ትግልና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበር ክንዳችን! አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ሚያዚያ 14/2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና! ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር ከ20 በላይ ጠላትና ከ45 በላይ ክላሽ እንዲሁም ሶስት ብሬን የማረኩበትን ድል ተጎናፀፉ:: ማዕረግተኞችን ጨምሮ ከመቶ በላይ ጠላት በተደመሰሰበትና በቆሰለበት ተጋድሎ 104ኛ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር በአምስት አቅጣጫ ለማጥቃት በአብይ ካድሪ በጀነራል ዘዉዱ እየተመራ በየአቅጣጫዉ የተንቀሳቀሰዉ የብልፅግና ወንበር ጠባቂ ደፋሪና ገዳይ የአብይ ሰራዊትን የአሳምነዉ ግልገሎች ምርኮና ሙት በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል!  አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር ለማጥቃት በየ አቅጣጫዉ ከአጅባር ባዙራ በኩል እንድሁም የአማራን አሰማን ሆዳም ቅጥረኛ አድማ ብተናል በበረበር በኩል አሰልፎ እና ከተንታ የብርሃኑ ጅላ ተገዶና ተጋፎ ሳይወድ በግድ ላብ ላብ እያለዉ ወደ ደለቅ ለመግባት እንደሁ ከወደ ዚሃ መሰመር ወደ ጉና በጥቅሉ በ5 አቅጣጫ የተንቀሳቀሰዉ የጥላትን ሀይል አሰላለፍ ቀድመዉ የተረዱት የ23ኛ ክፍለ ጦርና የሻለቃን ጨምሮ ጠንካራና በሳል አመራሮች በየሁሉም ግንባሮች  በማሰለፍ በጀነራል ዘዉዱ እየተመራ የተንቀሳቀሰዉን ጥላት በየ አወደ ግንባሩ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት  ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል። 23ኛ ክ/ጦር በልበ ሙሉነት በየ አቅጣጫዉ ለመክበብ የአሰፈሰፈዉን የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ሰራዊትን  በተለመደዉ ሰቦ አስገብቶ በመደቆስ ስልታቸዉ  የተካኑት  አሰገብተዉ ከበዉ ፊልም በሚመስል ሁኔታ በጅ ቦንብና ሳንጃ ጭምር በመዉጋት ጥላትን የጅብና የአሞራ ሲሳይ እንድሆን አድርገዉ አሳፍረዉና አወርደዉ የገባዉም እዛው ሙትና ምርኮ ሲሆን ያልገባዉ በዚያዉ እግሬ አዉጭኝ ብሎ ወደ መጣበት ፈርጥጧል:: የግረኛ ሰራዊቱ የአሳምነዉ አናብስቶች ምትንና ክንድ እንደ እሳት ሲገርፈዉ የዘወትር ልምድ ያደረገዉን የአማራን ህዝብ በስበብ አስባቡ ካላጠፋሁ እፎይ አልልም የአለዉ አብይ አህመድ  የንፁሃን ቤትና ንብርት 107 መድፍ,በአምስቱም አቅጣጫ 4 ዙ 23" በማሰለፍ እንድሁም 82 ሞርተርና 120 ሞርተር በማንጋጋት የአማራን ገበሬን ቤትና ንብረት ሶስት ቤት አቃጥሏሎ። በዚህ አዉደ ዉጊያ የተገኙ ግብዓቶች ሶስት ብሬን 45 ክላሽ የድሽቃ ተተኮሽ  2000  በላይ የክላሽ ተተኮሽ ከ3000 በላይ የወገብ  ትጥቅ ከ40 በላይ የተማረከ ጠላት 20 ሲሆን በተጨባጭ የተሰዋ ከ30 እንደሁ ቁጥሩ በዉል ያልታወቀ ቁስለኛዉን ይዞ ከሞትና ከምርኮ የተረፈዉ የፈረሰዉን ሰራዊቱን በዉሉ እሬሳዉንና በአግባቡ ቁስለኛዉን ሳያነሳ ግርፋቱን ያልቻለዉ የብልፅግና ኮረኔሎችና ጀነራሎች እነ ዉርደት ጌጡ ዉርደታቸዉን ተከናንበዉ ወደ መጡበት ወደ ተንታ እግሬ አዉጭኛቸዉ ብለው ፈርጥጠዋል። መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ትግልና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበር ክንዳችን! አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ሚያዚያ 14/2018 ዓ.ም

ጉምዝ ተነስቷል ነቅቷል እድሜ ለመሪየ መላዉ የኢትዮጲያ ህዝብም እንደሚነሳ ተስፋ አለን ይሄን ስርአት ለመገልበጥ! የጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር (ጉ.ኃ.አ.ግ) ሚያዝያ 11 ለመላው የቤኒሻንጉል ጉሙ
ጉምዝ ተነስቷል ነቅቷል እድሜ ለመሪየ መላዉ  የኢትዮጲያ  ህዝብም እንደሚነሳ ተስፋ አለን ይሄን ስርአት ለመገልበጥ! የጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር (ጉ.ኃ.አ.ግ) ሚያዝያ 11 ለመላው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወጣቶች በአደረገነው የትግል ጥሪ በርካታ ወጣቶች ለነፃነታችን እንታገላለን በሚል ቁርጠኝነት ጦራችን መቀላቀል ችሏል 👌በጣም የሚገርመው ደግሞ እሄን ጥሪ መላው ኢትዮጵያ ውሰጥ የሚገኙት በየትኛውም የትጥቅ ትግል ላይ የሚገኙት ታጋዮች ጥሪውን ተቀብሏል ፣ የጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር ከዚህ በፊት ከነበረው የብቸኝነት ትግል ትቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢትዮጵያውያን ወንድሞቹ ጋር በጋራ ትግል ልታገል ነው ። ድል ለኢትዮጵያውያን ነፃ አውጪዮች ሚያዝያ 14